Automated control system caused Ethiopia crash, flight data suggests – THE CONVERSATION
March 15, 2019 4.23pm EDT Wreckage from Ethiopia Airlines Flight 302 lies near the crash site outside Addis Ababa. AP Photo/Mulugeta Ayene Wreckage from Ethiopia Airlines Flight 302 lies near the crash site outside Addis Ababa. AP Photo/Mulugeta Ayene Author Timothy Takahashi Professor of Practice for Aerospace Engineering, Arizona State University Disclosure statement Timothy Takahashi […]
ጽንፈኛ አስተሳሰብና አደረጃጀት በተፈጥሮው ጸረ ዲሞክራሲና ጸረ ፈትሃዊ ነው (ቾምቤ ተሾመ)
March 15, 2019 ጽንፈኛ አስተሳሰብና አደረጃጀት በተፈጥሮው ጸረ ዲሞክራሲና ጸረ ፈትሃዊ ነው ቾምቤ ተሾመ የወያኔና የኦሮሞ የዘር አቀንቃኞች የበላይነት አግኝተው በዘር እየጠረቡ በክልል አጥር ስር ወርውረው ነጻነት አመጣንላቸሁ ብለው መስበክ ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ ለሃያ ሰባት አመታት ሳይታክቱ የሰሩበት አላማ የኢትዮጵያ ህዝቦች የቅርብ እሩቆች እንድንሆን ፤እርስ በራሳችን የምንጠራጠር ብቻ ሳንሆን የምንፈራራ፤አንዳችን ከሌላችን ደህና ጥሩ ነገር የማንጠብቅ […]
በኦነግና በዐቢይለማ ጥምር መንግሥት እየተጨፈጨፈ ያለው የኮሬ ህዝብ የድረሱልኝ ጥሪ!!! (ዘመድኩን በቀለ)

March 15, 2019 በኦነግና በዐቢይለማ ጥምር መንግሥት እየተጨፈጨፈ ያለው የኮሬ ህዝብ የድረሱልኝ ጥሪ!!! ዘመድኩን በቀለ~ በደቡብ የሚገኙ በቁጥር አናሳ የሆኑ ነገዶች በአህዴድኦነግ፣ በ ዐቢይለማጃwar ጥምር መንግሥት እንዲጠፉ የተፈለገ ይመስላል። #ETHIOPIA | ~ እዚህጋ ደግሞ ሌላ ትኩሳት። እሳት፣ እሳት እሳት። ኧረ አይነጋም ወይ ሌቱ ኢትዮጵያዬ አለ ቴዲ አፍሮ። መረጃው የደረሰኝ ከጌዲኦዎቹ ሰቆቃ እኩል ጊዜ ነው። እናም ከመረጃ አድራሾቼ ጋር […]
“ተወደደም ተጠላም ይህ የአሁኑ ሕገ መንግሥት መሻሻል አለበት!!!” (የአዴፓው አመራር አቶ መላኩ አላምረው፣ )

March 15, 2019 “ተወደደም ተጠላም ይህ የአሁኑ ሕገ መንግሥት መሻሻል አለበት!!!” የአዴፓው አመራር አቶ መላኩ አላምረው፣* “ሕገ-መንግሥቱ ሳይሻሻል የተሻለች ኢትዮጵያን አናስቀጥልም፤ በዚሁ እንቀጥል ማለት አሁንም በአማራ ሀገር አልባነት ላይ ሀገር እንገንባ እንደማለት ነው።” —> (፩) “በአንድ ክልል ጠያቂነት ተነስተን ሕገ-መንግሥቱን ልናሻሻል አንችልም” ማለት ይቻላል። ይህንን “አንድ” የተባለን ክልል ያገለለን ብቻ ሳይሆን ከመሠረቱም ያላካተተን ሕገ መንግሥት […]
አቡነ ጴጥሮስ በዚህ ወቅት ቢኖሩ ዘመነኞቹ ምን ያደርጓቸዉ ነበር? (ሸንቁጥ አየለ)

