በዘረኝነት፣ በጥላቻና በመንጋ እየተናጠች ያለች ሀገር – (ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል)

ዛሬ ሀገራችን “መስቀለኛ መንገድ ላይ ነው ያለቺው” የሚለውን ሃሳብ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ተደጋግሞ ሲነገር እሰማለሁ፡፡ በአባባሉ እኔም እስማማለሁ፡፡ እናም፤ ፋታ ወስደን፣ አውጥተን አውርደን፣ አመዛዝነን ቀጣዩን ጉዞ ካልጀመርን ልንወጣው የማንችለው አዘቅት ውስጥ የመዘፈቅ እጣ ፋንታ በእጃችን ላይ ነው። መደማመጥ ከቻልን እጣ ፋንታችን የተቃና እንዲሆን ማድረግ እንችላለን፡፡ በመጣንበት መንገድ የምንቀጥል ከሆነ ግን ሀገራችንንም ራሳችንንም አጥፍተን፣ ከወራት በኋላ […]
ቃለ ምልልስ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው – በወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ

በአለማየሁ አንበሴ የተጣፈ • የትግራይና አማራ ህዝቦች ወደ ግጭት እንዲገቡ ማድረግ የለየለት እብደት ነው • በቴሌቶኑ ኢትዮጵያዊ ፍቅርንና አንድነትን የሚያጎላ ድጋፍ ተደርጓል • አዴፓ እና ኦዴፓ ሆድና ጀርባ ሆነዋል የሚባለው ምኞት ነው ከ10 ዓመት በላይ የአማራ ክልላዊ መንግስትን ያስተዳደሩትና ከለውጡ መሪዎች አንዱ የነበሩት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፤ባለፈው የካቲት ወር መጨረሻ ላይ በፈቃዳቸው ሥልጣናቸውን መልቀቃቸው […]
ይሸሽበት ይጠጋበት ያጣ ትውልድ !!! (ውብሸት ሙላት)

March 23, 2019 ይሸሽበት ይጠጋበት ያጣ ትውልድ !!! ውብሸት ሙላት የኢትዮጵያ መንግሥታዊ ተቋማት እምነት የሚጣልባቸዉ፣ ተስፋ የሚደረግባቸዉ፣ የክፉ ቀን መጠለያና መጠጊያ የመሆን ቁመና የላቸዉም፡፡ ዜጎች ግጭትና መከራ ቢመጣብን ያድኑናል፣ያስጥሉናል ይተደጉናል የሚሏቸዉ ባጡ ጊዜ የጭንቅ ቀን ያወጣናል የሚሉትን መፍትሔ መፈለጋቸዉ አይቀሬ ነዉ፡፡ በኢትዮጵያ ፓርላማዉ ወይም የፌደሬሽን ምክር ቤት እንኳን ለዜጎች ዋስተና ሊሆን ይቀርና ራሳቸዉም በአስፈጻሚዉ ችሮታ […]
ከ56 ሺ ሰዎች በላይ ተፈናውለው በየቀኑ እንደቅጠል ስለሚረግፉበት ድብቅ አረንጓዴ ረሃብ !!! (ዘመድኩን በቀለ)

March 23, 2019 ከ56 ሺ ሰዎች በላይ ተፈናውለው በየቀኑ እንደቅጠል ስለሚረግፉበት ድብቅ አረንጓዴ ረሃብ !!!ዘመድኩን በቀለ * ይድረስ ለእነ ታማኝ በየነና ለእነ ያሬድ ሹመቴ ባላችሁበት *★★★* ★ በዚህ ጦማር የጠሚዶ ዐብይ መንግሥት አልተወቀሰም። አንዳቸውም ስሙን በክፉ አላነሱም። እንዲያውም እሱ ቢሰማ ከመከራ ያላቅቀናል ባዮችም ናቸው። ለእውነትና ለማዕተቤ ስለምሠራ በዚህ ጉዳይ አቢቹ አይወቀስም። አከተመ። […]
በየቦታው እየተፈጸመ ያለው ሕዝብን የማፈናቀሉና የማጋጨቱ ሦስተኛው ዓላማ!!! (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

March 23, 2019 በየቦታው እየተፈጸመ ያለው ሕዝብን የማፈናቀሉና የማጋጨቱ ሦስተኛው ዓላማ!!! አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋውማሳሰቢያ፦ የተሻለ ነገሮችን የመረዳት አቅምና ጭንቅላት የሌለው ሰው ጽሑፉን እንዲያነብ አይመከርም! በተደጋጋሚ እንደነገርኳቹህ ሕዝብን የማፈናቀሉና የማጋጨቱ ዓላማ ሁለቱ ምክንያቶች፦ 1ኛው ወደ እነሱ ያነጣጠረውን ችግር መልሶ ወደ ሕዝብ ዳይቨርት በማድረግ (በማስቀየስ) ከሕዝቡ ከራሱ ከጉያው ችግር፣ ቀውስ፣ አለመረጋጋት በመፍጠር በራሱ ችግር ጠምዶ በመያዝ ወደ […]
በቀለ ገርባ መጡብኝ! (ደረጄ ደስታ)

