Ethiopian Airlines Denies Reports That Pilot in Boeing 737 MAX Crash Was Not Properly Trained -Time

By Jamie Ducharme March 21, 2019 Ethiopian Airlines said the pilot flying the Boeing 737 MAX 8 that crashed earlier this month was properly trained, as it hit back at reports that he had not practiced on a flight simulator designed for the new plane. Two reports — one from Reuters, and one from the […]
“መኝታ ቤቱ የኔ ነዉ ብለን ቤት እያፈረስን ነዉ!!” የዲ/ን ዳንኤል ክብረት መልእክት

March 21, 2019 0
ዩኒቨርሲቲው በድጋሚ “ለጸጋዬ አራርሳ የዶክትሬት ዲግሪ አልሰጠሁም!፣ ሰራተኛዬም አይደለም!” አለ!!! (አበበ ገላው)

March 21, 2019 ዩኒቨርሲቲው በድጋሚ “ለጸጋዬ አራርሳ የዶክትሬት ዲግሪ አልሰጠሁም!፣ ሰራተኛዬም አይደለም!” አለ!!! አበበ ገላው የሜልበርን ዩኒቨርሲቲ (University of Melbourne) ከጥቂት አመታት በፊት ትምህርቱን ሳያጠናቅቅ ያሰናበተውን ተማሪ አቶ ጸጋዬ አራርሳን በማስመልከት በሰጠው መግለጫ ግለሰቡ ጀምሮት የነበርውን ትምህርት ማቋረጡን፣ ከታዋቂው የዩኒቨርሲቲው የህግ ት/ቤት (Melbourne Law School) PhD አለመቀበሉንና በዩኒቨርሲቲውም እንደማይሰራ በድጋሚ አረጋግጧል። ምንም እንኳን ዩኒቨርሲቲው ከጥቂት […]
“የአይወክሉንም መፈክር” ውሎ ሲያድር የጋራ እሴት፣ ባህል፣ ታሪክ ከዛም አገር ያሳጣናል!!! (ዶ/ር ብርሃነ መስቀል አበበ ሰኚ)

March 21, 2019 “የአይወክሉንም መፈክር” ውሎ ሲያድር የጋራ እሴት፣ ባህል፣ ታሪክ ከዛም አገር ያሳጣናል!!! ብርሃነ መስቀል አበበ ሰኚ – ዶ/ር በኢትዮጵያ አገር ማፍረስ እንደ ቀልድ እና እንደ ዋዛ እየታየ ነው። አንዱ ስለሌላው ሙያ በልብ ነው ብሎ የመጠፋፊያ ቢላዋ ከሳለ እና ሌላውም ራሱን ለመከላከል የራሱን ቢላዋ መሳል ከጀመረ አብሮ ለመኖር እና አብሮ አገር ለመገንባት ሳይሆን ለመጠፋፋት እና […]
ከዘመነ መሳፍንት ወዲህ አራተኛው የታሪካችን አራተኛ ምዕራፍ!!!! (አያሌው መንበር)
March 21, 2019 ከዘመነ መሳፍንት ወዲህ አራተኛው የታሪካችን አራተኛ ምዕራፍ!!!! አያሌው መንበር እንደምናየው ሀገራችን ኢትዮጵያ ወደአላስፈላጊ ቀውስና መሆን ወደሌለበት ጨለማ እየተመዘገዘገች ነው።ይህ ወቅት በእኔ እይታ አራተኛው ሲሆን የአፄ ምኒልክ ዘመን፣የ1960ዎቹ እና የ1980ዎቹ ከአንድ እስከ ሶስት ደረጃን የያዙ የሀገራችን ምዕራፎች ናቸው። አፄ ምኒልክ ኢትዮጵያ የምትባልን ሀገር ለእኛ ለማውረስ ሲሉ በጭቆና ውስጥ የነበሩትን ሁሉ ነፃነት እሰጣለው ሲሉ […]
የቃል ኪዳን ሰነዱ የማይመልሳቸው አስቸኳይ ቀውሶች

