GERD: 1959 Egypt/Sudan treaty -‘The worst agreement Khartoum could have signed’ The Africa Report 09:18

Talking Africa Podcast By Anne-Marie BissadaPosted on Saturday, 4 July 2020 15:13 The Grand Ethiopian Renaissance Dam, or GERD, is due to start filling the dam in the coming weeks. Egypt has tried in vain to put the breaks on the project that it claims will negatively impact its access to water. At the start […]
እነደዚህቀደሙ ጥፍር አንነቅልም – ጠ/ሚ አቢይ አህመድ

July 3, 2020 Ethiopia’s Council of Ministers Meeting
የአምነስቲ ኢንተርናሽናል መግለጫ

ሐምሌ 03, 2020 ገልሞ ዳዊት ናይሮቢ — በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ላይ የተፈፀመውን ግድያ መንግሥት በጊዜ መርምሮ ለህዝብ ይፋ እንዲያደርግ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቹ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠይቋል። የድርጅቱ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት አያያዝ አጥኚ አቶ ፍሰሃ ተክሌ ለቪኦኤ በሰጡት ቃል “ከዚህ በፊት በሃገሪቱ የመንግሥት ባለሥልጣናት ላይ ያነጣጠረ ግድያ ምርመራ ውጤት መዘግየቱ ለእንዲህ ዓይነቱ ግድያ ዳግም መከሰት በር ይከፍታል” […]
የአቶ ገብሩ አሥራት የኢትዮጵያ ግምገማ

July 2, 2020 Source: https://amharic.voanews.com/a/tigray-arena-7-2-2020/5486006.htmlhttps://gdb.voanews.com/C2BC1787-684A-4383-A1FF-00AE19EF6416_w800_h450.jpg ሐምሌ 02, 2020 ሰሎሞን አባተ አቶ ገብሩ አሥራት ዋሺንግተን ዲሲ — የግንቦት ሃያን 29ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ጊዜ እጅግ አሳሳቢ መሆኑንና በኢህአዴግ ዘመን “ተጨብጠው ነበር” ያላቸው ፖለቲካዊ፣ ምጣኔኃብታዊ፣ ማኅበራዊና ዓለም አቀፍ ስኬቶች መቀልበሳቸውን፤ አልያም እያሽቆለቆሉ መሆናቸውን በመግለፅ በከበዱ ቃላትና አቀራረብ ተችቷል። “ሃገሪቱ […]
የህወሓትና የፅንፈኛው ኃይል ዘመቻ እና በኦሮሚያ ክልል ያለው አለመረጋጋት
July 2, 2020 ESAT Eletawi የህወሓትና የፅንፈኛው ኃይል ዘመቻ እና በኦሮሚያ ክልል ያለው አለመረጋጋት July 2020 የህወሓትና የፅንፈኛው ኃይል ዘመቻ እና በኦሮሚያ ክልል ያለው አለመረጋጋት July 2020
ሰበር መረጃ – ‘መንግስት ጀዋርን መፍታት አለበት። ካልሆነ ግን በሀገራችን በተለይ በኦሮሚያ ከፍተኛችግር ይኖራል’ – ፕ/ር መረራ ጉዲና
July 2, 2020 Source: https://abbaymedia.info
ግብጾች ስለ ኢትዮጵያ ምን ይላሉ? ትርጉም በኡስታዝ ጀማል በሽር Nile
July 2, 2020 Source: https://abbaymedia.info
በአርቲስት ሃጫሉ ግድያ የተጠረጠሩ ግለሰቦች መያዝ፣ የነጃዋር መታሰርና የተያያዙ ዘገባዎች በቪኦኤ
July 1, 2020 VOA update on Hachalu Hundessa and related news
የኦነግ ሊቀመንበር ለሰላምና ለ”ነፃና ግልፅ” ምርመራ ጥሪ አሰሙ

ሐምሌ 01, 2020 ሰሎሞን አባተ ፎቶ ፋይል፦ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀመንበር ኦቦ ዳዉድ ኢብሳ Print ዋሺንግተን ዲሲ — በሃጫሉ ሁንዴሳ ህልፈት በእጅጉ ያዘኑ መሆናቸውን በመግለፅ ለቤተሰቡ፣ ለጓደኞቹ፣ ለመላው የኦሮሞና የኢትዮጵያ ሕዝብ መልዕክታቸውን ያስተላለፉት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀመንበር ኦቦ ዳዉድ ኢብሳ የማንም ሲቪል ህይወት በዚህ ዓይነት ሁኔታ ማለፍ እንደሌለበት አሳስበዋል። ነፃና ግልፅ ምርመራ እንዲካሄድም ለመንግሥት ጥሪ […]
ረቡዕ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና
Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/107181 July 1, 2020 ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ ረቡዕ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና by ቪኦኤ