March 22, 2019 በቀለ ገርባ መጡብኝ! ደረጄ ደስታ ጋሽ በቀለ ገርባ ያሉትን በድምጽ ሰማሁት። አፌን ነው እንጂ ጆሮዬን አይዘኝም። ለነገሩማ ኦሮምኛ መናገር ብቻ ሳይሆን ኦሮሞ መሆን ፈልጌ ተከልክያለሁ። አማራውን ለመጥላት ሳይሆን፣ ተወልጄ ያደግኩበትን ኦሮሞን በመውደድ። ለካ ሳላውቀው አማራና ኦሮሞ “ከተባሉት” ወላጆች ተወልጄና ተገምጄ ኖሯል። ልክ ዛሬ ጋሽ በቀለ ገርባ እንዳደረጉት አፌንም ዘሬንም ያዝ አደረገው መሰል፣ […]
ቋንቋ ሲያገል ሳይሆን – ሲያማልል ነው የሚያድገው!!! (አበበ ቶላ ፈይሳ)

March 22, 2019 ቋንቋ ሲያገል ሳይሆን ሲያማልል ነው የሚያድገው!!! አበበ ቶላ ፈይሳ አቶ በቀለ ገርባ ኦሮምኛ ቋንቋን ለማሳደግ ንግድ ቦታ ስትሄዱ “ሜቃ” ብላችሁ ጠይቁ እና አላውቅም ካለህ “ነጋቲ” ብላችሁ ሂዱ… ሲል ኦሮምኛ የማይችሉ ሰዎችን በማግለል ኦሮምኛን ማሳደግ እንደሚቻል ሲሰብክ ተሰምቷል። ተሳስቷል። ኦሮምኛም ሆነ ሌላ ቋንቋ ለማደግ ሌላውን ቋንቋ መግፋትም ማግለልም አይጠበቅበትም። በተለያየ መልኩ ራሱን እያሰማመረ […]
በመግለጫ ጋጋታ በእስር እንዲሁም በግድያ የህዝብን ጥያቄ ማስቆም አይቻልም!!! (ብርሀኑ ተክለ-ያሬድ)

March 22, 2019 በመግለጫ ጋጋታ በእስር እንዲሁም በግድያ የህዝብን ጥያቄ ማስቆም አይቻልም!!! ብርሀኑ ተክለ-ያሬድ* በመግለጫ ለማስፈራራት ቀርቶ በአዲስ አበባ መንገዶች ለማለፍ እንኳን ሞራል የላችሁም!! በእናንተ ጫጫታ ሳንደናገጥ ወደ መፍትሄው እናመራለን መፍትሄው መደራጀት መደራጀት መደራጀት ብቻ ነው!!!ማፈሪያ ሁሉ!!!! “የአዲስ አበባ ምክር ቤት” ተብዬው በመግለጫው “ወኪላችሁ በመሪ ድርጅቴ ኢህአዴግ በኩል ልማትንና ብልፅግናን ያረጋገጥኩላችሁ እኔ ብቻ ነኝና እኔን […]
ኦሮሞ ክልል እንላለን እንጂ እዚያው አማራ ክልልም ጒድ አለ !!! (ግርማ ካሳ)
March 22, 2019 ኦሮሞ ክልል እንላለን እንጂ እዚያው አማራ ክልልም ጒድ አለ !!!ግርማካሳ አንድ የገረመኝና ያሳዘነኝ ነገር ላውጋችሁ። አንድ ከደሴ የመጣ ሰው ነው የነገረኝ። ታውቃላችሁ በአማራ ክልል በአማርኛ አገልግሎት የማይሰጥበት አካባቢ እንዳለ ኦህዴድ/ኦዴፓን ስንከስ ለካ ብአዴን/አዴፓ በሚያስተዳድረው ክልልን ዜጎች በአማርኛ መንግስታዊ አገልግሎት እንዳያገኙ ተደርጎ መብታቸው እየተገፈፈ ያለበት ሁኔታ አለ። በአማራ ክልል የኦሮሚያ ልዩ ዞን የሚባል […]
“ስናናግረው በቋንቋችን ካልመለሰ ክልላችንን ለቆ ይሄዳል!!!” (ኦቦ በቀለ ገርባ)

March 22, 2019 “ስናናግረው በቋንቋችን ካልመለሰ ክልላችንን ለቆ ይሄዳል!!!” ኦቦ በቀለ ገርባ ዘውድ አለም ታደሰ OMN ላይ ስለ ኦሮምኛ ቋንቋ (Affaan Oromo) በተዘጋጀ መድረክ ላይ እየተናገረ ነው ። የኦሮሞ ህዝብ ደሞዝ እንኳን ሲቀበል በአማርኛ አንድ ሁለት እያለ እንዳይቆጥር ፣ በክልላችን ብዙ ብሔር ብሔረሰብ አለ ነገር ግን እኛ በኦሮምኛ ብቻ በክልላችን ከተናገርና በትምህርት ቤት ልጆቹ ከኦሮምኛ ውጪ […]
