ዶ/ር ገብርዬ ወልደሩፋኤል በወቅታዊ ጉዳዮች ከአበበ በለው ጋር – አዲስ ድምጽ በመረጃ ቲቪ
May 1, 2019
መምራት መተወን አይደለም (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)

May 1, 2019 c
የኢትዮጵያ ጠላቶች ፍጻሜ !!! (ዘመድኩን በቀለ)

May 1, 2019 የኢትዮጵያ ጠላቶች ፍጻሜ !!! ዘመድኩን በቀለ ★ የሱዳኑ አልበሽርም መጨረሻ በድንጋይና በአሸዋ መደብደብ ሆነ!★ የኢትዮጵያም ጦር በዘር፣ በጎሳ ባያደራጁት ኖሮ ተዐምር እናይ ነበረ። ነገ ግን አይቀርም። ኢትዮጵያ የራሷ መከላከያ ሠራዊት ይኖራታል። ትግሬም፣ ዐማራም፣ ኦሮሞም የማያዘው ሠራዊት ይኖራታል። የኢትዮጵያ ሠራዊት በጭንቅ፣ በምጥ ይወለዳል። የህዝብ ሠራዊት ይወለዳል። ዜጋ የማያርድ ሠራዊት ይወለዳል። ይሄን እንደ ትንቢት መዝግቡልኝ። […]
ዶክተር አብይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለባቸው! (ጄነራል ዋሲሁን ንጋቱ)

May 1, 2019 Filed in:Amharic
Genocide against Amhara – Interview with Dr. Nigatu
May 1, 2019
17 killed in Ethiopian ethnic clashes – Daily Nation

Tuesday April 30 2019 Ethiopian troops ride on a the back of a militay truck in Badme on June 14, 2018. PHOTO |HAILESELASSIE TADESE | AFP In Summary The ethnic violence which occurred at the weekend involved members of the local Gumuz ethnic group and Amhara ethnic group, reported AMMA. ADDIS ABABA, At least 17 […]
[የሀሳብ መንገድ] የመጣው ለውጥ ለኢትዮጵያ ሞት ወይስ ትንሳኤ? የመጋቢ ሀዲስ ድንቅ ማብራሪያ

April 30, 2019 Source: http://andafta.com The post [የሀሳብ መንገድ] የመጣው ለውጥ ለኢትዮጵያ ሞት ወይስ ትንሳኤ? የመጋቢ ሀዲስ ድንቅ ማብራሪያ appeared first on Andafta Media.
Somali Natural Gas For Oromo’ Expansion and Abiy Getting Shielded by China -Mesganaw Andualem
April 30, 2019 Source: https://voiceofgihon.com ********* Many have wondered as to why PM. Abiy, Mr. Lemma, and Ahmed Shide, among others, paid a visit to China in the absence of Mr. Gedu, Minister of Foreign Affairs. Some have postulated Mr. Gedu had not officially made an oath statement, thus was absent from the delegate’s visit […]
እወክለዋለሁ ከሚለው ህዝብ ባለደም የሆነው ብአዴን!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

April 30, 2019 እወክለዋለሁ ከሚለው ህዝብ ባለደም የሆነው ብአዴን!!! አቻምየለህ ታምሩ ሁለተኛው የአለም ጦርነት እንደተጀመረ ፈረንሳይ በጀርመን ስትሸነፍ አዶልፍ ሒትለር ፈረንሳይን በቀጥታ ለመግዛት እንዲያስችለው ተቀማጭነቱ ቪቼ በሚባለው የፈረንሳይ ከተማ ውስጥ የሆነና ፈረንሳይን እንወክላለን ብለው ለናዚ ያደሩ ፈረንሳውያንን አደራጅቶ የጀርመን እንደራሴ የሆነ የባንዶች መንግሥት አቋቁሞ ነበር። አፍቃሪ ሒትለር በሆኑት ፈረንሳውያን የተቋቋመው ለናዚ ባደሩ የፈረንሳይ ባንዶች የተቋቋመው […]
መንግስት ስርዓት አልበኝነት አደጋ ከመሆኑ በፊት ስርዓት ይሰፍን ዘንድ ግዴታውን ይወጣ! (አቶ ሙሼ ሰሙ)

April 30, 2019 መንግስት ስርዓት አልበኝነት አደጋ ከመሆኑ በፊት ስርዓት ይሰፍን ዘንድ ግዴታውን ይወጣ! በአቶ ሙሼ ሰሙ። ደቡብ ክልል ላይ ቀን በቀን እየተፈጸመ ያለው ነገር፣ እንዲህም አድርጎ ሪፖብሊክ፣ እንዲህም አድርጎ ፌደራሊዝም አልተፈጠረም የሚያስብል ደረጃ ላይ የደረሰ ይመስላል። በሪፓብሊኳ ውስጥ ከ25 ሚሊዮን የሚበልጠውን ሕዝብ ያቀፈውና የክልሉ ስልጣን ባለቤት የሆነው የ”ደቡብ” ሕዝብ ተንቆና የስርዓተ አልበኞች መፈንጫ ሆኖ […]
