የዓለም ጤና ድርጅት በዴሞክራቲክ ኮንጎ የተከሰተውን ኢቦላ በዓለም አቀፍ የኅብረተሰብ ጤና አደጋነት አወጀ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟልከ 9 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የዓለም ጤና ድርጅት በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምሥራቃዊ ኢቱሪ ግዛት የተከሰተውን የኢቦላ ወረርሽኝ አሳሳቢ ዓለም አቀፍ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ሲል አወጀ። የተባበሩት መንግሥታት የጤና ተቋሙ እንዳስታወቀው እስካሁን 246 ገደማ ሰዎች በበሽታው እንደተያዙ የተጠረጠሩበት እና የ80 ሰዎች ሕይወታቸው ያለፈበት ይህ ክስተት የዓለም አቀፍ ወረርሽኝ […]

ልጆችን በተለይ የሚያጠቃ ነው የተባለው አዲሱ የኮቪድ ዝርያ ምን ያህል አሳሳቢ ነው?

ታትሟል14 ግንቦት 2026 የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ በ23 አገራት የተገኘው እና በከፍተኛ ሁኔታ እየተዛመተ ያለው የኮቪድ-19 ዝርያ በዓለም የጤና ድርጅት ክትትል እየተደረገበት ነው። ዝርያው በይፋ ‘ቢኤ.3.2’ በሚል የሚጠራው ሲካዳ አሜሪካ፣ ሆንግ ኮንግ፣ ሞዛምቢክ እና ዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ ተገኝቷል። ምንም እንኳ ይህ ዝርዝያ ከሌሎች በበለጠ አደገኛ ስለመሆኑ የሚያሳምን ምክንያት ባይኖርም ባለሙያዎች ሕፃናት ከአዋቂዎች ይልቅ በዚህ ቫይረስ […]

ሕጻናት በሒሳብ ትምህርት አቀባበላቸው ደካማ እንዲሆኑ የሚያደርገው ሕመም

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 8 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ ጆሴፍ ናቴምቦ በወባ በሽታ ሲያዝም ሲድንም ገና ጨቅላ ሕፃን ነበር። በወቅቱ የ54 ዓመቷ እናቱ ማሪያ ልጇ ባጋጠመው ነገር ብትደነግጥም ቶሎ በማገገሙ እፎይታ ተሰምቷት፤ ክፉው ነገር እንዳለፈ አመነች። ነገር ግን ከሁለት አስርት ዓመታት በኋላ፣ የ18 ዓመቱ ኡጋንዳዊ ወጣት ዶክተሮች በልጅነቱ ከያዘው ኢንፌክሽን ጋር […]

በአይጦች አማካይነት የሚተላለፈው አደገኛው ሃንታቫይረስ ምንድን ነው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 15 ሚያዚያ 2025 ተሻሽሏል ከ 3 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ በአትላንቲክ ውቅያኖስ ውስጥ ባለ መርከብ ላይ የሃንታቫይረስ ወረርሽኝ እንደሆነ በሚጠረጠር ምክንያት የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የዓለም ጤና ድርጅት ለቢቢሲ ገልጿል። አንድ የተረጋገጠ እና አምስት የተጠረጠሩ ሰዎች መኖራቸውን ዘግቧል። አንድ የ69 ዓመት የዩኬ ዜጋ በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ውስጥ እንክብካቤ […]

የማህጸን ካንሰርን ያጠፋች የመጀመርያዋ አገር ለመሆን ጥድፊያ ላይ ያለችው አውስትራሊያ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ ክሪስሲ ዋልተርስ ልጅ ለማግኘት ረዥም ዓመት ጥረት ካደረገች በኋላ ብትወልድም በስድስት ወሯ ልጇ ያለእርሷ እንደምታድግ ተነገራት። በወቅቱ 39 ዓመቷ ላይ የነበረችው ዋልተርስ ከፍተኛ ደም ይፈስሳት ጀመር። ምክንያቱን ለማወቅ በተደጋጋሚ ሆስፒታል ከተመላለሰች በኋላም ምርመራ ተደርጎላት ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሰ የማህጸን ካንሰር መታመሟ ተነገራት። […]

