በህግ ወጥ መንገድ የከበሩ ወንጀለኞችን በነፃ መልቀቅ ለህግ የበላይነት እና ፍትህ ጠንቅ ነው! ፀሐፊ፦ ሃኒባል ዘአዲስ አበባ

August 14, 2019 Source: https://ethiothinkthank.com/2019/08/14/releasing-illegal-profiteers-is-a-danger-to-justice/ የግለሰቡ ስም አብይ አበራ ይባላል። በህገ ወጥ መንገድ ፣ የሀገርና የህዝብ ሀብት ከወያኔዎች ጋር የጥቅም ተካፋይ በመሆን የዘረፈ ፣ በርካታ ዜጎችን ደም እንባ ካስለቀሱ ወንጀለኞች መካከል አንዱ ነው። ሃቀኛ የሆኑ የህግ ተቋማት ባልደረቦች ባደረጉት ጥረት ፣ ይህ ግለሰብ በሚከተሉት ወንጀሎች አቃቤ ህግ ክስ ተመስርቶበት ነበር። ገለሰቡ ከተከሰሰበት 40 በላይ የወንጀል […]

National Salute to Debteras: The Theologians, Philosophers, Historians, Professors and Patriots of Ethiopia! By Belayneh Abate

August 14, 2019 It is regretful to see some anti-Ethiopian and anti-Amara elites trying to treat their inferiority complex by undermining Debteras, who served as professors, philosophers, patriots and as nation builders of Ethiopia. As the Bible and other Holly Scriptures teach, Ethiopia is one of the very few nations that started to follow monotheism […]

“መደመር” እና የምርኮው ፖለቲካ!!!(ጌታቸው ሺፈራው)

2019-08-14 “መደመር” እና  የምርኮው ፖለቲካ!!! (ጌታቸው ሺፈራው)  ባለፉት 27 አመታት ከአገዛዙ በተቃራኒ የቆሙ በርካታ የፖለቲካ ቡድኖች ነበሩ። በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያሉ/የነበሩ፣ በሰላማዊም ሆነ በትጥቅ ትግል የሚታገሉ ቡድኖች ከአገዛዙ ጋር የነበራቸው ልዩነት ሰፊ ነው። ይሁንና ዶክተር አብይ ወደ ስልጣን ከመጣ በኋላ ከኦነግ ውጭ  ያሉት የፖለቲካ ቡድኖች ምንም አይነት ድርድር  ሳያደርጉ  “ተደምረናል” ብለዋል። ተደምረዋል ሲባል አንድ […]

Ethiopia needs a new rallying point instead of recycling painful past – The Conversation (Africa) 09:34 Mon, 12 Aug

August 12, 2019 9.27am EDT Ethiopia has survived several dark epochs in its long history. One of them is known as Zemene Mesafint – the era of princes. This period, between the mid-18th and mid-19th century, got its name from the Bible because it mimics the biblical “period of judges” in Israel’s history. Joshua, who […]

ጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ሹመት እንጂ እስር አይገባውም!!! (ያሬድ ጥበቡ)

2019-08-13 ጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ሹመት እንጂ እስር አይገባውም!!! ያሬድ ጥበቡ በሪሁን የመፅሃፌ አርታኢ ወይም ኤዲተርና ከማስተየብ እስከ ማረም፣ እስከ ማሳተምና ማከፋፈል አእምሮውን ፣ ጊዜውንና ጉልበቱን የሰጠኝ ወጣት ምሁር ነው። ከበሪሁን ጋር አንተዋወቅም ነበር። ከሶስት አመታት በፊት ለፋሲካ ድሮ በላከልኝ ስጦታው ነው የተዋወቅነው። ስጦታውም፣ ከየቦታው አሰባስቦ በአንድ ላይ ያስጠረዘው የመፅሃፌ ስብስብ ነበር ።   ባለፈው ዓመት […]

ራሱን የረሳው በቀለ ገርባ (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-08-13 ራሱን  የረሳው በቀለ ገርባ አቻምየለህ ታምሩ በቀለ ገርባ የሚባለው ሰውዬ ከኦሮሞ በላይ ኦሮሞ ለመሆን የሚያደርገው መውተርተር ሁሌም ያስገርመኛል። ሰውዬው የበላበትን ወጭት ሰባሪና  የጎረሰበትን እጅ ነካሽ ስለሆነ  ከመቀሌ መልስ በጃዋር ቴሌቭዥን ቀርቦ በሰጠው ቃለ ምልልስ ኦሮሞ ያጠፋውን ማንነቱን ማስመለስ ባይቻላቸውም ከኦሮሞ  ባርነት ነጻ ያወጡትንና ዝቅ ብሎ ሊያመሰግናቸው የሚገባውን  የኢትዮጵያ  ነገሥታት በተለይም ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክን በእጅጉ ሲኮንን […]