ጆ ባይደን ‘በፍጥነት በሚስፋፋ” የፕሮስቴት ካንሰር መያዛቸው ተገለፀ

ከ 3 ሰአት በፊት የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን “በፍጥነት በሚስፋፋ” የፕሮስቴት ካንሰር መያዛቸው በሕክምና ተረጋገጠ። የቀድሞው ፕሬዝደንት ጽሕፈት ቤት ባወጣው መግለጫው ላይ እንዳለው የ82 ዓመቱ ጆ ባይደን የተገኘባቸው ፕሮስቴት ካንሰር ወደ አጥንታቸው እየተስፋፋ እንደሚገኝ ገልጿል። ሥልጣናቸውን ጥር ወር ላይ የለቀቁት ባይደን ባለፈው ሳምነት አርብ ባደረጉት የሽንት ምርመራ ካንሰር እንዳለባቸው መታወቁ ተገልጿል። ጆ ባይደን ሕመማቸው […]

በዓለም ዙሪያ የኦቲዝም ክስተት በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል? ወይስ ሌላ ምክንያት አለ?

ከ 8 ሰአት በፊት ኦቲዝም ከመቼውም ጊዜ የበለጠ እየታወቀ እንዲሁም ሰዎች ያሉበትን ደረጃ ለማወቅ ምርመራ እያደረጉ ነው። ይህ ግን ኦቲዝም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው የሚል የተሳሳተ ግንዛቤም ፈጥሯል። ሻነን ዴስ ሮቼስ ሮዛ ልጇን ኦቲዝም ያስመረመረችበትን ጊዜ በማስታወስ ዕድለኛ እንደሆነች ትናገራለች። የኦቲዝም ስፔክትረም ዲስኦርደር (ASD) በግለሰቦች እና በቡድኖች መካከል በጣም ሊለያይ ይችላል። ብዙውን ጊዜ የሴቶች […]

Training to Save Lives: Grassroots War on Breast Cancer Begins The Reporter 03:30 

By Abraham Tekle May 17, 2025 A Personal Tragedy Sparks Awareness Drive As global cancer rates climb, breast cancer remains one of the most pressing health challenges in Ethiopia, where late-stage diagnoses and limited access to treatment continue to result in poor outcomes. In a country with constrained health infrastructure and a shortage of specialized […]

ጡት የሚያሳድጉ ኢምፕላንቶች ምን ስለሚያስከትሉ ነው ብዙ ሴቶች ከሰውነታቸው እያስወጧቸው ያሉት?

ከ 6 ሰአት በፊት የ32 ዓመቷ ዩክሬናዊት ካታሪና ክሩፒካ የጡቷን መጠን ለመጨመር በቀዶ ሕክምና የገባላትን ኢምፕላንት እንዳስወጣች በማኅበራዊ ሚዲያ ስትናገር በርካቶችን አስገርሟል። የሰውነትን ቅርጽ ወይም መጠን ለመለወጥ ወደ ሰውነት የሚገቡ የተለያዩ ዓይነት ኢምፕላንቶችን (implants) ከሰውነታቸው የሚያስወጡ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው። ካታሪና በኢንስታግራም 7.5 ሚሊዮን ሰዎች የጻፈችውን አንብበዋል። ከሰውነታቸው ኢምፕላንቶች ለማስወጣት የሚፈልጉ በሺዎች የሚቆጠሩ ሴቶች መልዕክት […]

ለጤናው ዘርፍ “ከፍ ያለ” በጀት ለመመደብ ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ገለጹ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

May 12, 2025 ለጤናው ዘርፍ በ2018 ዓ.ም. “ከፍ ያለ” በጀት ለመመደብ፤ “በቂ ዝግጅቶች” እየተደረጉ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ተናገሩ። የዘርፉን በጀት ከፍ ማድረግ ያስፈለገው አሁን ካለው “ወቅታዊ” እና “ነባራዊ” ሁኔታ አንጻር እንደሆነም ሚኒስትሯ ገልጸዋል።  የጤና ሚኒስትሯ ይህን ያሉት ከብሔራዊው ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ባደረጉት እና ዛሬ ሰኞ ግንቦት 4፤ 2017 በተላለፈው ቃለ ምልልሳቸው ነው። […]

ምግብ እየተመገብን ቡና መጠጣት ምን የጤና ችግር ያስከትላል? የባለሙያዎች ምክር

ከ 4 ሰአት በፊት ቁርስዎን አልያም ምሳዎን እየበሉ አንድ ስኒ ወፍራም ቡና መጠጣት ለምደው ይሆናል። ምግብዎን እየተመገቡ አልያም ተመግበው እንደጨረሱ ቡና መጠጣት እንደሌለብዎ የነገረዎ ሰው ካለ እውነቱን ነው። ቡና ውስጥ ከ1000 በላይ የኬሚካል ውህዶች ያሉ ሲሆን ካፌይን፣ ፖሊፌኖልስ እና ታኒንስ የተሰኙት የምግብ ንጥረ ነገሮች ከሰውነታችን ጋር የሚዋሃዱበትን መንገድ እንደሚያስተጓጉሉ ባለሙያዎች ይናገራሉ። መልካሙ ዜና ይህ ዓይነት […]

Ethiopia Walks the Talk for Healthy Beginnings Amid Global Funding Challenges

Source: World Health Organization (WHO) – Ethiopia  While Ethiopia’s decline to 195 deaths per 100,000 live births is encouraging, it still falls short of the Sustainable Development Goal target of fewer than 70 deaths per 100,000 by 2030 ADDIS ABABA, Ethiopia, May 9, 2025 Ethiopia launched the global commemoration of World Health Day 2025 with a […]

‘ሁሉም ዘመድ በሆነባት’ ገጠራማ መንደር የተገኘ ነርቭን የሚያጠቃ ያልተለመደ በሽታ

ከ 4 ሰአት በፊት ሲልቫና ሳንቶስ ከሃያ ዓመታት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ በጎበኘቻት ትንሽ የገጠር ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችን አሁንም ትናንት ያገኘቻቸው ያህል ታስታውሳቸዋለች። በዚህች መንደር የሚኖሩ በርካታ ልጆች መራመድ አይችሉም። በከተማዋ መግቢያ ላይ የሚኖረው ሎሎ ሴት ልጆች፣ በመንገዱ መጨረሻ ላይ የሚኖረው ረጃን፣ ከነዳጅ ማደያው ቀጥሎ የሚኖረው ማርኩዊንሆስ፣ በትምህርት ቤቱ አካባቢ ያለችው ፓውሊንሃ. . . የባዮሎጂ […]

Cholera Claims More Lives in Amhara as Conflict Cripples Healthcare  – Borkena 10:44 

May 6, 2025 By: Getahun TsegayeStaff Reporter Addis Ababa, Ethiopia – The intertwined crises of ongoing armed conflict and a spreading cholera outbreak are taking a devastating toll on Ethiopia’s Amhara region. Over the past four months, the Amhara Public Health Institute reports that 15 lives have been lost to the waterborne disease, with over 2,131 […]

Behind many safe births lies the quiet power of midwives  – United Nations Population Fund 11:06 

Statement calendar_today05 May 2025 Empowering midwives is the single most effective way to protect mothers and newborns By Lydia Zigomo, UNFPA Regional Director, East and Southern Africa In the flooded plains of Hanang, Tanzania, a midwife named Theodora braved the rising waters to rescue a mother bleeding during childbirth, cradled her through hours of wading, […]