” የዛሬው የፀብ መነሻ ምክንያት፡- ቦሌ ሚካኤል..”- ሀብታሙ ምንአለ

March 18, 2019 , Posted by: ዘ-ሐበሻ r ቦሌ ሚካኤል ትንሿ ኢትዮጵያ የሚያስብል የብሔር ስብጥር ይኖርባታል፡፡ ቦሌ ሚካኤል ላይ የኢትዮጵያ/የጅግጅጋ ሶማሌ፣ የሀርጌሳ ሱማሌ፣ የሀረር ኦሮሞ፣ የሸዋ ኦሮሞ፣ የአፋር የግመል ወተት ነጋዴ ምን አለፋችሁ ከእነዚህ አልፎ የሌላ ሀገር ዜጎችም ያለማዳላት ቻይኖችን ሁሉ አቅፋ ይዛለች፡፡ ቦሌ ሚካኤል ከለውጡ ወዲህ በተለይ የአንደኛው ኦነግ አመራር የሆነው ዳውድ ኢብሳ መግባት ጋር […]
Tamagne Beyene with Addis Dimts on Mereja TV
የኢትዮጵያ ተቃርኖ፤ ከሃይማኖት ወደ ብሔር፣ ከብሔር መልሶ ወደ ሃይማኖት? (ክብ ልፋት) == (በፍቃዱ ኃይሉ)

March 18, 2019 የኢትዮጵያ ተቃርኖ፤ ከሃይማኖት ወደ ብሔር፣ ከብሔር መልሶ ወደ ሃይማኖት? (ክብ ልፋት) — (በፍቃዱ ኃይሉ) አንዳንዴ እውነቱ መራር ስለሆነ መጎንጨት ይኮመጥጠናል። ስለሆነም በምቾት ክበባችን ውስጥ እርስ በርስ እየተወዳደስን ከክበባችን ውጪ ያሉትን በጋራ እየረገምን የይስሙላ መደላደል እንፈጥራለን። አንዳንዴ ግን ቆራጥ ሆነን እውነቱን አጮልቀንም ቢሆን ለማየት መሞከር ይኖርብናል። ይህንን የምናደርግበት አንዱ መንገድ ከማይመሥሉን ሰዎች ጋር […]
በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ የሕግ የበላይነት የማስከበር ስራ ለድርድር አይቀርብም:- የኦሮሚያ ክልል ም/ፕሬዝዳንት

March 18, 2019 e የሕግ የበላይነት የማስከበር ስራ ለድርድር አይቀርብም:- የኦሮሚያ ክልል ም/ፕሬዝዳንት የኦሮሚያ ክልል ም/ፕሬዝዳንት ወ/ሮ ጠይባ ሀሰን በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ሕገ ወጥ ግንባታዎች ከፈረሱባቸው የማህበረሰቡ አካላት ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ወ/ሮ ጠይባ ከእነዚህ የማህበረሰብ አካላት ጋር ባደረጉት ውይይት የሕግ የበላይነትን የማስከበር ስራ ለድርድር የሚቀርብ አይደለም፣ መንግስት የሕግ የበላይነትን የማስከበር ኃላፊነት ስላለበት የሕግ የበላይነትን የማስከበር […]
ዝክረ አድዋ እና እኛ – ጠገናው ጎሹ

March 18, 2019, by: ዘ-ሐበሻ እንደ መግቢያ ይህ ትውልድ የእራሱን እጣ ፈንታ በእራሱ እንደሚወስን ትውልድ የታሪክን ትምህርታዊነት (አስተማሪነት) በአግባቡ እያስተዋለና እየተረዳ ለተሻለ የዛሬና የነገ እሱነቱ ትርጉም ያለው የጋራ ጥረት ባለማድረጉ የዓለም የጭራዎች ጭራና ምፅዋእት ለማኝ ሆኖ ከዘለቀበት ክፉ አዙሪት ለመውጣት አልተቻለውም ። ይኸውና አሁንም ደጋግሞ ከወደቀበት በስሜት ትኩሳት የመነዳት ፖለቲካ ስህተት ተምሮ በሰከነ አስተሳሰብ፣ በማይናወጥ […]
የቦሌ ቄሮዎች ነን የሚሉ ወጣቶች ሜንጫና ገጀራ በመያዝ ድብደባና ማስፈራሪያ ፈጸሙ

