በማያጨሱ ሰዎች ላይ የሳንባ ካንሰር የጨመረበት ምክንያት ምንድን ነው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 8 ሰአት በፊት አጭሰው በማያውቁ ሰዎች ላይ የሳንባ ካንሰር ክስተት ቁጥር እየጨመረ ነው። በሽታው በማጨስ ምክንያት ከሚመጣው የሳንባ ካንሰር የተለየ ነው፤ ስለዚህ መንስዔው ምንድን ነው? ማርታ ሳሏ ሲቀየር እና በመተንፈሻ መስመሯ ውስጥ ያለው አክታ እየጨመረ ሲሄድ የሆነ ችግር እንዳለ ተገነዘበች። ሐኪሞቿ ሳንባዎቿ ሥር የሰደደ በሽታ እንዲይዙ ያደረጋት ያልተለመደ መታወክ […]
የአንጀታችንን ጤና ለመጠበቅ መመገብ ያለብን ምግቦች የትኞቹ ናቸው? መመገብ የሌለብንስ?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 8 ሰአት በፊት ሆዳችሁ የመነፋት፣ የድካም ወይም ያለ ምንም ምክንያት የማቅለሽለሽ ስሜት ይሰማችኋል? እንደዚህ የሚሰማችሁ ከሆነ አንጀታችሁ ጤናችሁን በተመለከተ የሆነ ምልክት እየሰጣችሁ ነው። የአንጀት ጤንነት ከምግብ መፈጨት ሥርዓት ጋር ብቻ የተገናኘ አይደለም። ጤናማ አንጀት ለበሽታ መከላከል አቅማችን፣ ለአእምሮ ጤናችን እና ለአጠቃላይ ጤናችን መሠረት ነው። በአንጀታችን ውስጥ በትሪሊዮን የሚቆጠሩ ጠቃሚ […]
ለመጀመሪያ ጊዜ ለሕጻናት የተዘጋጀው የወባ መድኃኒት ጥቅም ላይ እንዲውል ተፈቀደ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት ለጨቅላ ሕፃናት እና ለታዳጊዎች ተስማሚ የሆነው የመጀመሪያው የወባ መድኃኒት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቃድ አገኘ። መድኃኒቱ በሳምንታት ጊዜ ውስጥ በአፍሪካ አገራት ጥቅም ላይ ይውላል ተብሎ ይጠበቃል። እስካሁን ድረስ በተለይ ለሕፃናት የተፈቀደ የወባ መድኃኒት የለም። በምትኩ ለትላልቅ ልጆች የተዘጋጁ መድኃኒቶችን እንዲወስዱ ሲደረግ የነበረ ሲሆን፣ ይህም ከመጠን በላይ የመውሰድ […]
መጥፎ የአፍ ጠረን የሚከሰተው ለምንድን ነው? እንዴት መከላከል ይቻላል?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 9 ሰአት በፊት የአፌ ጠረን ጥሩ ላይሆን ይችላል በሚል ስጋት ወደ ሰዎች ቀረብ ብለው ማውራት ሰግተው ያውቃሉ? ይህ የተለመደ ክስተት ስለሆነ ስጋት አይግባዎት። መፍትሔ አለው። ጥርስን ሁልጊዜ በምናፀዳበት ወቅት በጥርሶቻችን መካከል፣ በድዳችን እና በምላሳችን ላይ ተደብቀው ከሚቀመጡ ባክቴሪያዎች ጋር ማብቂያ የሌለው ጦርነት እናደርጋለን። እነዚህን ባክቴሪያዎች ካላጠፋችኋቸው፣ እዚያው ሊራቡ እና […]
“የፋኖ አመራርን ሊገድሉ መጥተው ተገደሉ” ዝናቡ/ህወሓት “ዐብይ እያስታጠቀ ሊወጋን ነው”/ሱዳን “የኢትዮጵያ ጦር እየወረረኝ ነው”
Ethio News – ኢትዮ ኒውስ