ጤናማ የእርጅና ዘመን እንዲኖርዎ በ30 ዓመትዎ ማድረግ ያሉብዎት ነገሮች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ ከ15 ደቂቃ የእግር ጉዞ፣ በቂ እንቅልፍ እስከማግኘት ያሉትን በ30ዎቹ የዕድሜ ክልል እያሉ ማድረግዎ በእርጅና ዘመንዎ ጤነኛ ሆነው እንዲቆዩ ያግዝዎታል። መቼም በዚህች ምድር ላይ ስምንት አስርት ዓመታትን ከኖሩ ድካም፣ የአካል ክፍሎች እንደልብ አለመታዘዝ፣ እና ከወጣትነት ዘመንዎ ጋር ሲነጻጸር ደካማ የአእምሮ ብቃት መኖራቸው የሚጠበቅ […]

ጭንቀት እና ምግብ ያላቸው ትስስር ምንድን ነው? ስንጨነቅ አመጋገባችን ይለወጣል?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 3 ግንቦት 2026, 08:06 EAT የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ጭንቀት ጤና ያቃውሳል። ራስ ምታት፣ የሆድ ሕመም፣ እንቅልፍ ማጣት ያስከትላል። አመጋገብንም ያዛባል። ስንጨነቅ ቸኮሌት ወይም ፒዛ ያምረናል። ለመሆኑ ጭንቀት አመጋገባችንን የሚለውጠው እንዴት ነው? ጭንቀት ምንድን ነው? የሥነ ልቦና ባለሙያ እና በዬል ዩኒቨርስቲ የጭንቀት ጥናት ምርምር ማዕከል የከፈቱት ፕ/ር ራጂታ ሳናሀ እንደሚሉት፤ […]

ያለባቸው የጤና ችግር ሕክምና እንዲያጠኑ ያደረጋቸው ኢትዮጵያውያን ወጣቶች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 2 ግንቦት 2026 የንባብ ጊዜ: 7 ደቂቃ በረከት በቀለ፣ ኪምቢፊዳ በሚል ስም ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ይታወቃል። ከዘጠኝ ወር በፊት ወደ ቲክቶክ ብቅ ከማለቱ አስቀድሞ “በስፓይና ቢፊዳ (spina befida) የተያዝኩ ብቸኛው ሰው እኔ ብቻ እንደሆንኩ ይሰማኝ ነበር” ይላል። እንደ እኔ ዓይነት በሽታ ያለበት ሌላ ሰው ያለ አይመስለኝም ነበር የሚለው በረከት “ካሉም […]

ያለባቸው የጤና ችግር ሕክምና እንዲያጠኑ ያደረጋቸው ኢትዮጵያውያን ወጣቶች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 2 ግንቦት 2026, 07:49 EAT የንባብ ጊዜ: 7 ደቂቃ በረከት በቀለ፣ ኪምቢፊዳ በሚል ስም ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ይታወቃል። ከዘጠኝ ወር በፊት ወደ ቲክቶክ ብቅ ከማለቱ አስቀድሞ “በስፓይና ቢፊዳ (spina befida) የተያዝኩ ብቸኛው ሰው እኔ ብቻ እንደሆንኩ ይሰማኝ ነበር” ይላል። እንደ እኔ ዓይነት በሽታ ያለበት ሌላ ሰው ያለ አይመስለኝም ነበር የሚለው […]

ከመጠን ያለፈ ላብን እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ከሚዘዋወሩ መረጃዎች አንዱ እንዴት ቀኑን ሙሉ የማላብ ስሜት ሳይሰማን መዋል እንችላለን? ለሚለው መልስ የሚሰጡ ናቸው። ከሰውነት ላብ እንዳይመነጭ አልያም ጠረን እንዳይኖረው ለማድረግ ብብት ላይ የሚቀቡ እንዲሁም የሚረጩ ዲዮድራንቶችን የሚያስተዋውቁ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ቁጥር ቀላል አይደለም። አንዳንዶቹ መላ ሰውነታቸውን ዲዮድራንት ሲቀቡ […]