ኦዴፓ በውስጡ አራት ቡድኖች አሉት (ግርማ ካሳ)

April 10, 2019 ኦዴፓና ከኦነግ ጋር አንድ እንደሆነ አድርገው የሚወስዱ ወገኖች አሉ። ለምን እንደዚያ እንደሚሉ ይገባኛል። ኦነጎችና ጽንፈኛ ቄሮዎች ህዝብ ሲያሸበሩ ኦዴፓ በበቂ ሁኔታ ሕግን ማስከበር ካለመፈለግሁ ወይም ካለመቻሉ የተነሳ እንደ ኦነግ ስለፈረጁት ነው። ይሄን ብዙ ሊደንቀን አይገባም። ሆኖም ምንም እንኳን ኦነጋዊ አስተሳሰብ ያላቸው፣ ከኦነግ ጋር ውስጥ ውስጡን የሚሰሩ የኦዴፓ/ኦህዴድ አመራርና ተራ አባላት ቢኖሩም ሁሉም […]

የሰሜን ሸዋ ዞን ለምን በየቦታው ኢላማ ተደረገ? ተሳስቼ ይሆን? (ሰርፀ ደስታ)

April 10, 2019 አብይ ወደ ውጭ ሲሄድ የሆነ የሴራ የቤት ሥራ ሰጥቶ ነው የሚለው አስተሳሰብ እየመጣ ነው፡፡ ግን እኔ የሚከተሉትን ጥያቄቆች እንዲመልስልኝ እፈልጋለሁ፡፡ ጉዳዩም እሱ ከሚያውቀው ውጭ ነው የሚል እምነት የለኝምና ነው፡፡ ሆኖም የነገሬ መነሻ በአጠቃላይ ሸዋን ለምን የፈሩታል ነው? በቅርቡ በዶ/ር አለሙ ሥሜ ላይ የተከፈተውን ዘመቻ አይቼ ነገሮችን ይበልጥ እንዳሰላስል አድርጎኛል፡፡ አሁን ደግሞ በሰሜን […]

ጥቃቱ ሲፈፀም መንግስት የት ነበር? – ኤርሚያስ ለገሰ

April 10, 2019 https://youtu.be/VcP-r6J4bP4 Ermias Legesse weighs on the situation in Northern Shewa In an interview with DW, Northern Shewa police commander Kassahun Embiale reported that the recent attacks in the zone are coordinated with heavy arsenal. After hearing this report, political commentator Ermias Legesse discussed the security concern on Ethiopia Satellite Television and Radio […]

አዴፓ ለጥፋቱ ሁሉ ኦነግን ተጠያቂ ማድረግ የለበትም – ብ/ጄ ከማል ገልቹ

April 10, 2019 ADP shouldn’t blame OLF for their fault – Bri. General Kemal Gelchu Brigadier General Kemal Gelchu had been appointed as chief of Oromia Security Administration Bureau for a few months after he returned from exile. Although he was qualified personnel for the position, he was removed from his post by the order […]

የዶ/ር አቢይ ትዕግስት፡ በተስፋ ከምንጠብቀው ጣፋጭ ፍሬ የበለጠ ዋጋ ያለውን የሰው ህይወት እየበላች ነው (ሳምሶን አስፋው)

April 10, 2019 የዶ/ር አቢይ ትዕግስት፡ በተስፋ ከምንጠብቀው ጣፋጭ ፍሬ የበለጠ ዋጋ ያለውን የሰው ህይወት እየበላች ነው ሳምሶን አስፋው ቋጠሮ ገጽ የትዕግስት ፍሬዋ ጣፋጭ ነው ይባላል። እውነት ነው። እውነትነቱ የሚጎላው ደግሞ አፍስሶ እንደ መልቀም ካለ የችኩልነት ጦስ ጋር ሲነጻጸር ብቻ ነው። ዶ/ር አቢይ ሰሞኑን ባደረጉት ንግግርም ችኩልነት ከሚያመጣው ጣጣ ለመዳን ትዕግስት በብዛት ሊኖረን ይገባል ብለውናል። […]

ኢትዮጵያን ማዳንና ማሳደግ ቀላል ነዉ፤ የሰላም ራዕይ ከፈጠርን – በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር)

በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) መጋቢት ፳፻፻፲፩ ዓ/ም April 9, 2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ መንደርደሪያ፤ ዋና ዋና ችግሮቻችንን ጠንቅቀን እናቃለን ወይ? አይመስለኝም። የዛሬዉ ጥያቄ ቅድሚያ የቅንጦት ነዉ ወይስ የመኖር? እኔ የመኖር ይመስለኛል። የሚያዋጣንን ትግል እያካሄድን ነዉ ያለነዉ ወይ? አይመስለኝም። ችግር ፈጣሪዎች ከሆን የሕዝቦቻችን ጉዳት አይባባስም ወይ? ካለጥርጥር። የዉድ አገራችንን ሉዓላዊነት ማስጠበቅ እንችላለን ወይ? ካለጥርጥር። የሕዝባችንን ደህንነት ማስጠበቅ […]

ኦሮሞውን ከሶማሌው፣ ከጌዴኦው፣ ከጉሙዙ፣ ከሃረሬው …አሁን ደግሞ ከአማራው እያጣሉት ነው – ግርማካሳ

f April 9, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/107771 የኦሮሞ ጽንፈኞች፣ ኦነጎች፣ የጃዋር ቄሮዎችና በኦዴፓ/ኦህዴድ ውስጥ ያሉ ያልተደመሩ፣ ለነ ዶ/ር አብይና አቶ ለማ ራስ ምታት የሆኑ ዘረኛ አመራሮችና አባላት፣  በኦሮሚያ ክልልና በአማራ ክልል ከሚሴ ዞን ውስጥ በሚኖሩ፣ ኦሮሞ ባልሆኑ ማህበረሰባት ላይ፣ እንደዚሁም እነዚህን አካባቢዎች በሚያዋስኑ የሌሎች ክልሎችና ዞኖች ወረዳዎች በሚኖሩ ዜጎች ላይ የሽብር ተግባራት እየፈጸሙ እንደሆነ በገሃድ እያየን […]

የዘር ፖለቲካ ዛር የሚጠጣውን ደም ከጠጣ በኋላ የሰውን የአእምሮ ጓዳ ለፀፀት አስረክቦ ወደ መሄጃው ይሄዳል!!! (መስከረም አበራ)

April 9, 2019 የዘር ፖለቲካ ዛር የሚጠጣውን ደም ከጠጣ በኋላ የሰውን የአእምሮ ጓዳ ለፀፀት አስረክቦ ወደ መሄጃው ይሄዳል!!! መስከረም አበራ የዘር ፖለቲካ የዕድገት ደረጃውን ሲጨርስ “በፈጣሪ አምሳል ተሰራሁ” የሚለውን የሰው ልጅ እንዴት የአውሬ መልክ እንደሚሰጥ እንደ ሩዋንዳ ምስክር የለም፡፡የሰው ልጅ ፓስተርነኝ ይበል ምሁር ነኝ መነኮስኩ ይበል ቀሰስኩ ጥላቻን ወደ ልቡ የጋበዘ ጊዜ  የዱር አውሬን የሚያስንቅ […]