Preliminary findings show similarities between Lion Air and Ethiopian Airlines crashes – Fox News
→ Preliminary findings show similarities between Lion Air and Ethiopian Airlines crashes Mar. 29, 2019 – 2:25 – According to The Wall Street Journal, at just 450 feet above ground, Ethiopian Airlines Flight 302’s nose began to pitch down; correspondent Doug McKelway reports.
Why Ethiopia has postponed its census – The Economist

The count is always contentious because it confers money and power Mar 29th 2019 IN ETHIOPIA, Africa’s second most populous country, it is often difficult to distinguish politics from demography. On March 18th the government announced that the national census, due to begin one and a half years behind schedule on April 7th, would be […]
የዲደብሊዉ (DW) ቃለምልልስ ከእስክንድር ነጋ እና ጀዋር መሃመድ ጋ

March 29, 20190
“ሃገሬን የገደላት በረካ እውቀት ነው!!!” (መስከረም አበራ)

March 29, 2019 “ሃገሬን የገደላት በረካ እውቀት ነው!!!” መስከረም አበራ ከጠ/ሚው ንግግር ውስጥ ያላደናገረኝ ነገር ባይኖርም በጣም የደነቀኝ ግን ከሶማሌ ክልል አምጥተው አዲስ አበባ ስላሰፈሯቸው ኦሮሞዎች ሲጠየቁ የሰጡት መልስ ነው፨ “ሁሉም ፓርቲ አዴፖም ፣ህወሃትም ፣ደኢህዴንም የሚሰራው የቆመለትን ዘር ከተሜ ለማድረግ ነው፨ ስለዚህ ምንም የሚገርም ነገር የለውም” አሉ ጠ/ሚው፨ በሕዝብ ላይ የሚፈጸሙ ማፈናቀሎች የእርስበርስ ግጭቶችና ሌሎች […]
ለነገው ትውልድ ነፃና የተሻለች ኢትዮጵያን እንፍጠር!!! (ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና)

March 29, 2019 ለነገው ትውልድ ነፃና የተሻለች ኢትዮጵያን እንፍጠር!!! ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ላለፉት 50 ላላነሱ ዓማታት በብዙ መከራና ስቃይን አይቷል የተሻለ የፖለቲካ ስርአትን ተመኝተህ፣ ከዛ የባሰ የፖለቲካ ስርአት እያገኘህ ፣መከራ ስታይ ፣ልጆችህ ሲጨፈጨፉና በየእስር ቤቱ ሲንገላቱ፣ በደምና በዕንባ ስትራጭ ኖረሃል ፡፡ ስለዚህ ይህ ለውጥ የመጨረሻ እድላችን የተሻለ እንዲሆን፣ በሙሉ ልብህ፣ ከቀልባሽ ሀይሎችምና […]
“ከዘር ፌደራሊዝም አላቀህ በጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ ላይ የተመሰረተ አድርገህ ገላግለን!!” (አርቲስት አስቴር በዳኔ)

March 29, 2019 “ከዘር ፌደራሊዝም አላቀህ በጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ ላይ የተመሰረተ አድርገህ ገላግለን!!” ግልጽ ደብዳቤ ለጠ/ሚኒስትሩ ከአርቲስት አስቴር በዳኔ ጎርፉ ውስጥ ቆመን ስለጎርፉ ከማውራት ጨከን ብሎ ድልድይ መስራትና ከፍ ማለት ይሻላል፡፡ ያኔ የጎርፉ ቆሻሻ አይነካንም፤ ያኔ ጎርፉ ጠርጎ ይወስደን ይሆን ብለን አንሰጋም፡፡ ከላይ ቆመን ከሥር ሲያልፍ እናየው ይሆናል እንጂ፡፡ የማይወለድ ልጅ ሆና ያረገዝናት ኢትዮጵያችን ጉዳይ ነው […]
የጎሳ ፖለቲካ፣ አዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም! (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

March 29, 2019 የጎሳ ፖለቲካ፣ አዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም! አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ኦነጋውያኑ የለማ ቡድን አዲስ አበባን ኦሮሚያ ለሚሉት ክልላቸው ማድረግ የማይችሉ መሆናቸውን ሲያውቁ እንደገና “ሕገመንግሥታዊ የሆነው ልዩ ጥቅምና ልዩ መብታችን!” የሚል ነገር አምጥተዋል፡፡ ይሄ የልዩ መብትና ጥቅም ነገር እንዴት እንደሚተረጎም ትናንት ዐቢይ ሲናገር “አዲስ አበባ ውኃ የምታገኘው ከገፈርሳና ለገዳዲ ስለሆነ በመነጋገር ኦሮሚያ ለአዲስ […]
Czechs start moringa superfood business in Ethiopia – Radio Prague

Daniela Lazarová 28-03-2019 Moringa oleifera is a plant that is often referred to as “the drumstick tree” or “the miracle tree”. Indigenous to India, Asia and Africa, it has for centuries been used to help treat a wide variety of illnesses, but has only fairly recently been discovered in Europe as an effective health supplement […]
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ የተከፈተው ዘመቻ፤ዘመን ያስቆጠረ ኢትዮጵያዊ ተቋማችን እንዳያሳጣን…(መንገሻ ዘውዱ ተፋራ)

March 28, 2019 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ የተከፈተው ዘመቻ፤ዘመን ያስቆጠረ ኢትዮጵያዊ ተቋማችን እንዳያሳጣን…. መንገሻ ዘውዱ ተፋራ ወያኔዎች ኢትዮጵያን ሲቆጣጠሩ፤የመጀመሪያ ኢትዮጵያን የማጥፋት ዘመቻቸውን ያደረጉት፤ የአትዮጵያ መለያ የሆኑ፤ተቋማትን ማጥፋትና፤በዘር፤የተመሰረተ ልማት ማህበር፤የገንዘብ ተቋም ወዘተ ማቋቋም ነበር። በዚህ መልክ ካጠፉአቸው ኢትዮጵያዊ ተቋማት ጥቂቶቹን ለማስታወስ፤ቀለሙና አንበሳው፤ልዩ መልዕክት የነበረው፤አገር አቋራጭ አንበሳ አውቶብስን፤ብዙ ድሃ ኢትዮጵያዊያንን፤ባለ ቤት ያደረገው፤የቤቶችና ቢዝነስ ባንክንና፤ሌሎች ናቸው። በአነዚህ ደግሞ […]
የባልደራስ እና የኢንጂነር ታከለ ም/ቤት ፍጥጫ!!! (ዳንኤል መኮንን)

March 28, 2019 የባልደራስ እና የኢንጂነር ታከለ ም/ቤት ፍጥጫ!!! ዳንኤል መኮንን በአዲስ አበባ በአሁን ሰዓት #ሁለት_ም/ቤት ያለ ይመስላል፡፡ የመጀመሪያውና ተወደደም ተጠላ ህጋዊ እውቅና ያለው የኢንጂነር #ታከለ ኡማ አስተዳደር ሲሆን ሁለተኛው “ለኢንጂነሩና ለኦዲፒ እንቅስቃሴዎች ምላሽ” በሚል ብሶት የወለደው የሚመስለው በባልደራስ እስክንድር የሚመራው የአ.አ የባላደራ ም/ቤት ነው፡፡ እውነቱን ለመናገር ሁለቱም በአዲስ አበባ ሙሉ #ህጋዊ_እውቅና_የላቸውም፡፡ ሁለቱም በህዝብ አልተመረጡም፡፡ […]
