80 Ethiopian Jews land in Israel – Jerusalem Post

They erupted in dances of joy to have made it back to the Holy Land after 2,000 years of longing,” said A.Y. Katsof, head of The Heart of Israel. By JERUSALEM POST STAFF March 7, 2019 04:3 Ethiopian Jews arrive in Israel at Ben Gurion International Airport March 6, 2019. (photo credit: Courtesy) Approximately 80 […]

Ethiopia’s Remote Afar: an Ancient Way of Life Continues in a Modernising Country – Inter Press Service News Agency

s By James Jeffrey Once made infamous through explorers’ tales of old, Ethiopia’s remote northeast Afar region both conforms to and contradicts stereotypes. Tough neighbourhood: Ethiopia’s remote northeast Afar region contains the Danakil Depression—the hottest place on earth where temperatures in the naked plains frequently soar above 50 degrees centigrade, exacerbated by the fierce blowing […]

Ethiopia PM in Nairobi to mediate Kenya-Somalia maritime boundary dispute – Capital FM Group

Yesterday 11:23 am By JEREMIAH WAKAYA, NAIROBI, Kenya, Mar 6 – An Ethiopian-led mediation process kicked off in Nairobi Wednesday to resolve the latest diplomatic row between Kenya and Somalia over a 62,000 square miles triangle of disputed maritime territory in the Indian Ocean. Somali President Mohamed Abdullahi arrived in the country Tuesday night accompanied […]

የኢትዮጵያ መሬት ችብቸባ፤ በታሪክ እይታ አጼ ዮሐንስና አጼ ካሌብ ቢኖሩ አንዴት ያዝኑ! (ሕብረት ሰላሙ)

March 5, 2019 ከጥንቶቹ ጀግኖቻችን፤ እንደሚታውቀው፤ አጼ ዮሓንስን እጅግ በጣም ከሚያስደንቃቸውና ከሚያስከብራቸው ታሪካቸው ዋነኛው፤ ለውድ ሐገራቸው፤ ለኢትዮጵያ፤ ሉዓላዊነትና ዳር ድንበር መከበር በቆራጥነት ይከላከሉ የነበረውና ሕይወታቸውንም የሰዉለት መሆኑ ነው። የጀግናው የአጼ ዮሐንስ ራስ ተቆርጦ ሱዳን ከተወሰደ ልክ 120 ዓመት ሆኖታል። እስካሁን አልተመለሰም! አጼ ካሌብማ ይገዙ የነበረው፤ የዛሬውን አያድርገውና፤ ኢትዮጵያ ከኃያላን መንግሥቶች አንዷ በነበረችበት ዘመን በመሆኑ፤ እነየመንንና […]

‘የሕዝብ ተወካይ ማን ነው? (’ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ)

March 5,2019 (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና  የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ) የሰው ልጅ በታሪኩ ውስጥ በጊዜ ሂደት ባዳበራቸውና ባሰመራቸው ልዩነቶች የተነሣ በንቃትም (Consciously) ኾነ ያለ ንቃት (unconsciously) ፣ በሕግ፣ በኃይል፣ በተጽዕኖ፣ አማራጭ በማጣት፣ በተለምዶ፣ በባሕሪያዊና ጠባያዊ የመግለጽ እንቅስቃሴ – – – በመነሣት ውክልናና የውክልና ትንታኔ ይሰጣል፡፡ እንግሊዝኛው Websters Third New International Dictionary: ተወካይን (Representative) […]

ሽግግር ስንል ምን ማለታችን ነው? (ገለታው ዘለቀ)

March 4, 2019t ለመሆኑ ሽግግር ስንል ምን ማለታችን ነው? ብለን ከጠየቅን የሚከተሉት አራት መሰረታዊ ነገሮች ወደ አእምሯችን ይመጣሉ አሻገሪ ኣካል ተሻጋሪ ነገሮች የሽግግር ዘዴ (methodology) የጊዜ ሰሌዳ (Time frame) እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት አራት ጉዳዮች ሽግግር የምንለውን ሃሳብ በጥራት እያገላበጥን እንድናየው ይረዱናል። በመሆኑም በነዚህ ጉዳዮች ላይ ጥቂት እንወያይ። አሻገሪ ኣካል ኢትዮጵያ ሽግግር ላይ ናት ካልን በአንደኛ […]

