ትኩረት ልንሰጠው የሚገባው ከወሊድ በኋላ እናቶችን የሚገጥመው የአእምሮ ጤና እክል
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት ኤሊ በወለደችበት ወቅት የነበራትን ስሜት ስታስታውስ መጀመሪያ ፈንጠዝያ ነበር ትለለች። ያለምንም ሕመም በቤት ውስጥ ነበር የወለደችው። አዲስ እናት መሆኗ ደግሞ ሌላ ደስታዋን የጨመረው ጉዳይ ነው። ምንም እንኳ በሦስት ቀናት ውስጥ ጥቂት ሸለብታ ብቻ እንቅልፍ ብታገኝም፣ በኋላ ላይ እንቅልፍ በዓይኗ አልዞር አለ። “ጥሩ የምገልጽበት መንገድ ቢኖር በሕልሜ […]
በቀን 7,000 እርምጃዎች መራመድ የጤና አደጋዎችን ይቀንሳል- ጥናት
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት በቀን 7 ሺህ እርምጃዎችን መራመድ የአዕምሮ ጉልበትን ለመጨመር እና ከተለያዩ በሽታዎች ለመከላከል በቂ ሊሆን እንደሚችል አንድ ጥናት አመለከተ። ከ10 ሺህ እርምጃዎች በላይ መራመድ የበለጠ ጠቃሚ ሊሆን አንደሚችል ያመለከተው ጥህ ጥናት ይህም ብዙ ጊዜ እንደ ግብ ሊታይ እንደሚችል ገልጿል። በላንሴት የሕዝብ ጤና ጆርናል ላይ የታተመው ምርምር ይህ […]
Musculoskeletal disorders among computer user workers in Ethiopia: a systematic review and meta-analysis – Nature.com 20:27
Musculoskeletal disorders among computer user workers in Ethiopia: a systematic review and meta-analysis Scientific Reports volume 15, Article number: 26858 (2025) Abstract Musculoskeletal pain was the leading cause of physical injuries and disabilities, and ranking sixth among the top ten diseases in terms of global burden of disease. Approximately 9.5 million working days lost. Office workers including bank workers are […]
Multilevel analysis of infant sunlight exposure practices among mothers in Mettu district Illubabor zone Oromia Ethiopia – Nature.com 11:58
Multilevel analysis of infant sunlight exposure practices among mothers in Mettu district Illubabor zone Oromia Ethiopia Scientific Reports volume 15, Article number: 26819 (2025) Cite this article Abstract Infants can get enough vitamin D from regular sunlight exposure. It is required in infants to prevent rickets, minimize the danger of life-threatening hypocalcemic consequences, boost the immune system, and aid in the […]
‘ከሞት አፋፍ የሚመልስ ነው’ በሚባልለት የዘረ መል ምህንድስና ላይ የሚሠራው ኢትዮጵያዊ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት ኦፓል ሳንዲ ስትወልድ ጀምሮ መስማት አትችልም። ጆሮዋ መስማት እንዳይችል ያደረገው ዘረ መል፣ በጤናማ ዘረ መል ተተክቶ አንድ ዓመት ሳይሞላት ተሰጥቷታል። አሁን ኦፓል መስመት ትችላለች። ይህ ሕክምና የተደረገላት የመጀመሪያዋ ሰው ናት። ኦፓል በዘረ መል የወረሰችው እና መስማት እንዳትችል ያደረጋት የተዛባ ዘረ መል በቀዶ ሕክምና አማካይነት በተስተካከለ ዘረ […]
የእግሮቻችንን ንጽህና አለመጠበቅ ከሽታ በላይ ለጤናችን ጠንቅ ሊሆን እንደሚችል ያውያቃሉ?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 8 ሰአት በፊት አንዳንድ ሰዎች እግራቸውን በየዕለቱ በአግባቡ ይታጠባሉ፤ ሌሎች ደግሞ ውሃ አፍስሰው ይተዋቸዋል። ለቅለቅ አድርገው የሚተዋቸውም ቀላል ቁጥር የላቸውም። ለመሆኑ እግሮችዎ በበቂ ሁኔታ እየጸዱ ነው? ወደ መታጠቢያ ክፍል ሳሙና እና ፎጣ ይዘው ሲገቡ ምናልባት አንዳንድ የአካል ክፍሎች ከሌሎች የበለጠ የመታጠብ ትኩረት ያገኙ ይሆናል። ብብት በተደጋጋሚ በሳሙና የመጽዳት፣ የመለቅለቅ፣ […]
ትራምፕ ላይ የተከሰተው የደም ሥር ችግር ምንድን ነው? ምን ያህል ለሕይወት አስጊ ነው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 20 ሀምሌ 2025, 08:10 EAT ባለፈው ሐሙስ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጽህፈት ቤት በአገሪቱ መሪ የደም ሥር ላይ ከባድ ያለ የጤና ችግር እንዳለ አስታውቋል። በመደበኛ ጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት የዋይት ሐውስ ፕሬስ ሴክሬታሪ ካሮሊን ሌቪት የ79 ዓመቱ ትራምፕ እግሮቻቸው ላይ እብጠት እንደተስተዋለ ገልጸው፣ ይህም በሐኪም ምርመራ እንዲያደርጉ እና ያሉበት ሁኔታ እንዲታወቅ ምክንያት […]
“ወደ ሱዳን ሸሽተዋል!ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ዲሽቃዎች ተይዘዋል”ፋኖ/ታች ይን.!መተማ.!ማክሰኝት.!አጣዬ!ጎብጎብ!በህወሓት ታጣቂዎችና መከላከያ መካካል ከራያ!
Ethio Focus _ኢትዮ ፎከስ
የመከላከያ የጦር ጄኔራሎች እርስ በርስ ተጋጩ፣እነ ክርስቲያን ታደለ ፍርድ ቤት አንቀርብም አሉ፣ የሎንዶን ፋኖዎች የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጡ፣ 190726
Zewdu Show 1
ከ30 የሚበልጡ ሰዎች የፊት ቆዳ መሸብሸብን ለማስወገድ በወሰዱት ሕክምና ተመረዙ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 19 ሀምሌ 2025, 08:38 EAT እንግሊዝ ውስጥ ባለፉት ሳምንታት የፊት ቆዳ መሸብሸብን ለመከላከል በተሰጠ የቦቶክስ የውበት ሕክምና ጥቅም ላይ በዋለ ሐሰተኛ መድኃኒት ምክንያት ከሰላሳ በላይ ሰዎች የመመረዝ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተነገረ። በፊት ቆዳ ላይ የሚያጋጥም መሸብሸብ እና መጨማደድን ለማስተካከል ለሚሰጠው በዚህ የቦቶክስ ሕክምና አገልግሎት ላይ የሚውለው ንጥረ ነገር ትክክለኛ ካልሆነ እና […]
