ሙሉ የፕሮፌስር እዝቅኤል ገቢሳ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ያደረገው ንግግር – Tigrai MediaHouse (TMH)

ቆይታ ከ ፕሮፌስር እዝቅኤል ገቢሳ – ትግራይ ሚድያ ሃውስ Published on Jul 13, 2019 Tigrai MediaHouse (TMH) #TMH https://tmhtv.org/ልገሳ/
[የመግለጫው ፍጥጫ ] የሄርማን ኮሄን ትንኮሳ እና የህወሓት ተንኮል ያስከተለው የአዴፓ ቁጣ
የያዝነውን አስለቅቀው አጀንዳ ሲሰጡን አጀንዳ አንቀበል – ከመንግስቱ ሙሴ ፌስ ቡክ የተወሰደ

አጀንዳችን————- ===================== ህወሓት/ኢሕአዴግ አሁንም ገዥ ቡድን ነው። የኢትዮጵያን ሕዝብ አሁንም ትናንትም ለ28 አመታትም የገዛ በጠብመንጃ አፈሙዝ ነው። የተንበረከከውን እና ይጠቅማል ያለውን ጨው እና ስኳር፣ እምቢ ለሀገሬ ለወገኔ፤ ለዘረኝነት አልገዛም ያሉ ምሁራንን እንደብረት ቀጥቅጦ እና አቅልጦ አጠፋቸው ወይንም በጥይት ደብድቦ ገደላቸው ቀሪወቹን እንደነ እስክንድ ነጋ፣ ዶክተር ታየ ወልደሰማያት ያሉ አይበገሬ ታዋቂወችን በሀሰት ምስክር እየገዛ በጨለማ ቤት […]
Ethiopia: ‘Land of Origins’, Africa’s fastest growing economy – Kuwait Times 14:03

13/07/2019 KUWAIT: For the first time after seven months as head of mission, Ethiopia’s envoy Abdulfatah Abdullahi Hassan sat down for an interview with Kuwait Times. The new Ethiopian ambassador to Kuwait presented his credentials to His Highness the Amir Sheikh Sabah Al-Ahmad Al-Jaber Al-Sabah on Jan 22, 2019. The envoy said he is here […]
አዴፓትክክለኛውንመንገድያዘ – ስለሽ ደስታ

July 12, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96034 ላለፉትሃያሰባትዓመታትየኢዴፓአቋምናአካሄድየተልፈሰፈሰናእራሱንአዋርዶመላውየአማራዉንሕዝብያዋረደ፥ለችግር፥ለመከራ፥ለስቃይ፥ልስደት፥ለእስራትናለሞትየዳረገቡድንእንደነበርየትናንትትዝታችንነው።ሆኖም ግን ላለፉት አሥራ አራት ወራት በነበረው የለውጥ ጭላንጭል ተከትሎ መለስተኛና እራስን ለመሆንእያደረገ የነበረውን የትግል አካሄድ የአማራ በዋናነትም የኢትዮጵን ትንሳኤ ለሚደረገው የትግል እንቅስቃሴ ተስፋ ሰጪና ጥሩ ጅምር እንደሆነ እያስየዋልን ባለንበት በአሁኑ ወቅት ሰሞኑን በባህር ዳርና በእዲስ አበባ ተከሰተ በተባለው መፈንቅለ መንግሥት ተብየው ድራማን በተመለከተ ህወሃት በአዴፓ ላይ ያወጣዉን ቅጥ ያጣ፥ እርስ በራሱ […]
ውይይት በኢትዮጲያ ታሪካዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ከፕሮፌሰር ገላውዴዎስ አርአያ…[ክፍል 2]

SourceURL:https://ethioonline.net/?p=1553 ውይይት በኢትዮጲያ ታሪካዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ከፕሮፌሰር ገላውዴዎስ አርአያ…[ክፍል 2] – Ethioonline Ethioonline is Ethiopian online video ,music and films sharing website ውይይት በኢትዮጲያ ታሪካዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ከፕሮፌሰር ገላውዴዎስ አርአያ…[ክፍል 2] July 7, 2019
“ኦሮ-ማራ ጉረኛ፣ዘረኛም፣ወረተኛም ነው!! ” ፕሮፌሰር መድሃኔ ታደሰ

July 7, 2019
ለእነ ገዱ እና ደመቀ አዲሱ አጋጣሚ – ታምራት ነገራ

July 13, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96051 እንደምናየው ኢሕአዴግ ሞቷል፡፡ እህት ፓርቲዎች በይፋ ጠመንጃ መማዘዝ ቀራቸው እንጂ አገሪቷ ወደ ዮጎዝላቪያ እጣ ፋንታ እያንደረደሯት ነው፡፡ ቲም ለማ የተባለው የእነ ጠ/ሚ ዓብይ ቡድን ባሕርዳር ላይ “ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው::” ሲል ላለፉት 50 ዓመታ የኦሮሞ ልሒቃን ከነበሩበት የደንቆሮ ጎጠኝነት ቅርቃር ውስጥ እራሱን ያወጣ ፤ ኢትዮጵያን በቅቡልነት ለመምራት፤ ታሪካዊ አጋጣሚውን ለመጠቀምም እራሱን ያዘጋጀ […]
የአዴፓ እና ትህነግ/ህወሃት መግለጫን በተመለከተ የምሁራን አስተያየት
July 13, 2019
“በሰሞኑ ክስተት ለአዴፓ ኦዴፓ ተጨማሪ ችግር እየሆነበት ነው።” – ቹቹ አለባቸው
July 12, 2019 – Konjit Sitotaw