March 18, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/101596 በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ሚካኤል አከባቢ የቦሌ ቄሮዎች ነን በሚሉ በቁጥር 200 የሚደርሱ ወጣቶች እና በአከባቢው ወጣቶች መካከል ከትላንት ጀምሮ አለመግባባት ነበር፡፡ ነገሩ እየተባባሰ ሄዶ ዛሬ ወደ ኣላስፈላጊ ግጭት አምርቷል፡፡ ራሳቸውን የቦሌ ቄሮዎች በማለት ከሚገልፁት ወጣቶች መካከል አንዳንዶቹ የስለት መሳሪዎችን (ሜንጫና ገጀራ) በመያዝ በአከባቢው ወጣቶች ላይ ድብደባና ማስፈራሪያ ፈፅመዋል፡፡ ይህን […]
ቡና፣ እንቁላልንና እንጉዳይን በተመለከተ አዲስ ጥናት ወጥቷል

March 18, 2019 Source: https://fanabc.com/2019/03/%E1%89%A1%E1%8A%93%E1%8D%A3-%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%89%81%E1%88%8B%E1%88%8D%E1%8A%95%E1%8A%93-%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%8B%B3%E1%8B%AD%E1%8A%95-%E1%89%A0%E1%89%B0%E1%88%98%E1%88%88%E1%8A%A8/ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰሞኑን በአሜሪካ፣ በጃፓን እና በሲንጋፖር ቡናን፣ እንቁላልንና እንጉዳይን በተመለከተ አዲስ ጥናት ወጥቷል። ታዲያ በነዚህ ጥናቶች ውስጥ ከዚህ ቀደም ይጠቅማሉ ተብለው በተመራማሪዎች የተጠቀሱ የምርምር ውጤቶች በዚህኛው ጥናት በተቃራኒው ቀርበዋል። ከነዚህም መካከል የኖርዝ ዌስተርን ዩኒቨርስቲ እንቁላል በተመለከተ ይፋ ያደረገው ምርምር አንዱ ነው። ዩኒቨርስቲው እንቁላል ከፍተኛ የሆነ የኮሌስትሮል […]
በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ኢኮኖሚያዊ ትስስሩ እንዲጠናከር ህጋዊ ማዕቀፍ ያለው የንግድ ግንኙነት ሊጀመር እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ

በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ኢኮኖሚያዊ ትስስሩ እንዲጠናከር ህጋዊ ማዕቀፍ ያለው የንግድ ግንኙነት ሊጀመር እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ On Mar 18, 2019469 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ኢኮኖሚያዊ ትስስሩ እንዲጠናከር ህጋዊ ማዕቀፍ ያለው የንግድ ግንኙነት ሊጀመር እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ። አሜሪካ በሚገኘው የኦሃዮ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት ትምህርት ክፍል መምህሩና የአፍሪካ ጉዳይ ተመራማሪው ፕሮፌሰር ብሩክ ሃይሉ ከፋና ብሮድካስቲንግ […]
በምንጃራ ሸንኮራ ወረዳና ኦሮሚያ ወረዳዎች አዋሳኝ ግጭት ተቀሰቀሰ

March 18, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/101638 ኢሳት ዲሲ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አካባቢ ግጭት መከሰቱ ተነገረ። የግጭቱ መንስኤ ረዥም ጊዜ የቆየና በዘላቂነት ለመፍታት ሂደት ላይ የነበረ የወሰን አለመግባባት ነው ተብሏል፡፡ በግጭቱ ሰዎች ሞተዋል ከመባሉ ውጭ ስለደረሰው የጉዳት መጠን የተገለጸ ነገር የለም። የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች የሚዋሰን ነው። ግጭቱ […]
የህዝብና ቤት ቆጠራው ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም የቆጠራ ኮሚሽኑ የውሳኔ ሀሳብ አቀረበ

የህዝብና ቤት ቆጠራው ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም የቆጠራ ኮሚሽኑ የውሳኔ ሀሳብ አቀረበ On Mar 18, 2019250 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብና ቤት ቆጠራ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም የቆጠራ ኮሚሽኑ በመወሰን የውሳኔ ሃሳቡን ለተወካዮችና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች እንዲቀርብ መላኩን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ገለፀ። ፅህፈት ቤቱ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ የህዝብና ቤት ቆጠራ ኮሚሽን ዛሬ መጋቢት 7 ቀን […]
