መለስ ዜናዊ ‘በህይወት የሉም!’፤ ‘የለም! አልሞቱም!”

ሀብታሙ ግርማ እንደ መግቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ስልጣን ከያዙ ማግስት አንስቶ በኢትዮጵያ የፓርቲ ፖለቲካ ታሪክ አዲስ ምዕራፍ ተከፍቷል። በዋናነትም የፖለቲካችን አይነተኛ መልክ የሆነው የሴራ እና የመጠላለፍ ፖለቲካን ለመቀየር እርምጃዎች ተጀምረዋል። ከዚህ አንጻር በተለያዩ ተፎካካሪ ፓርቲዎች መካከል ተከታታይ ውይይቶች እየተካሄዱ ነው። ከውይይቶቹ እንደተስተዋለው መጠላለፍ እና ሴራ መለያው የሆነው ፖለቲካችን አሁንም ለመፈወስ ብዙ ርቀት መጓዝ ያሻዋል። […]

በማንነት ፖለቲካ አዙሪት የሚዳክረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ

በሀብታሙ ግርማ በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ስለሚመሩት መንግሥት የግማሽ የበጀት ዓመት አፈጻጸም ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ባቀረቡበት ወቅት፣ የኢትዮጵያ ሕዝቦች የለውጡ ደጋፊ ከሆኑ በዋናነት ሥነ ልቦናዊና (ሥነ ምግባራዊ) ጉዳይ ላይ ሊያስቡበት እንደሚገባ ጠቁመዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንግግራቸው እንዳመላከቱት መንግሥታቸው ለተያያዘው የለውጥ ጉዞ ፈተና የሆነባቸው፣ የኢትዮጵያዊያን የሥነ ልቦና ውቅር እየተቀየረ መምጣት አንዱ ነው፡፡ ዶ/ር […]

The Great Political Scandal in Ethiopia: Join the dots and you can see the figure clearly

(Serbessa K.  April 16,  2019) Prior to April 2018 (mainly in 2016 and 2017), the Oromo activists, politicians and professional in Diaspora  made several  open, public  conferences and secret  meetings with the participations of their “cells” with in the then EPRDF regime to come up with detailed strategies and plans  how to achieve  Oromo dominance in […]

Stand on the side line and we all go under (By Kebour Ghenna)

April 15,2019 Today, we turn our attention to those people that sit silently in protest as others speak out. I mean the so called ‘Silent Majority’. These people don’t express their opinions publicly. They do not join in any demonstrations against anything, nor belong to any movement, political party, or any counterculture. They don’t participate […]

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣በሱዳን ዳርፉርና አብዬ፣ በሶማሊያ፣ … ሰላም ያስከብራል!!! የራሶ አሮባት፣ የሰው ታማስላለች!›› – ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም

April 17, 2019 የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣በሱዳን ዳርፉርና አብዬ፣ በሶማሊያ፣ … ሰላም ያስከብራል!!! የራሶ አሮባት፣ የሰው ታማስላለች!›› ለቀድሞ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣ መታወሻ ትሁን!!! ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም UN Peacekeeping Force ‹‹ደግሞ ማወቅ ማለት….. ከውጭ ያለውን ሄዶ ከመፈለግ ከውስጥ የበራውን፤ እንዲወጣ ማድረግ….›› ገብረክርስቶስ ደስታ ‹‹ በዘር መደራጀት አይደለም ዘርን መጠየቅ ወንጀል ነው!!!›› ዶክተር አብይ አህመድ ንግግር ከሩዋንዳ መልስ […]

The Ethiopian Exodus – Jerusalem Post

As Jews around the world sit at their Seder tables telling the story of enslavement to redemption, members of Geula’s community tell their own miraculous departure story from Ethiopia to deliverance. By ALAN ROSENBAUM April 17, 2019 20:31 Children of the Ethiopian MAKOM community help build traditional Ethiopian mud huts at the Hineni farm.. (photo […]

(ከአፋን ኦሮሞ የተተረጎመ – ያሬድ አብዲ)

April 17, 2019 ከአፋን ኦሮሞ የተተረጎመ –  ያሬድ አብዲ <በህዝብ ሀብት የተቋቋመውን ተቋም ለህዝብ መልሱ> በሚል ርዕስ ዶ/ር ሚልኬሳ ስለ OMN እንዲህ ከትቧል። * “OMN የቦርድ አባል የለውም፤ ማነጅመንት ቦርድ የለውም፤ በአለም ዙርያ የሚሰበሰበው ገንዘብ በአንድ ሰው ስም ነው የሚገባው። የተሰበሰበው ገንዘብ የትና ለምን እንደሚውል አያወቅም። ብሩ ለህዝቡ ይመለስ።”* በርካታ ሰራተኞች ከOMN ማባረራቸውንና ድርጅቱም ወደ ግልሰብ ድርጅት […]

ሳይነግሩን ሄዱ! (ደረጄ ደስታ)

April 17, 2019 ሳይነግሩን ሄዱ! ደረጀ ደስታ ያን አዳራሽ፣ ያንቀለም፣ ያን ያልሞላ ቤት ወንበር አውቀዋለሁ። ስንት ጊዜ አፍጥጨበታለሁ። አንዳች ነገር አገኝበት ይመስል ድል ቀላውጫለሁ። እና አሁንም ….የነሱን ዓይን ዓይን እያየን ፣ አስላለፍ እየቃኘን… የወረት ድል እየተመኘን፣ የፖለቲካ ጥልፍልፍ ጨዋታን እየዳኘን…. ቀረን አልኩ። አሁኑም እነሱን ከነሱ እየጠበቅን፣ ተስፋ እየቆመርን፣ መርዝን ከመርዝ እየቀመምን አለነው። ከጅብና ቀበሮ ይልቅ […]