የጨቅላ ልጃቸው የማይድን በሽታ ለሌሎች ተስፋ እንዲሆን የሚጥሩት ወላጆች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 24 ነሐሴ 2025, 08:08 EAT “ላያ ‘መስማት እንደማትችል’ ዶክተሩ ነግሮናል፤ እና ሁሉም ነገር ባለበት የቆመ፣ ጊዜ እና ቦታ የሚባለው ስሜት የጠፋ ያህል ነው የተሰማኝ።” ይህ ፓብሎ ጋሪጎስ እና አልሙዴና ቬላስኮ ልጃቸው ላያ ከተወለደች ገና ጥቂት ወራት እንዳስቆጠረች የሰሙት አስደንጋጭ ዜና ነበር። በወቅቱ “በድንጋጤ ደርቀው ቀርተው” እንደነበር ይናገራሉ። ነገር ግን ተጨማሪ […]
የአየር መንገድ ተፈናቃዮች/ፋኖ ትምህርት ፈቀደ/የዩጋንዳው መሪ እና ህዳሴ / የተከበሩ ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ #D/rSisayMengiste #HarmonyTube
Harmony Tube | HBS
Ethiopia: Authorities must drop proposed changes to the CSO law, halt restrictions on civic space – Amnesty International
Amnesty International Ethiopia: Authorities must drop proposed changes to the CSO law, halt restrictions on civic space “This proposed amendment is an indication that the recently intensified crackdown onhumanrightsdefenders, CSOs, andmedia is widely linked to the upcomingelections and the human rightschallenges confronting the country ahead of theelections.It also leaves room forabuse ofdiscretionby introducing vagueand overly […]
የኩላሊትዎን ጤና በእነዚህ አራት መንገዶች መጠበቅ እንደሚችሉ ያውቃሉ? | BBC News አማርኛ
BBC News አማርኛ
Anchor Media ለሀገር የተከፈለ ታላቅ ጽናት – ሜጀር ጄነራል ዶክተር መስፍን ገብረቃል
Anchor Media
“በሳምንት አራት ቀን ብቻ መሥራት ጤናማ ያደርጋል”- በ141 ተቋማት የተሠራ ጥናት
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት በተለመደው አካሄድ በሳምንት አምስት ቀን ሠርተን ሁለት ቀን እናርፋለን። ሰኞ ሲመጣ ወደ ሥራ እንመለሳለን። ይሄ አሠራር ምን ያህል ውጤታማ ይሆን? ‘ኔቸር ሂውማን ቢሄቪየር’ በተባለው የሳይንስ መጽሔት ላይ የታተመው ጥናት ለዚህ ጥያቄ ምላሽ ይሰጣል። እስካሁን በዘርፉ ከተሠሩ ጥናቶች ሰፊው ነው። በሳምንት አራት ቀን ብቻ መሥራት የሰዎችን ጤና […]
በእርጅና ጊዜ ሥጋ እና የእንስሳት ተዋጽዖዎችን አለመመገብ ጠቃሚ ይሆን?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የምንመገበው ምግብ ውስጥ ሥጋ እና የእንስሳትን ተዋጽዖዎች በምን ያህል መጠን ማካተት ይገባናል የሚለው አከራካሪ ጉዳይ ሆኖ ቀጥሏል። በኢትዮጵያውያን ዘንድ የፆም ምግብ የሚባለው ከሥጋ እና ከእንስሳት ተዋጽዖዎች ውጪ የሆነው (ቬጋን) አመጋገብ አንዳንዶች ሁሉም ሊከተሉት የሚገባ የኑሮ ዘዬ ነው ይላሉ። ሌሎች ደግሞ ይህንን አመጋገብ በጥንቃቄ ይመለከቱታል። ሥጋ እና […]
እስራኤል “የፍልስጤምን የአገርነት ጥያቄ ለመቅበር” የወጠነችበት አወዛጋቢው ሰፈራ ምንድን ነው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 17 ነሐሴ 2025, 08:08 EAT እስራኤል በኃይል ይዛው በምትገኘው ዌስት ባንክ የወጠነችው ሰፈራ የመስፋፋት ዕቅድ “የፍልስጤምን የአገርነት ጥያቄ የሚቀብር ነው” በማለት የቀኝ አክራሪው የእስራኤል የገንዘብ ሚኒስትር ቤዛሌል ስሞትሪች መናገራቸውን ተከትሎ ከባድ ውግዘት ገጥሟቸዋል። ይህ የአይሁዳውያንን ሰፈራዎች ማስፋፋት እስራኤል በኃይል በያዘችው ዌስት ባንክ ከሦስት ሺህ በላይ ቤቶችን ለመገንባት የወጠነ ነው። ኢ1 […]
ከታማሚዎች ጸጉር የሚሰራ የጥርስ ሳሙና ጥርስን ለማከም ሊውል እንደሚችል ተመራማሪዎች ተናገሩ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 17 ነሐሴ 2025, 09:41 EAT ተሻሽሏል 17 ነሐሴ 2025, 09:41 EAT የጥርስ ሕመም ካለባቸው ሰዎች ጸጉር የተሰራ የጥርስ ሳሙና የተበላሹ ጥርሶችን ለመጠገን እና ለመከላከል እንደሚረዳ ተመራማሪዎች ገለጹ። በዩናይትድ ኪንግደም የሚገኘው ኪንግስ ኮሌጅ ለንደን ተመራማሪዎች በፀጉር፣ በቆዳ እንዲሁም እንደ በግ ባሉ እንስሳት ጸጉር ውስጥ የሚገኘው ኬራቲን የተባለ ፕሮቲን የጥርስ ሽፋን እንዲጠገን […]
Protecting the future: annual review meeting of Ethiopia’s The Ethio-Pandemic Prevention, Preparedness and Response (EPPR) project
Source: World Health Organization (WHO) – Ethiopia The meeting was formally opened by Dr. Mebratu Masebo, on behalf of the Minister of Health, setting the tone for a high-level, collaborative exchange ADDIS ABABA, Ethiopia, August 14, 2025 The Ethio-Pandemic Prevention, Preparedness and Response (EPPR) Project held its first Annual Review Meeting from 9 to 11 July […]
