Ethiopia: Dr. Abiy Kill Kilil today, not tomorrow

February 23, 2019 / By Dula Abdu During my life time, Ethiopia experienced brief euphoria whenever a new regime came into existence. I witnessed violent transfer of power from Haile Selassie to the military led by Mengistu Haile Mariam and from Mengistu to TPLF (Tigrean Peoples Liberation Front) led by Meles Zenawi. Unfortunately these brief […]

Adwa and Abiy’s mixed message on federalism in Ethiopia

February 23, 2019 0 Source: https://www.satenaw.com/adwa-and-abiys-mixed-message-on-federalism-in-ethiopia/ By Teshome M. Borago | Satenaw columnist As the 123rd anniversary of Ethiopia’s historic victory at ADWA approaches, Prime Minister Abiy Ahmed’s ruling party in Oromia (ODP) recently made a brazen statement that ethnic-federalism is “non-negotiable.” This undemocratic announcement by the Oromo Democratic Party (ODP) has been condemned by many […]

Amaras at Cross Roads: Abiy’s Complacency and ADP’s Weak Leadership

f February 23, 2019 / By Mekuria Gize “The tragedy of life is often not in our failure, but rather in our complacency; not in our doing too much, but rather in our doing too little; not in our living above our ability, but rather in our living below our capacities.” Benjamin E. Mays PM […]

“ያ የመጠላላት ዘመን ይብቃ፤ ለትውልዱ ኢትዮጵያዊነት በስፋት ይነገረው!!!” (ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ)

February 23, 2019 «ገጣሚ ጸሐፊ ተውኔት ከፖለቲካ በላይ ስለሆነ ለፖለቲካ አያጎነብስም»ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ተወልደው ያደጉት በድሬዳዋ ከተማ ነው። በሙያቸው ፀሐፊ-ተውኔትና የሥነ ጽሁፍ ምሁር ናቸው። በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ ጥልቅ ጥናትና ምርምሮችን በማድረግ ይታወቃሉ። በአሁኑ ወቅት የ70 ዓመት እድሜ ባለፀጋ ናቸው። «ጓደኛሞቹ»፣ «ፍቅር በአሜሪካ» እና ሌሎችንም ቴአትሮችን ለመድረክ አብቅተዋል። በርካታ ግጥሞችንና መጽሐፎችን ለህትመት አብቅተዋል። «የኦሮሞ እና የአማራ […]

የኦሮሞ ተወላጆችን በአዲስ አበባና ዙሪያዋ በቋሚነት ለማስፈር ግምባታዎች ተጀመሩ!!! (ዋዜማ ራዲዮ)

February 23, 2019 የኦሮሞ ተወላጆችን በአዲስ አበባና ዙሪያዋ በቋሚነት ለማስፈር ግምባታዎች ተጀመሩ!!! ዋዜማ ራዲዮ– ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆችን በአዲስ አበባና ዙሪያዋ በቋሚነት ለማስፈር በየከተማው ቦታዎች እንቅስቃሴ እየተደረገ ነው። በ2009 አ.ም መጨረሻና በ2010 አ.ም መጀመርያ በኦሮምያና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች በተነሳ ግጭት ሳብያ ከሁለቱም ወገኖች በርካቶች መሞታቸው ይታወቃል። በተለይ ከኦሮምያ በኩል ከአንድ ሚሊየን በላይ ሰዎች […]

“ይቅር በሉኝ ይቅር አልላችሁም!” (ውብሸት ታዬ)

February 23, 2019 “ይቅር በሉኝ ይቅር አልላችሁም!” ውብሸት ታዬ * እነዚህ ዜጎች ናቸው ግብር ከፍለው ልማቷን እውን የሚያደርጉት። እነዚህ ዜጎች ናቸው አገር ተወረረች ሲባል ለሉዓላዊነቷ ልጆቻቸውን መርቀው በክብር እንዲሞቱላት የሚልኩት። እነዚህ ዜጎችም ናቸው ሲኖሩ ኢትዮጵያዊ ሲሞቱ ኢትዮጵያ የሚሆኑት!!— ሰሞኑን መነጋገርያ ከሆኑ አሳዛኝ ጉዳዮች አንዱ ለገጣፎ ላይ ሰነድ የላቸውም በተባሉ ቤቶች ላይ የተወሰደው የማፍረስ እርምጃ ነው። በዚህም […]

አዴፓበአዲስ አበባ የባለቤትነት ጉዳይ ላይ ጠንካራ አቋም ይዟል!!!

February 23, 2019 አዴፓበአዲስ አበባ የባለቤትነት ጉዳይ ላይ ጠንካራ አቋም ይዟል!!! ዘጋቢ፡- በለጠ ታረቀኝ- ከአዲስ አበባ“አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ እና የኢትዮጵያ መዲና እንጅ የማንም አይደለችም!!”የአ.ዴ.ፓ ማ/ኮ/ አባል አቶ ምግባሩ ከበደ   ‹‹አዲስ አበባ የራሷ መዋቀር እና አስተዳደር ያላት የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ከተማ እንጅ የማንም አይደለችም!!›› ምክትል ከንቲባ እና የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ ኢንጅነር እንዳወቅ አብጤ  ባሕር ዳር፡የካቲት 16/2011 […]

Committee on the Elimination of Discrimination against Women considers report of Ethiopia Office of the UN High Commissioner for Human Rights

GENEVA (21 February 2019) – The Committee on the Elimination of Discrimination against Women today considered the eighth periodic report of Ethiopia on the implementation of the Convention on the Elimination of All Forms of Discrimination against Women. Hilary Gbedemah, Committee Chairperson, said that the delegation of Ethiopia was unable to come to Geneva due […]

አማራን ለጥቃት ከዳረጉ መሠረታዊ ችግሮች ጥቂቶቹ – (ይነጋል በላቸው)

ይህችን አጭር ማስታወሻ ካነበቡ በኋላ በምጠቁመው የድረ ገጽ አድራሻ ገብተው ዘመድኩን በቀለ የጻፈውን እጅግ ጠቃሚ መረጃ በአትኩሮት እንዲመለከቱ በትኅትና እጋብዛለሁ፡፡(https://welkait.com/?p=19074) ዓለምን ከጥንት ጀምሮ እየዘወራትና ወደሞቷ እያዳፋት ያለው የሤራ ፖለቲካና የመሠሪዎች ሸርና ተንኮል መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ በግሌ ይህን ዓይነቱን ሤረኝነት እጠላለሁ፡፡ በዚያም ምክንያት ወደ ፖለቲካው መድረክ መቅረብን አልወደውም፡፡ በዚህ መልክ የምንጨረጨረው ግን ያለ ሀገር መኖር የማይቻል […]