የአውሮፓ ህብረት የናይል ወንዝና የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ላላቸው ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ እውቅና እንደሚሰጥ ገለፀ

May 19, 2020 – Konjit Sitotaw (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት የናይል ወንዝ እና የታላቁ የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ላላቸው ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ እውቅና እንደሚሰጥ ገለፀ።የአውሮፓ ካውንስል እና የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንቶች በጋራ ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በፃፉት ደብዳቤ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ሲደረጉ የነበሩ የሶስትዮሽ ድርድሮችን ህብረቱ ሲከታተል መቆየቱን እና ከሀገራቱ ጋርም ግኑኝነት እንደነበረው ገልፀዋል።ፋና ብሮድካስቲንግ […]

Sudan’s DUP asserts necessity of reaching agreement on GERD – Ahram Online 12:29

MENA Monday 18 May 2020 Water flows through GERD as it undergoes construction work (photo: Reuters) Sudan’s Democratic Unionist Party (DUP) said it is greatly concerned about the latest developments of the controversial Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) file. In a statement on Sunday, DUP noted that it closely follows up the negotiations among Egypt, […]

ኢህአፓ የኢትዮጵያ የፖለቲካ እንደተጠበቀው እየሄደ አይደለም አለ

የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ኢህአፓ በሀገሪቱ ውስጥ የሚታየው የፖለቲካ ሁኔታ እንደተጠበቀው እየሄደ አይደለም አለ። ፓርቲው በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ላይ ባወጣው መግለጫው እንዳመለከተው ሃገሪቱ ከገባችበት ችግር ውስጥ እንድትወጣ የበኩሉን ሚና ለመጫወት መዘጋጀቱን የፓርቲው መሪ ወ/ሮ ቆንጅት ብርሃኔ ተናግረዋል። ኢህአፓ የኢትዮጵያ የፖለቲካ እንደተጠበቀው እየሄደ አይደለም አለ | ኢትዮጵያ | …https://www.dw.com/am/ኢህአፓ-የኢትዮጵያ-የፖለቲካ…ኢሕአፓ ሃገሪቱ ከገባችበት ችግር ውስጥ እንድትወጣ የበኩሉን ሚና […]