ቻይና እንደ ተገንጣይ የምታያቸው ዳላይ ላማ ማን ናቸው? በቡድሂዝም እንደገና መወለድ ምንድን ነው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 5 ሀምሌ 2025, 07:42 EAT የቲቤት መንፈሳዊ መሪ ዳላይ ላማ እሁድ 90ኛ ዓመታቸውን ያከብራሉ። በቡድሂዝም እምነት ከፍተኛ ስፍራ የሚሰጣቸው ዳላይ ላማ ከሞቱ በኋላ ተተኪ እንደሚኖራቸው አረጋግጠዋል። ዳላይ ላማ እንደገና ወደ ምድር ተመልሰው የሚመጡበትን ሁኔታ (ሪኢንካርኔሽን) በተመለከተ የመሠረቱት የጋደን ፎድራንግ ትረስት ብቻ ነው የማወቅ ሥልጣን ያለው ብለዋል። 14ኛው ዳላይ ላማ ተተኪያቸውን […]
በስድስት ሰዓታት ውስጥ ሚስቱን እና ልጆቹን ጨምሮ የሕይወቱን 12 ዓመታት የረሳው ዶክተር
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 57 ደቂቃዎች በፊት ዶ/ር ፒየርደንቴ ፒቺዮኒ የሕይወቱ 12 ዓመታት ሙሉ በሙሉ ተወስዶበታል። በአውሮፓውያኑ 2013 ባጋጠመው የመኪና አደጋ የጭንቅላት ጉዳት ከደረሰበት ወዲህ ትውስታው ሁሉ ጥርግርግ ብሎ ጠፍቷል። በሚቀጥለው ቀን በሆስፒታል አልጋ ላይ ሲነቃ 2001 ላይ ያለ መስሎት ነበር። ሚስቱንም ሆነ ትልልቅ ልጆቹን አያስታውሳቸውም።የበለጠ የሚያስደነግጠው ደግሞ ወደሚወደው የሕክምና ሙያ መመለስ አለመቻሉ […]
ለወራት በመቀለብ በውፍረት ውድድር አዲስ ዓመቱን የሚያከብረው የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት እርስዎ ውፍረትዎ አሳስበዎት ጠዋት ማታ ስፖርት ይሠሩ ይሆናል ወይ ደግሞ የሚመገቧቸውን ምግቦች እየመረጡ፣ የዕለት የአመጋገብ መርሃ ግብር እያወጡ ሊሆን ይችላል። በደቡብ ኦሞ ዞን፣ ሰላማጎ ወረዳ የሚገኙት የቦዲ ማኅበረሰቦች ደግሞ አዲስ ዓመታቸውን ለማክበር እየተቀለቡ ነው። የቦዲ ማኅበረሰቦች አዲስ ዓመታቸውን የሚያከብሩት አዳዲስ ልብሶችን በመግዛት፣ የቤት እቃቸውን በመቀየር አይደለም […]
ልጆች ከወላጆቻቸው ጋር እንዲቆራረጡ የሚያደርጓቸው ነገሮች ምንድን ናቸው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት ሳራ ከእናቷ ጋር መነጋገር ያቆመችው ከ21ኛ ዓመት ልደቷ በኋላ ነበር። ከእናቷ ጋር በቁጣ የተሞላ የስልክ ንግግር ካደረጉ በኋላ ማውራት አቆሙ። ቤተሰቦቿ ልደቷን ለማክበር ጊዜ ማጣታቸው አንደኛው ምክንያት ነበር። ሳራ እንደምትለው፣ እናቷ ፍቅር አታሳያትም፤ ትኩረቷን ያደረገችውም በራሷ ሕይወት ላይ ብቻ ነው። የሳራ እናት ሳራ የተማረችውን ትምህርት በማጣጣል […]
አቶ ልደቱ አፍነው ያቆዩትን ሚስጢር አሁን ለምን? የተቃውሞ ጎራ የጋራ አጀንዳ| በቀጣይ ምን እንጠብቅ?”
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
