በዩኬ የሶስት ሰዎችን ዘረ መል በማጣመር በዘር ከሚተላለፍ በሽታ ነጻ የሆኑ ልጆች እንዲወለዱ ማድረግ ተቻለ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 2 ሰአት በፊት በዩናይትድ ኪንግደም ከሶስት ሰዎች የተውጣጡ ዘረ መሎችን (ዲኤንኤ) በማጣመር በዘር ከሚተላለፍ እና አብዛኛውን ጊዜ ገዳይ ከሆነው ‘ማይቶኮንድሪያል’ ከተሰኘው በሽታ ነጻ የሆኑ ስምንት ልጆች ተወለዱ። በዩናይትድ ኪንግደም ሳይንቲስቶች ፈር ቀዳጅነት የተጀመረው ይህ ዘዴ የእናት እንቁላልን፣ የአባት ስፐርምን ከለጋሽ ሴት እንቁላል ጋር በማዋሃድ ልጆች እንዲወለዱ የሚያደርግ ነው። ይህ […]

ቫይረሶች ለአልዛይመር የመጋለጥ አደጋን ሊጨምሩ እንዲሁም መድኃኒት ሊሆኑ ይችላሉ?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት ፕሮፌሰር ሩት ኢትዝሃኪ ለአስርት ዓመታት የአልዛይመር በሽታ መንስኤዎችን እና ሕክምናን ሲያጠኑ ቆይተዋል። በዓለም አቀፍ ደረጃ ወደ 57 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎችን በሚያጠቃው በዚህ በሽታ ውስጥ አንድ ግኝትን በመፈለግ ዓመታትን አሳልፈዋል። ይህ በሸታ የአእምሮ ሕመም፣ የመርሳት ሕመም፣ የግለሰቦችን ትውስታ እንዲሁም ቀስ በቀስ ማንነታቸውን ይሰርቃል። በዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ ከሚገኘው […]

እርግዝናን የሞት እና የሕይወት ጉዳይ የሚያደርገው አሳሳቢው የጤና እክል

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 8 ሰአት በፊት “ይህንን ልጅ ለማግኘት ጸልያለሁ፤ ነገር ግን አሁን ካለሁበት የተዳከመ ሁኔታ አንጻር ያለሁበት ሁኔታ ቶሎ እንዲያበቃ ፈልጌ ነበር።” በኦንታርዮ ካናዳ የምትኖረው ክሪስታቤል ንጉቤ ነፍሰጡር መሆኗን ለመጀመሪያ ጊዜ ባወቀች ጊዜ በጣም ደስተኛ ነበረች። የ30 ዓመቷ ክሪስታቤል ለዓመታት ወልዳ ለመሳም ስትጸልይ ነበር። ደስታዋ ግን ብዙም ሳይቆይ ወደ ሐዘን ተለወጠ። […]

ድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን ሠራተኞቹ “ሆነ ተብሎ እና ዒላማ ተደርገው” መገደላቸውን አስታወቀ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 7 ሰአት በፊት ከአራት ዓመታት በፊት በትግራይ ጦርነት ወቅት በክልሉ የሰብዓዊ ተልዕኮ ላይ የነበሩ ድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን (ኤምኤስኤፍ) ሦስት ሠራተኞች “ሆን ተብሎ እና በግልጽ ተለይተው” በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት “ያነጣጠረ ግድያ” እንደተፈጸመባቸው ድርጅቱ አስታወቀ። የረድዔት ድርጅቱ ሠራተኞቹ በተገደሉበት መንገድ ላይ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ‘ኮንቮይ’ [ተሽከርካሪዎች] እንደነበር ማረጋገጡን እንዲሁም አንድ […]

የአሜሪካ ድጋፍ በመቋረጡ ሚሊዮኖች በኤችአይቪ ይያዛሉ ተብሎ ተሰግቷል

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት ጉጉ* ጆሃንስበርግ መሃል ከተማ ከሚገኘው እና በዩኤስኤአይዲ የገንዘብ ድጋፍ ከሚደረግለት ክሊኒክ የፀረ ኤችአይቪ መድኃኒት ትወስድ ነበር። ነገር ግን ፕሬዚዳንት ትራምፕ አሜሪካ የምትሰጠውን ድጋፍ ማቋረጣቸውን ጥር ወር ላይ ይፋ ሲያደርጉ፣ እሷ እና ሌሎች በሺዎች የሚቆጠሩ ኤችአይቪ በደማቸው የሚገኝ ደቡብ አፍሪካውያን በድንገት የወደፊት ዕጣ ፈንታቸው አጣብቂኝ ውስጥ ወደቀ። […]

በሕንድ ሴት ተማሪዎች የወር አበባ ላይ መሆናቸውን ለማወቅ እርቃናቸውን መደረጋቸውን ተከትሎ ሁለት ሰዎች ታሰሩ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 2 ሰአት በፊት በሕንድ መፀዳጃ ቤት ግድግዳ ላይ ደም መገኘቱን ተከትሎ ሴት ተማሪዎች የወር አበባ ላይ መሆናቸውን ለመለየት እርቃናቸውን እንዲሆኑ መደረጉን ተከትሎ ርዕሰ መምሕሯ እና ረዳቷ በቁጥጥር ስር ዋሉ። የፖሊስ እርምጃ የመጣው አሳፋሪው ድርጊት ተፈፅሞባቸዋል ከተባሉ “ከ10 እስከ 15” የሚሆኑ ተማሪዎች መካከል የአንዷ ተማሪ እናት ቅሬታ ማቅረቧን ተከትሎ ነው። […]

Old video report misleadingly used to claim Ethiopian oil supplied to market  – AFP Fact Check 

Old video report misleadingly used to claim Ethiopian oil supplied to market Copyright © AFP 2017-2025. Any commercial use of this content requires a subscription. Click here to find out more. Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed recently announced that his country will supply domestically produced natural gas to the market from next September. A post shared on Facebook […]

From an Ethiopian circus to a barrio arts festival, here are 7 things to do this weekend  – WTTW 

Marc Vitali | July 10, 2025, 5:00 am     Barrio Arts Festival. (Nomee Photography) A circus hits town this week, leading the way for a wide spectrum of spectacle. Throw in the odd cultural curveball, and — unless you’re watching WTTW — you have no reason to stay at home this weekend. 25th Anniversary Barrio Arts […]

ብዙ ወጣት ወንዶች ከአእምሮ ጤና ችግር ጋር እየታገሉ እርዳታ የማይጠይቁት ለምንድን ነው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ዓለም እያደገ የመጣውን የወጣቶች የአእምሮ ጤና ችግር አስተውሏል። በተለይ ደግሞ ወንዶች፣ ወጣት ወንዶች የበለጠ ተጋላጭ መሆናቸውን ጥናቶች አሳይተዋል። ለበርካታ አስርት ዓመታት የተደረጉ ጥናቶች ወንዶች ለአእምሮ ጤንነታቸው እርዳታ የመጠየቅ ዕድላቸው ዝቅተኛ ነው። ይህም ከሴቶች ጋር ሲነጻጸር በ40 በመቶ ያነሰ መሆኑን በአሜሪካ የተደረገ ጥናት አረጋግጧል። […]