ከትግሬዎች ወደ ኦሮሞዎች የተዘዋወረው የዋሺንግተኑ ኤምባሲ እና ለጀኔራል አሳምነው ጽጌ ልጆች …. ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ)

እንደምን አላችሁ? እንደትወያዩባቸው ሁለት ርዕሶች ይዤላችሁ መጥቻለሁ። (1)- ለ27 አመት በትግሬ ወያኔዎች ቁጥጥር ሥር የነበረው የዋሽንግተን ኤምባሲ ትናንት የ ኦሆዴድኦነግ ኦሮሞዎች የተተኩበትን ትዕይንት እንመለከታለን። (2)- በቅርቡ ባሕር ዳር ውስጥ “በአዴፓ” (ብኣዴን) ባለሥልጣናት የተከሰተው የመገዳደል ቅንቆቅልሽ ምክንያት ከዚህ ዓለም ለተለዩት ለጀኔራል አሳምነው ጽጌ ታዳጊ ልጆቻቸው ሊውል ታስቦ የተዘጋጀ ነበር የተባለው “የ ጐ ፋንድ ሚ” ዕርዳታ “በኢትዮጵያ […]
Bloodline Politics in Ethiopia and its destructive power

July 21, 2019 Source: https://www.satenaw.com/bloodline-politics-in-ethiopia-and-its-destructive-power/ The honeymoon of the government of Dr Abye is now over. The business, as usual, is now truly started; the mass arrest, the lack of due process, the terrorism law has been resurrected and used on people who have different or critical voices to the government. The right indicator is […]
ቄሮ ምን ማለት ነው? (ቅዱስ ማህሉ)

2019-07-20 ቄሮ ምን ማለት ነው?ቅዱስ ማህሉ በነገራችን ላይ ቄሮ የሚለውን ቃል በፌስቡኬ ላይ መጠቀም/መጻፍ ከጀመርኩ ከትናንት ወዲያ ጀምሮ ዛሬ ገና ሶስተኛ ቀኔ ነው። እስከዛሬ የኦሮሞ ወጣቶች ሲታገሉም ሆነ ሲገደሉ ቄሮ ብየ ሳይሆን ለመብታቸው የሚታገሉ ወጣት ኦሮሞ ኢትዮጵያዊያን እያልኩ ነው ስጽፍ የኖርኩት። በርግጥ ትክክልም ነበርኩ። ምክንያቱም ወጣት የኦሮሞ ታጋዮች ሰው ዘቅዝቀው የሚሰቅሉ አይደሉም። ቄሮ ግን ሰው […]
ትናንት “ኢትዮጵያዊ አይደለንም!” ፤ ዛሬ ሰማይ ምድሩ ሁሉ የእኛ ካልሆነ…!!! (ሚካኤል ዮሀንስ)

2019-07-20 ትናንት “ኢትዮጵያዊ አይደለንም!” ፤ ዛሬ ሰማይ ምድሩ ሁሉ የእኛ ካልሆነ…!!!ሚካኤል ዮሀንስ በአሜሪካ በሎስ አንጀለስ የኢትዮጵያ ቆንስላ ተደርጎ በዶክተር አብይ የተሾመው ዶክተር ብርሃነ መስቀል አበበ ሰኜ በጃዋር ሚዲያ በሆነው OMN ላይ ቀርቦ የሚከተለውን ብሏል። * አዲስ አበባ ውስጥ በየዓመቱ ከሚደረገው ግንባታ ውስጥ የኦሮሞ ድርሻ ቢያንስ ቢያንስ 40-50 በመቶ ወደ ኦሮሞ ሊሄድ የሚችልበትን ሕግና ፖሊሲ አውጥቶ […]
በፖለቲካ ታማኝነት ተይዘው ውዥንብር የሚነዙ የመገናኛ ብዙሃንን በተመለከተ – ሸገር
July 20, 2019
ምሁራን የትምህርታቸውን ልክ፣ በየክልሎቻቸው ሲወስኑት የመታየቱ ነገር – ሸገር
July 20, 2019
What Ethiopia needs is an independent prosecution – Al Jazeera 09:33

Abiy Ahmed’s ambitious reform agenda cannot succeed unless the office of the Attorney General is depoliticised. by Adem K Abebe Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed walks past the coffin of Army Chief of Staff Seare Mekonnen during a memorial ceremony in Addis Ababa, Ethiopia June 25, 2019 [Baz Ratner/Reuters] More than a year after his […]
እውቀት ምንድን ነው?
July 19, 2019 Source: https://mereja.com/video2/watch.php?vid=a2f89c294 LTV News
በህብረ – ብሄራዊ ፌዴራሊዝም ላይ ለጥያቄዎ መልስ – ቪኦኤ/አማርኛ

Source: https://amharic.voanews.com/a/call-in-show-7-19-2019/5007912.htmlhttps://gdb.voanews.com/76B51817-533F-46F1-A17E-51483726048E_cx0_cy62_cw0_w800_h450.jpg “ቋንቋና የጎሣ ማንነትን መሠረት አድርጎ በኢትዮጵያ የተዘረጋው የፌዴራሊዝም ሥርዓት ወደ እርስ በርስ ግጭት ያመራል፤ ሃገሪቱ እንድትበተን ያደርጋል” የሚሉ በርካቶች ናቸው። ሐምሌ 20, 2019 ትዝታ በላቸው “ቋንቋና የጎሣ ማንነትን መሠረት አድርጎ በኢትዮጵያ የተዘረጋው የፌዴራሊዝም ሥርዓት ወደ እርስ በርስ ግጭት ያመራል፤ ሃገሪቱ እንድትበተን ያደርጋል” የሚሉ በርካቶች ናቸው። ዋሺንግተን ዲሲ — ሀገሪቱ ውስጥ “የማንነት ጥያቄ አለ” […]
የኢህአዴግ ፌደራሊዝም እና መቶ ብር … አስቴር በዳኔ
July 19, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/132434
