ፀብ አጫሪ የተስፋፊነት የቁም ቅዥት በጊዜ ይቁም!! (ሙክታር ኡስማን)

2019-09-20 ፀብ አጫሪ የተስፋፊነት የቁም ቅዥት በጊዜ ይቁም!! ሙክታር ኡስማን ይህ የአዲስ አበባ የኢሬቻ ሩጫ ሜዳልያ እጅግ ፀብ አጫሪ ነው። በሶማሌ ክልልና በኦሮሚያ ክልል መካከል ሁለት ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የድንበር ወሰን አለ። በሁሉም ቦታ ሊባል በሚያስችል መልኩ ያልረገበ የድንበር ይገባኛል ንትርክ አለ። ይህ ንትርክ በእንደ ሙስጠፌ አይነት የበሰለ መሪ እንዲረጋጋ ሆኖ ዛሬ ያለውን የሁለቱ […]

መንጋው ይምረረው፣ ይቆምጥጠው እንጂ አዲስ አበባዊ ማንነት አለ !!! (ቴዲ ፍቅሬ)

2019-09-20 መንጋው ይምረረው፣ ይቆምጥጠው እንጂ አዲስ አበባዊ ማንነት አለ !!! ቴዲ ፍቅሬ እስክንድር፦ 6 ሚልየን ህዝብ የራስን እድል በራስ የመወሰን መብት የለውም ነው የምትለኝ?በቀለ ገርባ ፦ “የአዲስ አበባ ነዋሪ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት የለውም ። ምክንያቱም የአዲስ አበባ ነዋሪ ብሄር ብሄረሰብ አይደለም ። ራስን በራስ የማስተዳደር መብት ያላቸው ብሄር ብሄረሰብ ብቻ ናቸው ። ”  ..♦እስክንድር፡- ከአዲስ አበባ […]

ተመድ ለላሙ ፕሮጀክት ስኬት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ተገለፀ

September 20, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ፅህፈት ቤት የላሙ ፕሮጀክት እውን እንዲሆን አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለፀ። በላሙ ወደብ ፕሮጀክት የአዲስ አጋርነት ለአፍሪካ ልማት (ኔፓድ)፣ ፅህፈት ቤት የኬንያ መንግስት ተወካዮች፣ በኬንያ ኤምባሲ እና የመንግስታቱ ድርጀት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ፅህፈት ቤት ተወካዮች ውይይት አካሂደዋል፡፡ በትናንትናው እለት በናይሮቢ […]

የሼፎች የበዓል ምግብ ምርጫ፡ ሼፍ ዮሐንስ፣ ጆርዳና እና ዮናስ -ቢቢሲ /አማርኛ

12 ሴፕቴምበር 2019 ዓውደ ዓመትና ምግብ አይነጣጠሉም። ዶሮው፣ ጥብሱ፣ ዱለቱ፣ ቁርጥ ስጋው፣ ክትፎው፣ ድፎ ዳቦው. . . እነዚህን ሁሉ የዓውደ አመት ደስታ፣ ቄጤማና እጣን፣ የሚትጎለጎል የተቆላ ቡና ሽታ ከዛም ጥዑም ቡና ሲያጅባቸው የበዓል ሞገሱ ይገዝፋል። እኛም ሦስት በምግብ ዝግጅት የሚታወቁ ባለሙያዎችን አነጋግረናል። ሼፎቹ ዩሐንስ፣ ጆርዳና እና ዮናስ. . . • አንድ በሞቴ! • የአገልግል ምግብ […]

“ሰውነቴ ወሲብ እንድፈጽም አይፈቅድልኝም” የብዙ ሴቶች የጤና እክል -ቢቢሲ/አማርኛ

18 ሴፕቴምበር 2019 “ሰውነቴ ወሲብ እንድፈጽም አይፈቅድልኝም። ለማድረግ ስሞክር በስለት የመወጋት አይነት ህመም ነው የሚሰማኝ” የምትለው ሃና ቫን ዲ ፒር ”ቬጂኒስመስ” የተባለ የጤና እክል አለባት። ይህ የጤና እክል ሃናን ብቻ ያጋጠመ ሳይሆን፤ በመላው ዓለም የሚገኙ በርካታ ሴቶች የጤና ችግር ነው። ብዙ ያልተነገረለት ”ቬጂኒስመስ” በሴቶች ላይ የሚከሰት የጤና እክል ሲሆን፤ ማንኛውም ነገር ወደ ብልት ሊገባ ሲል […]

አብዮታዊ ዲሞክራሲ የበሰበሰና የተሳሳተ ርእዮተዓለም ነው። (የቀድሞው ጠ/ሚ አቶ ታምራት ላይኔ)

September 19, 2019 ዋልታ ቲቪ: ነጻ ሀሳብ፤ከቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ታምራት ላይኔ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ የመጨረሻ ክፍል።

የኢትዮጵያ ትንታጎች ይነሡ! (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

2019-09-19 የኢትዮጵያ ትንታጎች ይነሡ! ዶ/ር ዘላለም እሸቴ ፖለቲካ ምድራዊ ነው። ሃይማኖት ሰማያዊ ነው። የምድሩን ማመስ አልበቃቸው ብለው፥ ተንጠራርተው ሰማይን መንካታቸው፥ እነርሱ ራሳቸው የሚበተኑበት ወቅት ጅማሬ መሆኑን ማን በነገራቸው? የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከዓለም ካሉ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ (ሌላውን በውጭ ያሉትን ኦርቶዶክስን ጨምሮ) ለየት ያለ ነው። በዚህ ዘመን በኢትዮጵያ ውስጥ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በጥቅም ላይ የሚውለውን የግዕዝን ቋንቋ […]

ኢሬቻ የኦሮሞ ብሔርተኞች «መንግሥት» እና ሃይማኖት አንድ መሆናቸው ማሳያ! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-09-19 ኢሬቻ የኦሮሞ ብሔርተኞች «መንግሥት» እና  ሃይማኖት አንድ መሆናቸው ማሳያ!   አቻምየለህ ታምሩ የኦሮሞ ብሔርተኞች በዐፄዎቹ ዘመን ነበር የሚሉትን  የመንግሥትና ሃይማኖት አንድነት ለማስቀረትና መንግሥትና ሃይማኖት የተለያዩበት አገር እንዲፈጠር ጫካ ወረድን ቢሉንም ስልጣን ሲይዙ  ግን መንግሥትና ሃይማኖትን አንድ አድርገው ሃይማኖታዊ በዓል ለማክበር ሽር ብትን እያሉ ናቸው! ሃይማኖት  የሰው ልጅ ከፈጣሪው ጋር  ግንኙነት የሚያደርግበት ሥርዓት ነው። ክርስትና፣ እስልምና፣ […]