The TPLF’s Elites Had Their “Bottom Sewn up tightly” (By LJDemissie)

2019-08-27 Hate is like a poison you make for your enemy that you end up swallowing yourself.” David Duchovny, Holy Cow “Ethnic stereotypes are boring and stressful and sometimes criminal. It’s just not a good way to think. It’s non-thinking. It’s stupid and destructive.” Tommy Lee Jones Author’s note: Although I wrote this article on […]
በብአዴን ሚዛን አስጠባቂነት የተመሰረተው የኦሕዴድ/ኦነግ የበላይነት (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-09-03 በብአዴን ሚዛን አስጠባቂነት የተመሰረተው የኦሕዴድ/ኦነግ የበላይነትአቻምየለህ ታምሩ የኦሮሞ ብሔርተኞች ባገራችን ላይ እያደረሱ ያለውን መከራ ለማድረስ የቻሉት የማዕከላዊውን መንግሥት ሥልጣን በሞኖፖል ስለተቆጣጠሩ ነው። ይህ ደግሞ የሆነው ብአዴኖች ስለፈቀዱላቸው ነው። እስከመጨረሻው ድረስ ከለጠጥነው የኦሮሞ ብሔርተኞች የተረጋገጠ ድጋፍ ከ30% አይበልጥም። የብአዴንን ድጋፍ ቢያጡ የኦሮሞ ብሔርተኞች ኃይል ያጣሉ። የብአዴንን ድጋፍ ሲያጡ ኃይል ስለሚያጥራቸው ከውጭ የሚደግፋቸው ማንም ኃይል አይኖራቸውም። […]
የቋሚ ሲኖዶሱ ወቅታዊ መረጃ – እነ ኃይሌ ገብረሥላሴ ፓትርያሪኩን አታለዋል!! (ዘመድኩን በቀለ)

2019-09-03 የቋሚ ሲኖዶሱን ወቅታዊ መረጃ እንካችሁ… ዘመድኩን በቀለ * ሌላ ትኩሳት ፦“ የኢየሩሳሌም ገዳማትን ያሠሩት አፄ ዮሐንስ ናቸው። አፄ ዮሐንስ ደግሞ ትግሬ ናቸው። እናም የኢየሩሳሌም ገዳማትን ማስተዳደር ያለበት አጋዝያኖች ነን። ትግርኛ ተናጋሪ የሆንን እኛ ኤርትራውያንና ትግራዋዮች ነን ” * ቀውስ በላይ መኮንን መንግሥት ይሁነኝ ብሎ ከጀርባ እንደሚደግፋቸውም ታይቷል። የ OMN, ADDIS TV, እና የETV, በሲኖዶሱ መግለጫ ላይ ሳይገኙ በዚህ […]
Why does TPLF badly need the next election to be held? Asmelash Yohannes (PhD, Mekelle University School of Law)

August 20, 2019 From strategic point of view, the leaders of TPLF (Tigray People’s Liberation Front) know, or they are predicting to say the least, that the ruling EPDRF party may not survive the upcoming general election. You can call this a gamble or a bluff! But it could make sense if you have the […]
ዋልያ ኢንፎርሜሽን “…የኦሮሞ እና አማራ ክልል ለሁለት መከፈል አለባቸው…”

Published on Aug 14, 2019
መለስን ቅበሩት! ተመስገን ደሳለኝ

2019-08-20 ከኢትዮጵያ ሀገሬ የደቀቀ ኢኮኖሚ ላይ በማን አህሎኝነት ወጪ ተደርጎ፣ ቅጥ ባጣ መልኩ በመላ አገሪቱ እየተከበረ ስላለው የቀድሞ አምባገነን ጠ/ሚኒስትር ሁለተኛ ሙት ዓመት ዝክርም ሆነ ሰውየውን ዛሬም በአፀደ-ህይወት ያለ ለማስመሰል እየሞከሩ ላሉት ጓዶቹ አንዲት ምክር ብጤ ጣል ማድረጉ ተገቢ ነው ብዬ ስለማስብ በአዲስ መስመር እንዲህ እላለሁ፡- አብዮታዊው ገዥ-ግንባር ግንቦት ሃያ፣ የህወሓት ምስረታ፣ የብአዴን […]
የምንጠብቀው ሌላ፥ የሚሆነው ሌላ ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

