«ኢትዮጵያዊነቴን ከኦሮሞነቴ ልነጥለው አልችልም!!! » (አቶ በቀለ ገርባ)

April 5, 2019 «ኢትዮጵያዊነቴን ከኦሮሞነቴ ልነጥለው አልችልም!!! »አቶ በቀለ ገርባ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበርበእፀገነት አክሊሉ አዲስ ዘመን . የኦሮሞ ተቃውሞ በተቀሰቀሰ ማግሥት በሽብር ተጠርጥረው ከዓመት በላይ የታሰሩት የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ ከእስር ከተፈቱ በኋላ በፖለቲካ ተሳትፏቸው ቀጥለዋል። አዲስ ዘመንም በወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮ ዙሪያ ቃለ ምልልስ አድርጎላቸው እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ አዲስ ዘመን:- […]
“አዲስ አበባ ቤቴ“ አስደናቂ ወግ ለአዲስ አበባ ልጆች…

April 5, 2019 Filed in:Amharic
“በኢትዮጵያም ይሁን በኢንዶኔዢያው አደጋ የሞቱት ሰዎች ቤተሰቦችም ይቅርታ ያድርጉልን” (የቦይንግ ኩባንያ)

April 5, 2019 “በኢትዮጵያም ይሁን በኢንዶኔዢያው አደጋ የሞቱት ሰዎች ቤተሰቦችም ይቅርታ ያድርጉልን” የቦይንግ ኩባንያኢ.ቢ.ሲ የቦይንግ ኩባንያ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሆነው በቦይንግ 737 ማክስ8 ላይ ለደረሰው አደጋ ኃላፊነቱን በመውሰድ ይቅርታ ጠይቋል። የኩባንያው ስራ አስፈፃሚ ደኤኒስ ሙሉንበርግ በኢትዮጵያውም ሆነ በኤንዶኔዥያው ላየን ኤር በደረሰው አደጋ ህይወታቸውን ላጡ መንገደኞችና የበረራ ሰራተኞች ከልብ ማዘናቸውንና ዳግም እንዲህ አይነት ክስተት በቦይንግ […]
ሽሚያ ውስጥ ላለመግባት ዝምታን ከመረጥንባቸው እውነቶች አንዱ. . . !?! (አቻምየለህ ታምሩ)

April 5, 2019 ሽሚያ ውስጥ ላለመግባት ዝምታን ከመረጥንባቸው እውነቶች አንዱ. . . !?! አቻምየለህ ታምሩ ዛሬ መጣ የተባለው ለውጥ ወይንም ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትር የሆነበት ትግል በማን ትግል እንደመጣ ባልናገር እመርጥ ነበር። ሆኖም ግን የኦሮሞ ብሔርተኞች ዛሬ ላይ መጣ የሚሉትን ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትር የሆነበት «ለውጥ» የኦሮሞ ትግል ውጤት አድርገው በተደጋጋሚ ሲያቀርቡት ማየቴ ዝምታየን እንድሰብር […]
የማንነት ፖለቲካ Vs የዜግነት ፖለቲካ

April 5, 2019 አሁን ባለው የኢትዮጲያ ፖለቲካ ለብዙዎች ግራ አጋቢው ጉዳይ ማንነትን (በተለይ በብሔርን) መሰረት ባደረጉ ፓርቲዎች እና ዜግነትን መሰረት አድርገው በተዋቀሩ ፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል “የማይታረቅ” የሚመስለው የፖለቲካ ጉዞ ነው፡፡ በአሁኑ ሰዓት እንደ አሸን የፈሉትን ፓርቲዎችም ከሁለቱ ጎራ የሸሹ አይደሉም በዚያው ልክም የሁለቱም ደጋፊም ተቀዋሚ የበዛ ነው፡፡ የማንነት ፖለቲካ በሀገራችን በብዙዎች ዘንድ የማንነት ፖለቲካ መልካም […]
የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት? “ለውጡ ፍኖተ ካርታና [ሐዋሪያት] ያስፈልገዋል።” – ላይችሉህ ባንቴ – ክፍል 1 – SBS Amharic

April 5, 2019 የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት? “ለውጡ ፍኖተ ካርታና [ሐዋሪያት] ያስፈልገዋል።” – ላይችሉህ ባንቴ – ክፍል 1 – SBS Amharic
The Abiy Doctrine: One year of Ethiopia’s new foreign policy – African Arguments 08:04

The Abiy Doctrine: One year of Ethiopia’s new foreign policy By Awol Allo April 5, 20190 It’s not just domestically that the new Prime Minister has shaken things up in his first year. Prime Minister of Ethiopia Abiy Ahmed (right) at the African Union summit in February 2019. Credit: Kopano Tlape/GCIS When Abiy Ahmed became […]
What we learned from Ethiopian aviation officials about Flight 302

By Thom Patterson, CNN Updated 1552 GMT (2352 HKT) April 4, 2019 https://edition.cnn.com/profiles/thom-patterson-profile Replay MUST WATCH (CNN)The pilots of Ethiopian Airlines Flight 302 did everything they were trained to do, but it still wasn’t enough to regain control of the 737 Max 8 before it smashed into the ground near Addis Ababa’s airport, killing 157. […]
ቋንቋ ለብልሆች የመግባቢያ መሣሪያ፤ ለደናቁርት ግን ሕዝብ መከፋፈያ (በገ/ክርስቶስ ዓባይ)

April 4, 2019 በገ/ክርስቶስ ዓባይ ዓለማችን የአንድ ቁንቋ ብቻ ባለቤት እንደነበረች ታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምራል። ነገር ግን የባቢሎን ሀገር ሕዝቦች (የዛሬዋ ኢራቅ) በድንገት አንድ አጋጣሚ ተከሰተላቸው። ይኸውም በጭቃ ዳር ያነደዱት እሳት ጭቃውን ወደ ሸክላነት ለወጠውና አጠነከረው። ይህንን የተረዱት የባቢሎን ሕዝቦች ኑ ጡብ እንሥራ እና የአምላክን ሁኔታ እናውቅ ዘንድ ረዥም ግንብ ወደ ሰማይ እንገንባ በማለት ተመካከሩ። […]
“ዶ/ር አብይ አወደሰኝ ብዬ ስህተቱን በዝምታ የማልፍ ሰው አይደለሁም!” (ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና)

April 4, 2019
