የትግራይ ክልል መንግሥት መግለጫ

Source: https://amharic.voanews.com/a/tplf-presser-5-28-2020/5439936.htmlhttps://gdb.voanews.com/4A61C918-36D7-423F-827E-A37C12657B5D_cx0_cy0_cw93_w800_h450.jpg ግንቦት 29, 2020 ሙሉጌታ አጽብሃ መቀሌ — ኢትዮጵያ መንግሥት አልባ ለመሆን ተቃርባለችና የዓለምአቀፍ ማኅበረሰብ የችግሩ መፍትሄ አካል ሊሆን ይገባል ሲል የትግራይ ክልል መንግሥት ገለጸ። የክልሉ መንግሥት የዛሬውን ግንቦት 20ን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ነው ይሄን የገለጸው። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። የትግራይ ክልል መንግሥት መግለጫ by ቪኦኤ
Ethiopia Sheger Cafe – የሐገራችን የፓርቲ ፖለቲካ ባህል – ዓለማየሁ አረዳ (ፒኤችዲ) ከመዓዛ ብሩ ጋር
May 19, 2020
ኢትዮጰያዊው ሳይንቲስት ዶ/ር ፈለቀ ታደለ ሰለ አባይና ተዛማጅ ጉዳዮች በሬዲዮ ዴሞክራሲያ
በወቅቱ የአባይ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ለመወያየት
የህዳሴው ግድብ ላይ የግብፅ ጩኸትና የኢትዮጵያ አቋም
May 22, 2020
“ይሄን ስርዓት ገደል የሚከተው አድርባይ ምሁር ነው”

እውነት እምነት May 21 at 12:11 PM · “ይሄን ስርዓት ገደል የሚከተው አድርባይ ምሁር ነው” “200 ወታደር ይዞ እኮ ነው የገባው። በ200 መቶ ወታደር ነው አገር ነፃ የሚወጣው?”
Living in Ethiopia – GOV.UK (Press Release) 07:11
Advice for British people living in Ethiopia, including information on health, education, finance, moving to the UK and more. Published 26 May 2020 From: Foreign & Commonwealth Office Contents Introduction Coronavirus Health Education Entry and residence requirements Benefits Driving licences and vehicles Finance Social ethics and traditions Moving to the UK Disclaimer Introduction This guide […]
ውይይት፦ የሕገ-መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ መርሐ-ግብር ስብጥር ፍትኃዊ ነበር?

May 24, 2020 Source: https://www.dw.com/am/%E1%8B%8D%E1%8B%AD%E1%8B%AD%E1%89%B5%E1%8D%A6-%E1%8B%A8%E1%88%95%E1%8C%88-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%A5%E1%89%B5-%E1%8C%89%E1%8B%B3%E1%8B%AE%E1%89%BD-%E1%8A%A0%E1%8C%A3%E1%88%AA-%E1%8C%89%E1%89%A3%E1%8A%A4-%E1%88%98%E1%88%AD%E1%88%90-%E1%8C%8D%E1%89%A5%E1%88%AD-%E1%88%B5%E1%89%A5%E1%8C%A5%E1%88%AD-%E1%8D%8D%E1%89%B5%E1%8A%83%E1%8B%8A-%E1%8A%90%E1%89%A0%E1%88%AD/av-53545761?maca=amh-podcast_amh_diskussionsforum-8741-xml-mrsshttps://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/podcasts/amh/8741_podcast_amh_diskussionsforum/CB3CC5B9_2-podcast-8741-53545761.mp3
አገዛዙ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁንና ምንደኞቹን በመጠቀም ያሰበውን አሳክቷል!!!

ትናንትና ከጤና ሚንስቴርና ከምርጫ ቦርድ ተብየው ኃላፊዎች መሰማት (hearing) እንደተረዳቹህት የጤና ሚንስትር “ወረርሽኙ በዚህ ጊዜ በቁጥጥር ስር ይውላል! ብሎ መተንበይ የሚቻልበት ሁኔታ የለም!” በማለቱ፣ የምርጫ ቦርድ ደግሞ ሁለት የቢሆን ግምቶችን (scenarios) በማስቀመጥ “1ኛው. ኮቪድ በቁጥጥር ስር የሚውል ከሆነ ምርጫ ለማኪያሔድ በቁጥጥር ስር መዋሉ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር የዐሥር ወራት የዝግጅት ጊዜ ያስፈልገኛል፡፡ 2ኛው. ኮቪድ የማይጠፋ […]
Ethiopia : በመካከለኛው ምስራቅ ስለ ህዳሴው ግድብ እውነት የሚተጋው ኢትዮጵያዊ መሀመድ አል አሩሲ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፤ ፈጣን መረጃ ያግኙ። https://t.me/joinchat/AAAAAEm0edZXBJT1pKuRzw
የነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ መግለጫ – ቪኦኤ/ አማርኛ

ግንቦት 20, 2020 መለስካቸው አምሃ አዲስ አበባ — የኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካና እና ሕገ መንግሥታዊ ችግሮችን ለመፍታት መንግሥት አማራጭ ሃሳቦችን እየፈራ ነው ሲሉ የነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ መሪ ተናገሩ። መንግሥት በቂ የውይይት መድሮኮችን መፍጠር እንዳለበትም አሳሰቡ። እንዲህ ያሉ መድረኮችን በመክፈት ወደ ብሄራዊ መግባባት ለመድረስ ጊዜው አልመሸም አሉ። መንግሥት በበኩሉ ለውይይት መድረኩ ክፍት እንደሆነ አስታወቀ። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ […]
