የሀገርን ድንበር ላለማስደፈር በበርካታ አውደ ውጊያዎች የተፋለሙት የቀድሞ የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት አባላት

May 27 at 1:24 PM · የሀገርን ድንበር ላለማስደፈር በበርካታ አውደ ውጊያዎች የተፋለሙት የቀድሞ የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት አባላት ስለህዳሴ ግድብ
“የሀይማኖት አባቶች ለሕወሓት አሳልፈው ሰጥተውናል፣ እነሱ የሚጨነቁት ለራሳቸው ክብር ብቻ ነው” – አባ ገብረየሱስ ኪ/ማርያም
May 30, 2020
”ግብፆች ቀልድ ያበዛሉ እኛ ደግሞ እናመራለን ፕሮፌሰር” አህመድ ዘካርያ

May 30, 2020
የአምነስቲ ተመራማሪ በአማራና በኦሮሚያ ክልል ተፈጽመዋል ስለተባሉት ጥሰቶች የሰጡን ማብራሪያ

ግንቦት 29, 2020 ጽዮን ግርማ ዋሺንግተን ዲሲ —ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አምነስቲ ኢንተርናሽናል “ሕግ ከማስከበሩ ባሻገር” በሚል ባወጣው ሰፋ ያለ የ50 ገፅ ሪፖርት፤ በኢትዮጵያ መንግሥት የፀጥታ አስከባሪዎች በኦሮሚያ እና በአማራ ክልል የከፉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መፈፀማቸውን ዘርዝሯል። ግድያ፣ ጅምላ እስር፣ የማሰቃየት ተግባራት እና በእስር ቤቶች ውስጥ ተፈፅመዋል የተባሉ ሁለት ፆታዊ ጥቃቶች ማሳያዎች በሪፖርቱ ውስጥ […]
EU welcomes resumption of Ethiopian Renaissance Dam negotiations – Egypt Independent 07:01

Egypt Independent May 29, 2020 1:01 pm EU High Representative for Foreign Affairs and Security Policy Josep Borrell on Thursday welcomed the resumption of negotiations between Egypt, Sudan and Ethiopia regarding the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), and stressed the importance of reducing tensions between the three parties. During his conversation with African Union Commissioner for […]
ዋልታ ቴሌቪዥን ያቀረበው ሰቆቃ፤ ህውሃትን አፍ ለማዘጋት ወይስ ለፍትህ?

May 29, 2020 Source: https://ethiothinkthank.com/2020/05/29/misusing-the-terrible-story-of-torture-victims-by-yared-hailemariam/ 1ኛ/ የዚህ ሰቆቃ ከፊል የሚሆነውን ክፍል ከአመት በፊት መሰለኝ እንዲሁ ለፖለቲካ ፍጆታ በመንግስት ሚዲያ ቀርቦ ተመልክቼዋለሁ። ያኔም የተሰማኝን ጥልቅ ቅሬታ ጽፌያለሁ። 2ኛ/ ይህ ሰቆቃ በቴሌቭዥን ከተላለፈ በኋላ ግን የሰቆቃውን ሰለቦች ዞር ብሎ ያያቸው አካል እንደሌለ አውቃለሁ። እንደውም አንዳንዶቹ አስቸኳይ የአካል እና የአዕምሮ ህክምና ያስፈልጋቸው ስለነበር ለነፍሳቸው ያደሩ ኢትዮጵያውያን በሶሻል ሚዲያ […]
“የሱዳን ሕዝብ ለግብፅ የተሳሳተ መረጃ ሰለባ ነው፤ ኢትዮጵያ ዐረብኛ ቋንቋ ተናጋሪዎችን ታሳቢ ያደረገ ሚዲያ ያስፈልጋታል።” ዑመር ረዲ አህመድ
May 29, 2020
To Heal, Ethiopia Needs to Confront its Violent Past – Human Rights Watch 06:59

May 28, 2020 8:08AM EDT Published in: Addis Standard Laetitia Bader Senior Researcher, Africa Division LaetitiaBader LaetitiaBader “I want to move on and feel a part of Abiy’s Ethiopia. I want justice and a chance to get better myself,” a survivor of torture told a colleague of mine last year. “But I don’t know where […]
ወ/ሪ ብርቱካን ሚደቅሳ ለድምፀ ወያነ ጋዜጠኛና ለህወሃት የሰጠችው መልስ
ለትግራይ ክልላዊ መንግሥት መግለጫ የፌዴራል መንግሥቱ ምላሽ

ግንቦት 29, 2020 እስክንድር ፍሬው አዲስ አበባ — የትግራይ ክልላዊ መንግሥት በፌዴራል መንግሥቱ ላይ የሰነዘረውን ትችት በስሜትና በቁጣ የተሞላ ሲሉ የገለፁት የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ//ቤት የፕሬስ ክፍል ኃላፊ ንጉሡ ጥላሁን አሁን ለመጣው ለውጥ ምክንያቱ ከዚያ በፊት ይፈፀም የነበረው ግፍ ነው ብለዋል። ክልሉን የሚመራው ቡድን እንደዚህ ዓይነት መግለጫዎችን የሚያወጣውም በዚያው በትግራይ እየተነሳ ያለውን ጥያቄ አቅጣጫ ለማስቀየርነው ሲሉም አቶ […]
