ፑቲን ትራምፕን ከማግኘታቸው በፊት ኪም ጆንግ ኡን “ወዳጄ ነው” አሉ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 13 ነሐሴ 2025, 15:54 EAT ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር በዩክሬን ጦርነት ዙሪያ ለመምከር ቀጠሮ የያዙት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አሁንም ከሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ጋር “ወዳጆች” መሆናቸውን ተናገሩ። ፑቲን ከኪም ጋር “ወዳጅነታቸውን” ደግመው ያረጋገጡት ቢቢሲ የሰሜን ኮሪያ ዜጎች ባርነት መሰል በሆነ መንገድ ወደ ሩሲያ ተወስደው በግንባታ ሥራ […]

Nutrition for Growth: A Crossroads for Ethiopia’s Healthy Future  – Think Global Health 00:06 

Ethiopia’s minister for health services and programs lays out long-term strategies for nutrition and global partnerships A woman holds her child as they wait to receive treatment in Kobo health center, in Kobo village, one of the drought stricken areas of Oromia region, in Ethiopia, on April 28, 2016. REUTERS/Tiksa Negeri By  Dereje Duguma April 10, […]

Regional and international dimensions of conflicts in eastern Sudan  – Radio Dabanga 14:45 

 11/08/2025 20:45 EASTERN SUDAN A Sudanese mother and her children at a health post in Ura Refugee Camp, in Ethiopia’s Benishangul-Gumuz Region (File photo: WFP/Michael Tewelde) By El Tigani El Haj Abdelrahman International and regional interventions in Sudan are not new; they are rooted in a complex web of historical relations ties and strategic interests linking […]

ወደ ቀደመ ሕይወታቸው መመለስ ፈተና ሆኖባቸው ፊታቸውን ወደ መጠጥ ያዞሩት የሩሲያ ወታደሮች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት ጦርነት እንደሚሰበከው ቀላል አይደለም። የሰው ልጅ ሊመልሰው የማይችለው የሕይወት መቀጠፍ፣ የሰብዓዊነት መሰለብ፣ የንብረት መውደም፣ የሰላማዊ ሰዎች ሰቆቃ. . . ሌላም ሌላም ጠባሳ ይጥላል። ገፈት ቀማሹ ተሸናፊዎቹ ብቻ አይደሉም አሸናፊዎችም ቢሆኑ ከሰቆቃዎች ጋር ሊኖሩ ግድ ይላቸዋል። በጦርነት ተሳታፊ የሆኑ ወታደሮች ጠላትም የሚሉት ቢሆን የሰውን ልጅ ሕይወት መቅጠፍን […]

ከአፍንጫችን የሚወጣው ፈሳሽ ስለ ጤናችን ምን ይናገራል?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 7 ነሐሴ 2025 ከአፍንጫችን የሚወጣ ፈሳሽ ወይንም ‘ንፍጥ’ ራሳችንን ከበሽታ በመጠበቅ ረገድ ከፍተኛ ሚና እንዳለው ያውቃሉ? ከዚህም በተጨማሪ ቀለሙ ብቻ በሰውነታችን ውስጥ ስላለው ነገር ለመረዳት እንደሚጠቅምስ? በጥንታዊቷ ግሪክ ንፍጥ የሰውን ጤና እና ሰብዕና ለማመጣጠን ድርሻ ካላቸው አራት የሰውነት ፈሳሾች መካከል አንዱ እንደሆነ ይታሰብ ነበር። ሐኪሙ ሂፖክራቲስ አክታ፣ ደም፣ ቢጫ ሐሞት […]

በጦርነት መሀል የተወለዱ ልጆችን ስለ ስሜት የሚያስተምሩት የሶማሊያ ትምህርት ቤቶች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት በማዕከላዊ ሶማሊያ በሚገኝ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ ታዳጊዎች መሬት ላይ ክብ ሠርተው ተቀምጠዋል። መምህራቸው የምታነብላቸውን ታሪክ በአንክሮ ያደምጣሉ። ከሶማሊያ መዲና ሞቃዲሾ በ500 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ዱሳማራብ የሚገኘው ዳርየል አካዳሚ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ አዲስ አሠራር እየተዘረጋ ነው። ተማሪዎች ስለ ስሜት ይማራሉ። ማኅበራዊ […]

EPRP Rises Again: A Legacy of Martyrdom, A Future of Struggle

Mengistu Musie (Dr.) Email: mmusie2@gmail.com I had the privilege of witnessing the 11th Congress of the Ethiopian People’s Revolutionary Party(EPRP) from beginning to end. In the days leading up to the Congress, there was a palpablesense of concern—intense debates, quiet tensions, and unspoken anxieties surrounded thegathering in the diaspora support teams and the leadership back […]

ዓለም የሚመገበውን የሩዝ መጠን መቀነስ አለበት?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 3 ነሐሴ 2025, 11:14 EAT ሩዝ ከምግብ በላይ ነው። ከግማሽ በላይ ለሚሆነው የዓለም ሕዝብ የባህሉ፣ የወጉ እና የኢኮኖሚ ኅልውናው ምልክት በመሆን የዕለት ተዕለት ኑሮው ዋና አካል ነው። የፊሊፒንስ ዋና ከተማ በሆነችው ማኒላ የሚኖረው አድሪያን ቢያንካ ቪላኑዌቫ “ሩዝ የእያንዳንዱ የፊሊፒንስ ምግብ ፍጹም የልብ ትርታ ነው።ከዋና ምግብነት በላይ ነው፣ የባህል የማዕዘን ድንጋይ […]

Medication adherence among children with heart failure at the University of Gondar Comprehensive Specialized Hospital Gondar Northwest Ethiopia – Nature.com 03:50 

Scientific Reports volume 15, Article number: 28069 (2025) Cite this article Abstract Children with heart failure take multiple medications, and adherence to the medicines plays a pivotal role in attaining maximal therapeutic benefits. However, the exact prevalence of medication adherence among children with heart failure is not well documented, especially in developing countries. Therefore, this study was conducted to assess the […]