ከአክብሮት ጋር የቀረበ መለዕክት (ከኮማንደር ጣሰው)

July 22, 2019 ለ ኢትዮጵያ አገሬ ናት፤ ሌላም አማራጭ የለኝም፤ ዴሞክራቲክ ባትሆንም፤ ፋሺስትም ቢገዛት፤ ድሃም ብትሆን ሃብታም፤ መኖሪያም ሆነ መቀበሪያየ እሷ ብቻ ነች ብላችሁና አብረን ልንኖርባት፤ ይገባል፤ እንፈልጋ ለንም፤ እንችላለንም ብላችሁ ለምታምኑ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤- 1ኛ/ አጼ ሃይለ ሥላሴ ሕገ-መንግሥት ሰጥተውን ነበር፤ በሱም የገዙትን ያህል ገዝተው በመጨረሻም ከሳቸው ጋር ወደመቃብር ወርዷል፤ 2ኛ/ ደርግም እንዲሁ ሕገ-መንግሥት ሰጥቶን […]
አገራችንን ከጥፋት፤ ሕዝባችንን ከመከራ ለመሰወር፤ በጌታ ፍቃድ (ከዶ/ር በቀለ ገሠሠ)

July 22, 2019 መንደርደሪያ፤ ሁላችንም የወጣነዉ ከየእናቶቻችን ማህፀን ዉስጥ ነዉ፤ ለ9 ወራት በማህፀን ተሸከሙን፤ ወለዱን፤ አጠቡን፤ አበሉን፤ ሳሙን፤ አቅፈዉ አሳደጉን። በዚህም ምክንያት እናቶቻችንን ከማንም አስበልጠን እንወዳቸዋለን። እንደዚሁም አገር እናት ናት። ዕትብታችን የተቀበረዉ በርስዋ ዉስጥ ነዉ። ከመሬትዋ እህሎች በቀሉልን፤ በልተን አደግን። ከከርሰ ምድርዋ የሚወጣዉን ዉሃ ጠጥተን አደግን። ወተትና ምግብ የሚሰጡን ከብቶቻችን የሚግጡትና የሚጠጡት ዉሃ የሚገኘዉ ከዚያችዉ […]
ኢሕአዴግ በዓለም አቀፍ ጦር ወንጀለኝነት ሊጠየቅ ይገባል (ሰርፀ ደስታ)

July 22, 2019 ማንም ራሱን አይሸውድ በኢትዮጵያ እየሆነ ያለው ሆን ተብሎ በሚታቀድ ሴራ እንጂ ድንገትና ሳይታሰብ አደለም፡፡ ለ27 ዓመት በሕወሀት የተመራው ኢሕዴግ ዛሬ ተራውን ለኦዴፓ/ኦነግ ሰጥቶ ጥፋቱ ቀጥሏል፡፡ ምርጫ የተባለው ጊዜ እየደረሰ ነው፡፡ አንድም ተቃዋሚ በሌለበት፡፡ በአዴን አብን ሙሉ በሙሉ እንደሚቀጣው ስለተረዳ ከወዲሁ እያጸዳ ይመስላል፡፡ ኦፌኮም በተመሳሳይ ችግር እየገጠመኝ ነው እያለ ነው፡፡ ስንት ሲጠበቅ የነበረው […]
የዘር አወቃቀሩና ፖለቲካው ከቀጠለ አገር ትፈርሳለች፣ ደም ይፈሳል – (ግርማ ካሳ)

July 22, 2019 የክልሉ ባለስልጣናት ከተናገሩትና እንደ ቢቢሲ፣ ሮዮተርስ ያሉ የአለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ፣ እንዲሁም እንደ ኢሳት ያሉ ሜዲያዎች ከዘገቡት ለመረዳት እንደሚቻለው፣ ኢጄቶ የተባለው ቡድን፣ ሐምሌ 11 ቀን 2011 ዓ.ም፣ በጀመረውና ባልተሳካለት የሲዳማ ክልልን በጉልበት የማወጅ እንቅስቃሴ፣ ከሃያ በላይ ዜጎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። በአዋሳ አንድ ወጣት ግንባሩ ላይ በጥይት ተመቶ ወዲያው እንደሞተ፣ ሶስት ቆስለው የሕክምና […]
ለህዝብ የቆመ ፓርላማ ቢኖረን የጃዋርን አሸባሪነት አውጆ ሃገር ቤት እንዳይገባ መከልከል በቻለ!!! (መስከረም አበራ)

