በሰይጣን ግዛትም ሥላሤዎች አሉ – እንተዋወቃቸው፡፡ (ወልደ ማርያም ዘገዬ)

2019-08-16 በሰይጣን ግዛትም ሥላሤዎች አሉ – እንተዋወቃቸው፡፡ ወልደ ማርያም ዘገዬ በፈረንጅኛው Trinity ባማርኛው ሥላሤ አብን (the Father)፣ ወልድንና (the Son) መንፈስ ቅዱስን (the Holy Spirit) ይይዛል፡፡ በምሥጢረ ሥላሤ ትምህርት ሥላሤዎች አንድም ሦስትም ናቸው፡፡ አብ ወላዲ፣ ወልድ ተወላዲ፣ መንፈስ ቅዱስ ሠራፂ በሚል አገባብ ይታወቃሉ፡፡ ይህ እንግዲህ በሥነ መለኮት ወይም ቴዎሎጂ ሃይማኖታዊ የዕውቀት ዘርፍ የሚተነተን ነው፡፡ እስካሁን […]

ፍትሕ ለጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ጋዜጠኛ – በላይ ማናዬ

2019-08-16 ፍትሕ ለጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ በሪሁን አዳነ በዋናነት የሚታወቀው በጋዜጠኝነቱ ነው፡፡ በሪሁን በእንቁ እና ውይይት መጽሄቶች፣ ቀለም ቀንድ እና በረራ ጋዜጦች ላይ በአዘጋጅነት ሰርቷል፡፡ በእነዚህ የህትመት ውጤቶች በሳል ጽሁፎቹን በመጻፍ የሚታወቀው ጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ፣ በሰራባቸው የሚዲያ ውጤቶች ሁሉ ከባልደረቦቹ ጋር ተግባብቶ በመስራት የሚታወቅ ሲሆን፣ ጀማሪ ጋዜጠኞችን በማብቃትም ስሙ ይነሳል፡፡ በሪሁን አዳነ በአዲስ […]

መታገድ ያለበት የዘር ፖለቲካ የትኛው ነው?

2019-08-16 መታገድ ያለበት የዘር ፖለቲካ የትኛው ነው? አቻምየለህ ታምሩ የዘር ፖለቲካ ወይንም Politics of Racism ማለት አንዱ ዘር ከሌላው ይበልጣል ወይም አንደኛው ከሌላው ያንሳል አልያም አንዱ ዘረኛ ከሌላው ዘረኛ ይለያል በሚል እሳቤ የሚካሄድ ፖለቲካ ነው። ዛሬ ስልጣን ላይ ያሉትን ጨምሮ ባገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት 28 ዓመታት እየተካሄደ ያለው የዘር ፖለቲካ ነው። ይህ በእንዲህ እንዳለ በማኅበራዊ ሜዲያ […]

Haiti will officially become a full member of the African Union

May 2, 2016 SourceURL:https://rastafari.tv/haiti-will-officially-become-a-full-member-of-the-african-union-in-june/ Haiti will officially become a full member of the African Union in June – RasTafari TV™ | 24/7 Strictly Conscious Multimedia Network Haiti will officially become a full member of the African Union in June Haiti will officially become a member of the African Union at the next summit of the […]

የአብን ሊቀመንበር ለበረራ ጋዜጣ በሰጡት ሰፋ ያለ ቃለ መጠይቅ በመፈንቅለ መንግሥቱ ሰበብ የአማራ ሕዝብን ያለ መሪ ለማስቀረት ዘመቻ መከፈቱን ይፋ አደረጉ

August 15, 2019 ጋዜጠኞች፣የእብን አባላት እና አመራሮች ብቻ ሳይሆን የአዴፓ የአዲስ አበባ የወረዳ አመራሮችም ታስረዋል የአብን ሊቀመንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ኢህአዴግ መፈንቅለ መንግሥት ብሎ የጠራውን የሰኔ 15ቱን ግድያ ሽፋን አድርጎ በአማራ ሕዝብ ላይ የከፈተው ዘመቻ የተቀነባበረ መሆኑን ገልጸው እስሩ ያነጣጠረው ሆን ተብሎ የአማራን ሕዝብ ትግል ለማዳከም መሆኑን ገልጸዋል።የእስር እርምጃው የአብን አመራሮች እና አባላት ላይ ብቻ […]