ኢትዮጵያ የትግራይ ብሔራዊ ህልውናና የተጋሩ ብሔራዊ ማንነት የምትቀበል አይደለችም የሚለው ተገንጣይ ቡድን በምርጫ ቦርድ ጊዜያዊ ዕውቅና አግኝቷል።

June 20, 2020 “ሀገረ ትግራይ እንዳይመሰረት እንቅፋት የሚሆነን ህውሓት ነው” የትግራይ ነፃነት ፓርቲ “ሀገረ ትግራይ እንዳይመሰረት እንቅፋት የሚሆነን ህውሓት ነው” የትግራይ ነፃነት ፓርቲ DW : “ኢትዮጵያ የትግራይ ብሔራዊ ህልውናና የተጋሩ ብሔራዊ ማንነት የምትቀበል አይደለችም” የሚለው የትግራይ ነፃነት ፓርቲ በመጀመሪያ ጠቅላላ ጉባኤው አመራሮቹን መርጧል። የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ ደጀን መዝገበ “የትግራይ ብሔራዊ ህልውናና ብሔራዊ ማንነት በተሟላ መልኩ […]

ቀለበታዊ የፀሀይ ግርዶሽ “ring of fire” Solar Eclipse ታሪካዊ ክስተት በአዲስ አበባ 90% ገደማ ይታያል።

June 20, 2020 – ምንሊክ ሳልሳዊ ግርዶሹ በመላው ኢትዮጵያ ይታያል። በአዲስ አበባ 90% ገደማ ይታያል።   በኢትዮጵያ ቀለበታማ የፀሀይ ግርዶሽ ከምዕራብ ወለጋ አንስቶ ሰሜናዊ ምስራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች እንደሚሸፍን  …. ቀለበታዊ የፀሀይ ግርዶሽ ሰኔ 14 ቀን 2012 ዓ.ም ላሊበላ አካባቢ ይከሰታል።  ሰኔ 14/2012 ዓ.ም በዓለም ሰማይ ላይ ፀሐይ በጨረቃ ትሸፈናለች፤ በከዋክብትም ትከበባለች፤ ሰማይም ልዩ ገጽታ ይኖራታል፡፡ […]

በሊባኖስ ከ100 በላይ ኢትዮጵያውያን በአሰሪዎቻቸው ጎዳና ላይ ተጥለዋል።

June 20, 2020 – Konjit Sitotaw DW : በሊባኖስ ከ100 በላይ ኢትዮጵያውያን በአሰሪዎቻቸው ጎዳና ላይ ተጥለዋል።የወደቁትን እኛ ለእኛ የተባለው የበጎ አድራጎት ማኅበርና የሊባኖስ መንግሥት ቢያነሱም ችግሩ ወደፊት ለሚከሰት ሌላ ቀውስ ማስጠንቀቂያ ይመስላል።የእኛ ለእኛ አባል የሆነችው መቅደስ «ዛሬ የተዋረድንው እንደግለሰብ ነው። ነገ የምንዋረደው እንደ ሀገር ነው» ስትል አስጠንቅቃለች Audio Player00:0000:00 Use Up/Down Arrow keys to increase […]

በትግራይ ነፃነት ፓርቲ መግለጫ ላይ የዓረና ፓርቲ አስተያየት

Source: https://amharic.voanews.com/a/tigray-in-arena-response-6-18-2020/5467913.htmlhttps://gdb.voanews.com/4A61C918-36D7-423F-827E-A37C12657B5D_cx29_cy12_cw71_w800_h450.jpg ሰኔ 18, 2020 ሙሉጌታ አጽብሃ መቀሌ መቀሌ — በቅርብ ግዜ በትግራይ ክልል “ትግራይ ሃገር መሆን አለባት” በማለት በሰላማዊ መንገድ ትግል ለማካሄድ የተመሰረት የትግራይ ነፃነት ፓርቲ (ውድብ ናፅነት ትግራይ) ስለያዘው ፕሮግራም ሪፖርት ማቅረባችን ይታወቃል። ትግራይ ከኢትዮጵያ ተነጥላ የራስዋ ሃገር ትመስርት በሚል ጉዳይ ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዓምዶም ገብረስላሴ አስተያየታቸውን ጠይቀናል። ዝርዝሩን […]