March 15, 2019 አቡነ ጴጥሮስ በዚህ ወቅት ቢኖሩ ዘመነኞቹ ምን ያደርጓቸዉ ነበር? ሸንቁጥ አየለ* ሁሉም ኦሮሞ ክርስቲያን ሊያሰላስላቸዉ የሚገቡ ቁልፍ ህሳቤዎች ጣሊያን በከፍተኛ ገንዘብ ስልጣን እና ጥቅማ ጥቅም ሊደልላቸዉ ታላቁን የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ እና የነጻነት ቀንዲሉን አቡነ ጴጥሮስን አግባባቸዉ:: “ኢትዮጵያን ለሮማ ካስገዛህልኝ….” ብሎ ሀሳቡን ሳይጨርስ አቡነ ጴጥሮስ እንዲህ አሉት:: “ኢትዮጵያ የእግዚአብሄር ሀገር ነች:: እንኳን የኢትዮጵያ […]
የኦሮሞ ብሔርተኞች ግብዝነት [Hypocrisy]! [ክፍል ፬] (አቻምየለህ ታምሩ)

March 15, 2019 የኦሮሞ ብሔርተኞች ግብዝነት [Hypocrisy]! [ክፍል ፬]አቻምየለህ ታምሩ የኦሮሞ ብሔርተኞች አጀንዳ አድርገው ከሚንቀሳቀሱበት የፖለቲካ ጉዳያቸው ቀዳሚው የኦሮሞ ገበሬ «ከመሬቱ» አይፈናቀል የሚል ነው። ለዚህም ነው የገበሬውን መፈናቀል ተከትሎ በገበሬው ላይ ደረሰ ስለሚሉት የኑሮ ችግር፣ የማንነት መጥፋትና የክብሩና ኩራቱ መገፈፍ ከፍ አድርገው የሚያስጮሁት። ሆኖም ግን ግብዞች ስለሆኑ በኦሮሞ ገበሬ ላይ ይህ ሁሉ ግፍና መከራ የሚደርስበት […]
Ethiopia crash may test Boeing’s success in defeating U.S. lawsuits -legal experts Reuters.co.uk

BMarch 14, 2019 / 10:01 PM Tom Hals, Brendan Pierson, Tina Bellon (Reuters) – The crash of Boeing Co’s 737 MAX 8 passenger jet in Ethiopia raises the chances that families of the 157 victims, even non-U.S. residents, will be able to sue in U.S. courts, where payouts are larger than in other countries, some […]
Addis Ababa – Insurers Face Large Claims After Second Boeing 737 MAX Crash

Published on: March 11, 2019 08:30 PM By: Reuters Members of the Ethiopian Airline Pilots’ Association mourn as they attend a memorial service for the Ethiopian Airlines Flight ET 302 plane that crashed, in Addis Ababa, Ethiopia, March 11, 2019. REUTERS/Maheder Haileselassie Addis Ababa – Boeing Co’s insurers face big claims from families of the […]
Boeing facing huge insurance claims from victims of Ethiopian Airlines MAX 8 crash – Travel Weekly

14 Mar 2019 Aircraft giant Boeing could be hit with massive insurance claims from families of Ethiopian Airlines crash victims, with initial payments potentially being in the millions of dollars. Reuters reported that initial payments would be made by Ethiopian Airlines’ insurers, but the company may look to recoup their money from Boeing’s insurers if it could prove that the […]
Why France is analyzing Ethiopian jet’s black boxes The Seattle Times

Originally published March 14, 2019 at 5:46 am 1 of 2 Two men carry suitcases containing the flight recorders from the Ethiopian jet, into the French air accident investigation authority,… (AP Photo/Christophe Ena) More The French air accident investigation authority has extensive experience in investigating crashes and other incidents involving commercial flights. It notably helps […]
