“የመከነ ፖለቲከኛ የኢትዮጵያን ታሪክ ከሚኒሊክ ይጀምራል።” ዓለማየሁ አረዳ (ዶር)

2019-06-11 “የመከነ ፖለቲከኛ የኢትዮጵያን ታሪክ ከሚኒሊክ ይጀምራል።”ዓለማየሁ አረዳ (ዶር)   “ኦነግን እንመለከት…ከተመሰረተ ረጅም ጊዜ ሆኖታል፡፡ የኦነግ ትልቁ ችግር ደግሞ ታሪክን ከሚመቸው ቦታ ቆንጥሮ መውሰዱ ነው፡፡ በትንታኔውም የሚያካትተው ከሚኒሊክ ጀምሮ ያለውን የኢትዮጵያ ን ታሪክ ብቻ ነው፡፡ ለምን መለስ ብለው የ16ኛው ክ/ዘመን ታሪካዊ ክንውኖችን ለመዳሰስ አይሞክሩም፡፡ በደቡብ ሸዋ አካባቢ አዳዲ ማርያም በ12ኛው ክ/ዘመን በፊት የተቋቋመ ነው፤በጉራጌ ዞን […]

ከዐቢይ አሕመድ ይልቅ “የውጭ ኃይሎች” የተሻሉበት ምክንያት/መሥፈርት ምን ይኾን? (አባስ ከሳሁን)

2019-06-11 “የውጭ ኅይሎች ጣልቃ ገብተው የሽግግር መንግሥት ይመሥርቱልን!!!”    “ሻለቃ” ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ለመኾኑ ከዐቢይ አሕመድ ይልቅ “የውጭ ኃይሎች” የተሻሉበት ምክንያት/መሥፈርት ምን ይኾን?አባስ ከሳሁን ብዙ ጊዜ በተቻለኝ መጠን ስለ ገለሰቦች ባላወራ እመርጣለሁ። አንዳንድ የሚያስገድዱ ሁኔታዎች ሲገጥሙ ያው እገደዳለሁ። አቶ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣን ኾነው አገሪቷ በታሪኳ ካየቻቸው ክፉ አበሳና ፖለቲካዊ ቅርቃር ውስጥ ከከተቷት በኋላ ጥለዋት ጠፉ። […]

ሕልም አይታረምም

https://www.youtube.com ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #94-13 ነቢይ መኮንን – ኢህአፓና መኢሶን- ዞረን ዞረን ተገናኘን! [Arts TV World]

ደመቀ በእነዚያ ቀናት…. (ውብሸት ሙላት)

2019-06-10 ሐምሌ 5 ዙራ ደረሰች፡፡ መቼም የኮሌኔል ደመቀ ዘዉዱን ነገር ሳስብ የሆሊዉድ የፊልም ባለሙያዎች ኢትዮጵያዉያን ቢሆኑ ኖሮ የዓመቱ ቁጥር አንድ ፊልም ይሠሩበት እንደነበር አልጠራጠርም፡፡ ደግሞ ብዙም ፈጠራ አያስፈልገዉም፤ ፈጠራ ከተጨመረበት በጭራሽ የማይሆን እና የማይታመን adventure ይሆናልና፡፡ የቹቹ አለባቸዉን “ዳገት የበረታዉ የአማራዉ ፍኖት” የሚለዉን መጽሐፍ ሳነብ በወቅቱ ጎንደር የነበሩ የነበሩ ወዳጆቼም፣ ኮሌኔል ደመቀም፣ መቶ አለቃ ደጀኔ […]

ነጭ ባንዴራ አውለብላቢዎች (ክፍል ሁለት)

ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay ድረገጽ)June 7, 2019 ይህ ፎቶ የክብራችን መላያ አርማ የሆነቺውን የኢትዮጵያችን ሰንደቃላማ “ዱባይ”  ጥር ወር 2011 (ጃንዋሪ 2019) ውስጥ በተከሄደው የማራቶን ሩጫ ኢትዮጵያዊው “ጌታነህ ታምሬ ሞላ” ሲያሸንፍ ኢትዮጵያውያን ሕጋዊውን ሰንደቃላመችንን በደስታ ሲያውለበልቡ የሚያሳይ አኩሪ የአርበኛነት የልብ ትርታ ያስመዘገበ ትዕይንት ነው (የኢትዮ ሰማይ (እኔ) ካንድ ታዋቂ ኤርትራዊ ነኝ ባይ ድረገጽ አዘጋጅ ጋር በድረገጻቸው […]

ከገደል አፋፍ የተመለሰው የፕ/ር መስፍን ባቡር ወቅታዊ ተስፋና ስጋት – ሳምሶን አስፋው – ቋጠሮ ገጽ

Posted by admin | 2019-06-08 አንጋፋው ምሁር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም በአንድ ወቅት ኢትዮጵያን እንደ ሃገር በባቡር ፤የወያኔን መንግስት በባቡሩ ሹፌር፤ የኢትዮጵያ ህዝብን በተሳፋሪ መስለው ያቀረቡትን ወቅቱን ያገናዘበ ንፅፅር ብዝዎቻችሁ የምታስታውሱት ይመስለኛል። ፕ/ር በምሳሌያዊው ገለጻቸው፤ የባቡሩ ሹፌር (ወያኔ) ጠመንጃውን ይዞ ፊቱን ወደ ተሳፋሪዎች አዙሮ ተቀምጧል።  ባቡሩ ወደ ገደል እየሄደ መሆኑን አያይም። ተሳፋሪው (ህዝብ) ደግሞ ባቡሩ ወደ […]

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሄርን መፍራት ነው -መስፍን ማሞ ተሰማ – ሲድኒ አውስትራሊያ

2019-06-08 ሠላም ለናንተ ይሁን!  ኢትዮጵያ በዘመናት ታሪኳ እስከ 1966 ዓ/ም መጨረሻ ድረስ የመሯትና የህዝቧም እረኛ ሆነው ፥ እንደ ቀስተ ደመና ቀለማት ህብር ውበት ሁሉ፣ የተለያየ ባህል ባለቤትና ቋንቋ ተናጋሪ ህዝቧን በአንድ መሶብ አሰባስበው፣ መተሳሰብ መዋለድ ህብረትና ሀገራዊ ማንነት ተዋህደውና አምረው እንዲሰርፅና እንዲኖር ያስቻሉት እኒያ መሪዎቿ ፈሪሃ እግዚአብሄር ያደረባቸው ነበሩ። የክርስትና እና የእስልምና ሀይማኖት አባቶችም ለእምነቱ […]