ጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ሹመት እንጂ እስር አይገባውም!!! (ያሬድ ጥበቡ)

2019-08-13 ጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ሹመት እንጂ እስር አይገባውም!!! ያሬድ ጥበቡ በሪሁን የመፅሃፌ አርታኢ ወይም ኤዲተርና ከማስተየብ እስከ ማረም፣ እስከ ማሳተምና ማከፋፈል አእምሮውን ፣ ጊዜውንና ጉልበቱን የሰጠኝ ወጣት ምሁር ነው። ከበሪሁን ጋር አንተዋወቅም ነበር። ከሶስት አመታት በፊት ለፋሲካ ድሮ በላከልኝ ስጦታው ነው የተዋወቅነው። ስጦታውም፣ ከየቦታው አሰባስቦ በአንድ ላይ ያስጠረዘው የመፅሃፌ ስብስብ ነበር ። ባለፈው ዓመት […]
ራሱን የረሳው በቀለ ገርባ (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-08-13 ራሱን የረሳው በቀለ ገርባ አቻምየለህ ታምሩ በቀለ ገርባ የሚባለው ሰውዬ ከኦሮሞ በላይ ኦሮሞ ለመሆን የሚያደርገው መውተርተር ሁሌም ያስገርመኛል። ሰውዬው የበላበትን ወጭት ሰባሪና የጎረሰበትን እጅ ነካሽ ስለሆነ ከመቀሌ መልስ በጃዋር ቴሌቭዥን ቀርቦ በሰጠው ቃለ ምልልስ ኦሮሞ ያጠፋውን ማንነቱን ማስመለስ ባይቻላቸውም ከኦሮሞ ባርነት ነጻ ያወጡትንና ዝቅ ብሎ ሊያመሰግናቸው የሚገባውን የኢትዮጵያ ነገሥታት በተለይም ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክን በእጅጉ ሲኮንን […]
የምርጫ ቦርድ አወዛጋቢ ውሳኔ – እኛና ምህዳሩ በመረጃ ቲቪ
Streamed live on Aug 11, 2019
አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው ከአዲስ ድምጽ ጋር በምርጫው ህግ ላይ ያደረጉት ውይይት!! (መረጃ ቲቪ)
ቅሬታዎች – የምርጫ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች ረቂቅ ሕግ – ዐቢይ ጉዳይ

August 11, 2019 ቅሬታዎች – የምርጫ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች ረቂቅ ሕግ – ዐቢይ ጉዳይ 25 Abiy … youtube.comSAFEThreats: Full Report https://www.youtube.com/watch?v=BGLj4IFcsWM
“ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም የተቀላቀሉ ማኅበረሰባት ያሏቸው ወረዳዎች የተሻለ የዕውቀትና የልማት አቅም አላቸው።” – ዶ/ር ዮናታን ድንቁ

August 13, 2019 ዶ/ር ዮናታን ድንቁ፤ በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሐብት ተመራማሪ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በ709 ወረዳዎች ውስጥ የሚኖሩ ዝንቅ ጎሣዎችን አስመልክተው ነገዳዊ ዝንቅነት ለምጣኔ ሐብት ዕድገት ያለውን አስተዋጽዖዎች በኒውዝላንድ Otago ዩኒቨርሲቲ ዕጩ የ PhD ተማሪ ከሆነው ደረጀ ረጋሳ ጋር ምርምራቸውን አካሂደዋል። የምርምር ግኝታቸውንም “Ethnic Diversity and Local Economies” በሚል ርዕስ በጋራ ለህትመት አብቅተዋል። ዶ/ር ዮናታን ስለ ጥናታዊ ግኝታቸው ያስረዳሉ። https://youtu.be/k9rLW8sk_xQ
Ethiophobia – By Prof. Ayo Momina

December 18, 2006 ________________________________________ This is a response to an article written by the so-called Dr. Muhammed Shamsaddin Megalommatis entitled: “Avert an East African Islamic Terror volcano – break down fake Ethiopia.“* My objective is to illuminate on the heaps of stereotypes disseminated by anti-Ethiopian agents such as Shamsaddin who have disguised themselves as “Egyptologist, […]
እምነት እና ሳይኮሎጂ!

August 12, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/137472
በሕዝቦች መካከል ቅራኔ የለም፤ ግጭት ፈጣሪው የኢሕአዴግ አመራሮች ቅስቀሳ ነው – ብረሃነ ጽጋብ

August 12, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/137468 https://youtu.be/SCEo49IBTMA
‹‹ትውልድ አይደናገር እኛም እንናገር›› ቅፅ 1 የመጽሃፍ ግምገማ

‹‹ትውልድ አይደናገር እኛም እንናገር›› ቅፅ 1 (አዲስ አበባ፣ አንድ ቤተሰብ፣ አብዮቱ እና ኢህአፓ (1877- 1970) አንዳርጋቸው ፅጌ) መፅሐፍ፡- ‹‹ትውልድ አይደናገር እኛም እንናገር›› ቅፅ 1 ደራሲ፡- አንዳርጋቸው ፅጌ) ገጽ፡- 644 ሃያሲ፡- ፀ/ትፂዮን ዘማርያም አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጊዜውን ስውቶ ያውም በእስራት ላይ እያለ የጻፈውን መጽሐፍ ሳነብ ደስ አለኝ፣ ደስ ያለኝም መጽሐፉ መጥፎ ነው ጥሩ ነው ከሚል ሳይሆን […]