2019-08-20 ስለ ኢትዮጵያ በፍቅር ተነድፈን የምንጠብቀው አንድም ትንሳሄ (ተስፋ) ወይም መበታተን (ስጋት) ነው። ግን ሁለቱም እየሆነ አይደለም። ወደፊትም እነዚህ አይሆኑምና ከመንፈስ መዋዥቅ ለመውጣት ምናልባት ራሳችንን መርምረን የምንጠበቀውን ተስፋም ሆነ ስጋት ከነባራዊ ሁኔታ ጋር አስታርቀን የሚሆን የሚሆነው ላይ ማተኮር ይሻል ይሆን እላለሁ። እንደ ባለ አዕምሮ ሲታይ በኢትዮጵያ ምድር እንኳን ምርጫ ማድረግ ቀርቶ፥ በሰላም አብሮ መኖር ያልተቻለበት፥ […]
“የምንሊክ የአደራ ቃል!!!” (ያሬድ ጥበቡ)

2019-08-20 ባለቅኔው ፀጋዬ ገብረመድህን በምናብ 100 አመት ወደኋላ ተመልሶ፣ አጤ ምንሊክ ለልጅ ልጃቸው ኢያሱ ያቃመሱት ምክር ተረክ ነው ። የዙሪያ ክብ ፍልስፍና ላይ የሚያጠነጥን እሳቤ ። ዛሬ የፀጋዬን የአደራ ቃል ከመስማቴ በፊት የሃበሻን ዙሪያ ክብ ፍልስፍና የነገረኝ የትውልዳችን ታላቅ ምሁር ኤልያስ ወልደማርያም ነበር ። በ1968 ዓም አራት ኪሎ የሳይንስ ቤተመፃህፍት ወስዶ አንዲት የሳይንስ አመጣጥና እድገት […]
“ኬኛ!”- የአንዱ ስጋት የሌላው ተስፋ ?!? (መስከረም አበራ)

2019-08-20 “ኬኛ!”- የአንዱ ስጋት የሌላው ተስፋ ?!? መስከረም አበራ “የአማራ ሲሆን የአማሮ ሲሆን ነው የሚታይሽ? ” ለምትሉኝ ወገኖቼ ዘረኝነትን የትም ቦታ ሳየው ያስጠላኛል፣ እንዳስጠላኝ ደግሞ ብቸኛዋን ጉልበቴን -ብዕሬን አነሳለሁ! ዘረኝነት ሁሌም፣ የትም ፣ማንም ላይ ሳየው ያስጠላኛል። ችግሩ “አቅልለው ሲሉት አምጥቶ ቆለለው” መሆኑ ነው። የዘር ፓርቲ ያስጠላኛል ስል የዘር በተስኪያን ፣የዘር የኳስ ቡድን ፣የዘር ባንክ፣የዘር ሚዲያ፣የዘር […]
“ጡረተኛ ፖለቲከኞችና የሜንጫ አብዮተኞች!!!” ( አለባቸው ደሳለኝ አበሻ)

2019-08-20 “ጡረተኛ ፖለቲከኞችና የሜንጫ አብዮተኞች!!!” አለባቸው ደሳለኝ አበሻ በአንድ ወቅት ህንድን በቅኝ ገዢነት ያስተዳድሩ የነበሩት እንግሊዞች ህንድ ውስጥ ልጆቻቸው ኮብራ በተሰኘው እባብ እየተነደፉ በመቸገራቸው የኮብራውን ቁጥር ለመቆጣጠር ህንዳውያንን ሰብስበው ኮብራ እየገደሉ ሲያመጡ ባመጡት ኮብራ ልክ ገንዘብ መክፈል ጀመሩ:: ኮብራው ቁጥሩ ሲቀንስ ገንዘብም አብሮ ቀነሰ: : ኮብራ እባብ በመግደል የእንግሊዝ ፓውንድ የጣማቸው ህዳውያን ሌላ አዲስ ብልሐት […]