ኢትዮጵያ የአባይ ወንዝ ባለቤት ናት? (ኪዳኔ ዓለማየሁ)

March 6, 2019 መግቢያ፤ በጥንቱ ዘመን፤ የአባይ ወንዝ ዋናዋ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗና ባለቤትነቱዋ ታውቆ፤ የግብጽ መሪዎች በየዓመቱ ለሚጎርፍላቸው ውሀ ይከፍሉ ነበር። ባሁኑ ጊዜ ግን፤ በተለይ ግብጽ የአባይን ወንዝ እንደ ግል ንብረቷ በመቁጠር ኢትዮጵያ በገዛ ወንዟ ለመጠቀም የምታከናውነውን ጥረት መቃወም ብቻ ሳይሆን ማስፈራራትም ይቃጣታል። እንደሚታወቀው፤ ሰሞኑን በየድረ-ገጹ በስፋት ከሚቀርቡት ሐተታዎች፤ ትችቶችና አስተያየቶች ውስጥ ሰፊ ስፍራ ይዞ […]

የኦሮሞ ብሔርተኞች ትክክለኛው «የሕብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝም» ምልክት! (አቻምየለህ ታምሩ)

March 6, 2019 የኦሮሞ ብሔርተኞች   ትክክለኛው «የሕብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝም»  ምልክት!   አቻምየለህ ታምሩ ከታች የተያያዘው ፎቶ ሓጂ ጃዋር መሐመድ «የሕብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝም» መገለጫ አድርጎ ያቀረበው ፎቶ ነው። ሓጂ ጃዋር «የሕብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝም» ምልክት አድርጎ የለጠፋቸው ሶስቱም ወጣቶች ኦሮሞዎች ናቸው። ፎቶው ኦነግና አባገዳዎች ዐቢይን በመሐል  አድርገው መያዝ እንዳለባቸው የሚያሳይ ይመስላል። በግራ በኩል ያለችዋ የአባ ገዳን አርማ ነው […]

የኦሮሞና የአማራ፣ የሶማሌ ሆነ የሲዳማ ብሔርተኞች የህወሓት ቦት_ጫማ ከመሆን የዘለለ ሚና የላቸውም!!! (ስዩም ተሾመ)

March 6, 2019 የኦሮሞና የአማራ፣ የሶማሌ ሆነ የሲዳማ ብሔርተኞች የህወሓት ቦት_ጫማ ከመሆን የዘለለ ሚና የላቸውም!!!  ስዩም ተሾመ እውነት እንነጋገር ከተባለ፤ ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ በኦሮሚያና አማራ ክልል የታየው ህዝባዊ አመፅና ተቃውሞ  የታሰሩ እና የሞቱ ሰዎችን ከመቁጠር አልፎ ለውጥ ማምጣት የጀመረው #የኦሮማራ_ጥምረት አማካኝነት ነው፡፡ የኦሮሞ ብሔርተኞች ፉከራ በብሶት የተሞላ ለቅሶ ነበር፡፡  የአማራ ብሔርተኞች ቀረርቶ ያለመቻል ስቅታ ነበር፡፡ […]

የፋሺዝም ፖለቲካችሁን አቁሙ!!! (ኤርሚያስ ለገሰ)

March 6, 2019 የፋሺዝም ፖለቲካችሁን አቁሙ!!! ኤርሚያስ ለገሰ* Tom Gardner is in my mind!    ባለፈው ሁለት ሳምንት የውጭ ሚዲያ ወኪል የሆነው ቶም ጋርድነር በኦሮሚያ ጉጂ ዞን ካሉት 200 ቀበሌዎች 197 ያህሉ ምክርቤቶች በኦነግ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን በቲውተር ገፁ ዘገበ። እኛም ሁለት ሳምንት ጠብቀን መንግስት ( በተለይ ኦዴፓ) ለውጥ መኖር እና አለመኖሩን ምላሽ ይስጥበት ብለን […]