March 20, 2019 Source: http://wazemaradio.com/%E1%8B%A8%E1%89%83%E1%88%8D-%E1%8A%AA%E1%8B%B3%E1%8A%95-%E1%88%B0%E1%8A%90%E1%8B%B1-%E1%8B%A8%E1%88%9B%E1%8B%AD%E1%88%98%E1%88%8D%E1%88%B3%E1%89%B8%E1%8B%8D-%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%89%B8%E1%8A%B3/ ሰሞኑን ኢሕአዴግን ጨምሮ 107 የፖለቲካ ድርጅቶች የጋራ የአሠራር ስርዓት ቃል ኪዳን ሰነድ ፈርመዋል፡፡ ሰነዱን ታሪካዊ ሲሉ ያሞካሹት እንዳሉ ሁሉ፣ የለም ሀገሪቱ ካለችበት የፖለቲካ ውጥረት አንፃር ሰነዱ ከወረቀት የዘለለ ሚና አይኖረውም ሲሉ የሚከራከሩ አልጠፉም። ቻላቸው ታደሰ የሚከተለውን ፅፏል የድምፅ ዘገባ ከታች ይመልከቱ ዋዜማ ራዲዮ- ሰሞኑን ኢሕአዴግን ጨምሮ 107 የፖለቲካ ድርጅቶች የጋራ […]
ICRC, ERCS deliver emergency assistance to IDPs in Northern Ethiopia -International Committee of the Red Cross

e 20 March 2019 Displaced people sheltered in Chandaba in Centra Gondar, Amhara Region receive essential goods, 2019. CC BY-NC-ND / ICRC / Andrea Minetti The ICRC, in partnership with the Ethiopian Red Cross Society (ERCS), delivered emergency assistance to people displaced, following ethnic violence in West and Central Gondar zones of Amhara region. Around […]
Ethiopia to lead next stage of cockpit data analysis: source Reuters
March 20, 2019 FILE PHOTO: An American Airlines Boeing 737 MAX 8 flight from Los Angeles approaches to land at Reagan National Airport shortly after an announcement was made by the FAA that the planes were being grounded by the United States over safety issues in Washington, U.S. March 13, 2019. REUTERS/Joshua Roberts PARIS (Reuters) […]
Boeing Reshuffles Top Engineers In Wake Of Ethiopia Crash – Business Times

Exec Changes At Boeing Commercial Airplanes In Wake Of Ethiopia Crash By Artie Villasanta Mar 20, 2019 08:40 PM Embattled Boeing Commercial Airplanes (BCA) has reorganized its top engineering team in the wake of a global crisis of confidence in the brand generated by two horrific crashes of its new Boeing 737 MAX 9 jetliners […]
ለጠ/ሚ አብይ የምክር ደብዳቤ:- መርፌ ጨርቅ እንጂ አለት አይበሳም!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

March 20, 2019 ለጠ/ሚ አብይ የምክር ደብዳቤ መርፌ ጨርቅ እንጂ አለት አይበሳም!!! ያሬድ ሀይለማርያም ጠ/ሚ አብይ በትላንትናው እለት የማህበራዊ ሚዲያዎችን አጠቃቀም በተመለከተ ምክር አዘል ተግሳጽ የያዘ ደብዳቤ ትላንት ከጽ/ቤታቸው ለሕዝብ ይፋ አድርገዋል። እርግጥ ነው ጠቅላዩ እንዳሉት ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የሚተላለፉ ጽንፍ የያዙ እሰጣ ገባዎች፣ በማንነት ላይ ያነጣጠሩ ጸያፍ ንግግሮች፣ ሕዝብን ለግጭት የሚቀሰቅሱ ጥሪዎች፣ የሃሰት መረጃዎች እና […]