2019-07-22 ለህዝብ የቆመ ፓርላማ ቢኖረን የጃዋርን አሸባሪነት አውጆ ሃገር ቤት እንዳይገባ መከልከል በቻለ!!! መስከረም አበራ ጠ/ሚ አብይ በአሳዛኝ ሁኔታ ጃwar መሃመድ ኢትዮጵያን ለማውደም ከሚያደርገው ሩጫ ሊያስቆሙ አለመቻሉ ያፈጠጠ ሃቅ ነው። አብይ ይህን ለማድረግ ፍላጎቱ ቢኖረው ኖሮ ህጋዊ ስልጣኑም አቅሙም በእጁ ነበር፤ሆኖም አብይ ጃዋር የዘር ግጭትን እየለኮሰ እንዲያቀጣጥል ፈቅዶ ትቶታል። በተለይ የሲዳማ ህዝብ በጉልበትም ቢሆን ክልልነቱን እንዲያውጅ […]
“ፖለቲካ አይመለከተንም” ለምትሉ….. (ዮናስ አበራ)

2019-07-22 “ፖለቲካ አይመለከተንም” ለምትሉ ….ዮናስ አበራለእነ “ፖለቲካና ኮረንቲ በሩቁ” species ከአንድ 9 ዓመታት በፊት የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ መስራችና ባለቤት ዶ/ር ፍስሃ በአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ የፊት ገጽ ላይ ከትልቅ ፎቷቸው ጋር ወጥተው ነበር፡፡ በወቅቱ ከጋዜጣው ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “ኮሬንቲና ፖለቲካ በሩቁ ነው፡፡ ፖለቲካ በሚሸትበት አላሸትም” የሚል በኋላ ላይ መተዛዘቢያ ያደረጋቸው የጅል clicheአቸው እንደ headline አብሮት ወጥቶም […]
ያልተማሩ ምሁራን ያቆዩዋትን ሀገር የተማሩ መሃይማን አያፈርሷትም! (ታዬ ቦጋለ)
2019-07-21
ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ የመንግስት ፈላስፋ ወይስ የMorality ጠበቃ? (ያሬድ ጥበቡ በርዕዮት)
2019-07-21
ኦነጋውያን እነማን ናቸው? ዶክተር መረራ ጉዲና እንደጻፉት
(Achamyeleh Tamiru) ከዛሬ 28 ዓመታት በፊት ፋሽስት ወያኔ ኢትዮጵያን ጉሮሮዋን ከያዘበት ጊዜ ጀመሮ መላ ኢትዮጵያውያን ስለ አገሪቱ አንድነትና ፍትሕ ሲጨነቁ ኦነጋውያንና ግን የችግሩ ተካፋይ አልነበሩም። እንዲያውም በአንድ በኩል ከኢትዮጵያ ጎሳዎች ብዙዎቹ እኛ ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ነን እያሉ በሌላ በኩል ደግሞ የኦሮሞ ነፃ አውጭ ግንባር የሚባል ተገንጣይ ድርጅት አቋቁመው አገር ለመመስረት ከፋሽስት ወያኔ ጋር ሽር ብትን ይሉ […]
የሕወሃት ሰይጣናዊ እጆች (በገ/ክርስቶስ ዓባይ)
July 22, 2019 ሐምሌ 14 ቀን 2011 ዓ/ም ከሃያ ሰባት ዓመታት የችግር፤ የሰቆቃና የመከራ ቸነፈር በኋላ በኢትዮጵያ የተስፋ አየር እየነፈስባት ነበር። ወላጆች የልጆቻቸውን በሰላም ወጥቶ በሰላም መመለስ በስጋት እየተንቆራጠጡ ይጠብቁበት የነበረው ሁኔታ አልፎ ‘እፎይ!’ በማለት፤ የወጣቱን ጠቅላይ ሚንስትር ዓቢይ አህመድን ዕድሜና ጤና እንዲሰጥላቸው ፈጣሪያቸውን እየተማጸኑ ቆይተዋል። ሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ ኤርትራን ጨምሮ ያለፈውን እረስተን ለመጭው ጊዜያችን […]