የደቡብ ኦሞ ዞን የክልል ጥያቄ አቀረበ – ኢዜማ መንግሥት ጥያቄውን እንዲያዘገይ አሳሰበ

June 29, 2020 Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13684130https://tracking.feedpress.it/link/17593/13684131/amharic_56fbcd0d-cd65-4900-8d63-4f8572e5fa57.mp3 አገርኛ ሪፖርት – የደቡብ ኦሞ ዞን 16 ብሔረሰቦችን የያዘ በመሆኑ ራሱን ችሎ በክልል እንዲደራጅ ጥያቄ ማቅረቡንና ኢዜማ – በአሁኑ ወቅት የሚነሱ የክልል እንሁን ጥያቄዎች በመንግሥት ካድሬዎች የሚነሱ እንጂ የሕዝብ ጥያቄዎች የተነጸባረቁባቸው እንዳልሆነ መግለጹን ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል።

ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ የኅዳሴውን ግድብ የውሀ ሙሌት እንደምትጀምር አስታወቀች

ሰኔ 27, 2020 እስክንድር ፍሬው ታላቁ የህዳሴ ግድብ አዲስ አበባ — ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ የኅዳሴውን ግድብ መሙላት እንደምትጀመር የውሃ መስኖና ኤሌክትሪክ ኃይል ሚኒስትር ዶ/ር ኢንጂነር ስለሽ በቀለ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። ትናንት የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርና የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት በሆኑት ሲሪል ራማፎዛ ሰብሳቢነት የተካሄደው ውይይትም ሙሊትን የማዘግየት አቅጣጫ የተያዘበት አለመሆኑን ሚኒስትሩ አብራርተዋል። የውሃ ሙሊት መጀመር የግድቡ […]

በኢትዮጵያ 9 አዳዲስ የትምህርት ቴሌቭዥን ጣቢያዎች ስራ ጀመሩ

ሰኔ 27, 2020 ሀብታሙ ስዩም የዛሬ 67 ዓመት የኢትዮጵያ ትምህርት መገናኛዎች ኤጀንሲ  የኦዲዮቪዥዋል ማዕከል አቋቋመ።ራዲዮ እና ቴሌቭዥንን ለማስተማሪያነት በማዋል ረገድ ማዕከሉ የታሪክ አብነት  ሆነ። ዋሽንግተን ዲሲ —  ኤጀንሲው በ1969 እኤአ በራሱ ስቱዲዮ መርሐ-ግብሮችን እያዘጋጀ ማሰራጨት መጀመሩንም «ኢትዮጵያ፣ ትምህርታዊ ራዲዮ እና ቴሌቭዥን» የተሰኘው የቶማስ ዲ ቲልሰን እና ደምሰው በቀለ ቆየት ያለ ጥናት ይጠቁማል። በዓመታት ውስጥ በተለያየ […]

“ለፊርማ ቢሮ መግባት ካልሆነ በቀር በጣና ጉዳይ ተነጋግረን አናውቅም” – ዶ/ር አያሌው ወንዴ የጣና እና መሰል የውሃ አካላት ልማትና ጥበቃ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

June 24 at 1:59 PM · “ለፊርማ ቢሮ መግባት ካልሆነ በቀር በጣና ጉዳይ ተነጋግረን አናውቅም” – ዶ/ር … “ለፊርማ ቢሮ መግባት ካልሆነ በቀር በጣና ጉዳይ ተነጋግረን አናውቅም” – ዶ/ር አያሌው ወንዴ የጣና እና መሰል የውሃ አካላት ልማትና ጥበቃ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

MOHAMED: Why a lot is at stake in the dispute over Nile waters – Daily Nation 16:16 Sat, 27 Jun

A picture taken on May 28, 2013 shows the Blue Nile in Guba, Ethiopia, during its diversion ceremony. PHOTO | WILLIAM LLOYD GEORGE | AFP Summary The confluence of the two Niles is Khartoum, in Sudan from where it flows northwards to Egypt. Eastern African countries have called for a peaceful resolution on the dispute. […]

Ethiopia on track to fill controversial dam, despite dispute with Egypt, Sudan – France 24 15:59

Issued on: 27/06/2020 – 21:53 Text by: NEWS WIRES | Video by: FRANCE 24 Follow Ethiopia said Saturday it was on track to begin filling a controversial mega-dam on the Blue Nile River within weeks but vowed to try resolving its dispute with downstream neighbours Egypt and Sudan. Advertising The Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), […]

የኮሮና ወረርሽኝ – የምርጫ ዘምቻ የጀርመን ልምድ እና አስተያየት በሕገ-መንግስት ላይ-ክፍል 6 – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር)

June 26, 2020 ለተከበራቹህ ወገኖች የኮሮና ወረርሽኝ እና ምርጫ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የኢትዮጵያ ምርጫ መራዘሙን በተመለከተ ስለጀርመን ምርጫ ልምድ ለመግለፅ በአጭሩ እሞክራልሁ። የኢትዮጵያ ምርጫ ለመራዘሙ ምክንያት ተደርጎ የሚሰማው በወረርሽኙ የተነሳ የበለጠ ሊያጋልጥ የሚችለው ወይም አስቸጋሪው የምረጡኝ ቅሰቀሳ ዘመቻ፣ የምርጫው ሂደት እና በምርጫው ቀን ለማስፈፀም እንደማይቻል ነው። የጀርመንን ልምድ ከወሰድን ምርጫ በየ4 ዓመቱ ሲደረግ ይህም ከፍተኛ በሆነ፣ ለወራት […]

ዓለማቀፍ ዘመቻ – ለኅዳሴ ግድብ

ሰኔ 25, 2020 መለስካቸው አምሃ አዲስ አበባ —ዩናይትድ ኢትዮጵያንስ ፎር ፒስ ኤንድ ሪኮንስሌሽን የተሰኘ ድርጅት ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ የታላቁ ኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብን በተመለከተ ዓለማቀፍ ዘመቻ እንደሚጀመር አስታወቀ። ዘመቻው በግብፅ መሪዎች ሲነዛ የኖረውን የተዛባ አመለካከት ለማቃናት ያለመ እንደሆነ የድርጅቱ ፀኃፊ አስታወቁ። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። ዓለማቀፍ ዘመቻ – ለኅዳሴ ግድብ by ቪኦኤ