መከፋፈሉ፤ ጎራ ለይቶ መባላቱ እልቂትን በራስ ላይ ከመጋበዝ ያለፈ ፋይዳ የለውም!!! (ውብሸት ሙላት)

2019-07-04 መከፋፈሉ፤ ጎራ ለይቶ መባላቱ እልቂትን በራስ ላይ ከመጋበዝ ያለፈ ፋይዳ የለውም!!!ውብሸት ሙላት በሰኔ 15ቱ ድርጊት ወንድሞቻችንን አጥተናል፡፡ መሪዎቻችንን አጥተናል፡፡ ተጎድተናል፡፡ አዝነናል፡፡ ከዶ/ር አምባቸዉ፣ምግባሩ፣ እዘዝና ብ/ጀ አሳምነዉ በተጨማሪ በጸጥታ ሥራ ላይ የተሠማሩ ፖሊሶችን አጥተናል፡፡ በተፈጠረዉ አሳዛኝና ቅስም የሚሰብር ክስተት በአማራ ሕዝብ ላይ መቼም የማይረሳዉ የታሪክ ጠባሳ አሳርፎብናል፡፡ ይህ ወቅት ለአማራ ሕዝብ በተለዬ ሁኔታ ፈታኝ ነዉ፡፡ […]

ብሔርተኛነት፣ ፌዴራሊዝምና ዲሞክራሲ በኢትዮጵያ !!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-07-04 ብሔርተኛነት፣ ፌዴራሊዝምና ዲሞክራሲ  በኢትዮጵያ !!!አቻምየለህ ታምሩ * ባጭሩ ኦሮምያ የሚባለው ክልል ማንነቶች የታፈኑበት፣ ከኦሮሞ ውጭ ያለው ራሱን በራሱ ማስተዳደር ፈጽሞ የማይችልበትና በዋለልኝ ቋንቋ ክልሉ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እስር ቤት ነው ማለት ይቻላል!!! — ባገራችን ውስጥ ዘጠኝ ሉዓላዊ ክልሎች ሲኖሩ ሁሉም ሉዓላዊ ክልሎች የተዋቀሩት ራስን በራስ ማስተዳደር በሚል  መርኅ ነው። ራስን በራስ ማስተዳደር በሚለው እሳቤ ውስጥ […]

የተፈፀመውን ግድያ በብርጋዴል ጄኔራል አሳምነው ፅጌ፣ በአብን ወይም በአማራ ናሽናሊዝም ማላከክ የችግሩን ምንጭ ከመከለል በቀር ምንም አይፈይድም። መነሻ ምክንያቱን መፈተሽ ብልህነት ነው። – አቤል ዋበላ

July 4, 2019 Source: https://voiceofgihon.com * ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሀገሪቱን ከሴራ ፖለቲካ ማላቀቅ አልቻሉም። ባንዳንድ ሁኔታዎች ራሳቸውም የሴራው አካል መሆናቸውን መገመት በመቻሉ ሁኔታው ተስፋ አስቆራጭ ሆኗል። * ሁሉን አካታች ፍኖተ ካርታ ማቅረብ አልተቻልም። የተረኝነት መንፈስ ገኗል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሀገሪቱን አሻግራለኹ ብለው የገቡትን ቃል በአቅም ማነስ ይሁን በዳተኝነት አጥፈው በዘር ላይ በተመሰረተው ፌደራሊዝም እንደማይደራደር በፓርቲያቸው […]

“ይህ ሴራ ሆን ተብሎ የተቀነባበረው አብይ በሚመራው ፓርቲ በኢህአዴግ ነው።” – አቤል ዋበላ

July 3, 2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ አሁን ተሰራ የሚባለው ወንጀል የተቀነባበረ ሴራ እንጂ መፈንቅለ መንግስትም ሆነ የሽብር ስራ አይደለም። ወንጀሉን አቀነባበሩ የተባሉ ግለሰቦችም የሴራው ተጠቂ እንጂ የድርጊቱ ፈፃሚዎች አይደሉም። ይህ ሴራ ሆን ተብሎ የተቀነባበረው አብይ በሚመራው ፓርቲ በኢህአዴግ ነው። አከተመ! ~~ አላማው፦ 1. የአማራ ህዝብ አማራ ነኝ ብሎ በመደራጀቱ እየተጠናከረ መሆኑ ስላስፈራው ትግሉን ለማኮላሸትና ህዝቡ […]

ትግራይን መገንጠል ያስፈልጋል? – ማሕበር ኢትዮጵያውያን ተጋሩ

July 4, 2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ በኣሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ ከኣካባቢ ኣሰተዳደር ጥያቄ ያለፈ የመገንጠል ጥያቄ ዓላማ ለመተግበር የሚታገል ቡድን የለም። ይህም የኢትዮጵያ ህዝብ የኣንድነት መንፈስ ስለሚያመለክት ተገቢ ትኩረት ሊሰጠውና ሊዳብር ይገባዋል። ከዚህ ኣንጻር ሲታይ ኢትዮጵያ በመበታተን ኣፋፍ ላይ የምትገኝ የሚያስመስል ከእውነት የራቀ ቅስቀሳ ቦታ ሊኖረው ኣይገባም። በትግራይ ውስጥም የመገንጠል ዓላማ ይዞ የሚታገል ቡድን ባይኖርም […]

የሰሞኑ ዱብ ዕዳ! አዲስ አድማስ

Written by  አያሌው አስረስ      “–ጀነራሉ የተወሰኑትን አግተው በሌሎች ላይ በህይወታቸው ፈርደው፣ ያሰቡት ተሳክቶ፣ የክልሉን መስተዳደር መያዝ ቢችሉ ኖሮ፣ ክልሉን ምን ያደርጉት ነበር? ብሎ መጠየቅ አስፈላጊ ነው፡፡ መልሱ ግን “ምንም” ከሚለው ውጪ ሊሆን አይችልም፡፡–”      ሕወሓት ኢሕአዴግ ግንቦት 1983 ዓ.ም አዲስ አበባ ገባ፡፡ ሰኔ ሃያ የሽግግር መንግሥት መሠረተ፡፡ ሰማኒያ ሰባት አባላት ያሉት የተወካዮች ምክር ቤት […]

እንዴት በ30 ደቂቃ መፈንቀለ-መንግስት ነው ተባለ? – ሚኪ አማራ

July 4, 2019 አንድ ሀገር ከፍ ያለ አደጋ ሰያጋጥመዉ ለምሳሌ ቴረሪዝም ወይም መፈንቅለ መንግስት እንዲሁ ዝም ብሎ በደቂቃዎች ዉስጥ ተነስቶ ይህ መፈንቅለ መንግስት ነዉ፡፡ ይህ ቴረሪዝም ነዉ አይልም፡፡ መጀመሪያ ይጣራል፡፡ ችግሩን አደረሰ የተባለዉ ሰዉ ፕሮፋይሉ እና ያቀናበረዉ ነገር ብሎም ያደረሰዉ ጉዳት ይመረመር እና ለሀገሪቱ ሹማምንቶች ቀርቦ አዎ ይህ ነገር እንዲህ አይነት አደጋ ነዉ ይባላል፡፡ ባህርዳር […]