የአቋም መግለጫ – የሕዝብና የቤት ቆጠራ በዚህ ወቅት መደረጉን የምንቃወመው መሆኑን ህዝቡ እንዲያውቀው

የአቋም መግለጫ የሕዝብና የቤት ቆጠራ በዚህ ወቅት መደረጉን የምንቃወመው መሆኑን ህዝቡ እንዲያውቀው ከዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ የሕዝብና የቤት ቆጠራ አሁን ለምን? የሕዝብ ቆጠራ ለሚዛናዊ የሀብት ሥርጭትና ክፍፍል ሚዛን ለጠበቀ የተፋጠነ የኢኮኖሚ ዕድገት እና ዕድገቱን በታቀደና በተቀናጄ መንገድ ለመምራት እጅግ አስፈላጊ መሆኑ አጠያያቂ አይደለም:: የሕዝብ ቆጠራው ለተፈላጊው ግልጋሎት የሚውለው ግን ቆጠራውን የሚመራውና የሚቆጣጠረው መንግሥታዊ ተቁዋም […]

የህወሃት ለጦርነት ዝግጅት “ከአማራ ክልል ጋር ለሚኖረን ጦርነት ትዋጋላችሁ” ህወሃት

February 21, 2019 https://youtu.be/9-3g3nt3-x0 https://youtu.be/9-3g3nt3-x0 ህወሃት ለጦርነት እያደረገ ያለውን ወታደራዊ ስልጠና እያጠናቀቀ መሆኑ ታወቀ!! (Ayalew Menber) “ከክልል 3 (አማራ ክልል) ጋር ለሚኖረን ጦርነት ትዋጋላችሁ” ህወሃት “ከእኛ ህዝብ ጋር አንዋጋም” ህወሃት ለወታደራዊ ስልጠና ካምፕ ውስጥ ያስገባቸው የራያ ተወላጆች ህወሃት በራያ አካባቢ በሚገኘው ዞኗ ብቻ ከ25ሺህ በላይ ሰልጣኞችን እያሰለጠነች ነው።የፖለቲካና ወታደራዊ ስልጠናውን ለ12 ቀን ሰልጥኖ ነገር ግን […]

‹‹ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቅርቡ ስምምነት ሊፈፅሙ ነው”

February 20, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/94166   በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት አቶ ሬድዋን ሁሴን በእንግሊዘኛ ቋንቋ ለንባብ ለሚበቃው መንግስታዊው ‹‹ኢትዮጵያን ሄራልድ›› ጋዜጣ በሰጡት መግለጫ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቅርቡ ስምምነት ሊፈፅሙ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ይህም በሁለቱ አገራት መሀከል ያለውን አዲስ ግንኑነት በህጋዊ ማእቀፍ ለማረጋገጥ መሆኑን አስረድተዋል፡፡ በአገራቱ መሀከል የሚኖረውን የንግድ ልውውጥ በተመለከተ ሰፊ ውይይት […]

More than 45,000 IDPs need urgent help in Central Gondar, Ethiopia – ReliefWeb

Ethiopia Humanitarian Bulletin Issue #3 | 04-17 February 2019 Reportfrom UN Office for the Coordination of Humanitarian Affairs Published on 17 Feb 2019 HIGHLIGHTS • Over 45,000 IDPs in need of urgent humanitarian assistance in Central Gondar. • The level of humanitarian needs in 2019 expected to remain similar to 2018. • UNHCR notes spontaneous […]

ገጣፎ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ ሃቢባ ሲራጅ በያዝነው ሳምንት ሶስት ሺህ ቤቶች እየፈረሱ እንዳሉና በቀጣይ 12 ሺህ ቤቶች እንደሚፈርሱ ለOMN አስታውቀዋል

February 20, 2019 eet ድንቄም ከንቲባ?! ~~~ ************************* የለገጣፎ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ ሃቢባ ሲራጅ በያዝነው ሳምንት ሶስት ሺህ ቤቶች እየፈረሱ እንዳሉና በቀጣይ 12 ሺህ ቤቶች እንደሚፈርሱ ለOMN አስታውቀዋል። ነዋሪዎቹ በአካባቢው ባለስልጣናት ፈቃድ ተሰጥቷቸው፣ ግብር እየከፈሉና የቤቶቻቸው ካርታ ሳይቀር ያላቸው ናቸው። ታድያ የነዋሪዎቹ ቤት እየፈረሰ ፈቃዱን የሰጡት የአካባቢው ባለስልጣናት የማይጠየቁበት ምክኒያት ምንድነው??? ………………………………………. ፈቃዱን የሰጡት ባለስልጣናት […]

ለኦህዴድ (ኦዴፓ) ስትራቴጅካዊ ወዳጁ ህወሃት እንጅ ብአዴን (አዴፓ) አይደለም!!! (ከህዝባዊ ሰልፉ)

February 20, 2019t እንደሚታወቀው ኦዴፓ የስልጣን መንበሩን ለመቆጣጠር ባቆበቆበበት ወቅት ደጋፊ ይፈልግ ነበርና በዚህም በዚያም ብሎ የአዴፓን ድጋፍ አገኘ። ኦዴፓ ይህንን የአዴፓን ድጋፍ የፈለገው በህወሃት ሰዎች ተይዞ የነበረውን የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበራዊ የበላይነት ለሞቆጣጠር አስቦ እንደነበር ለመረዳት ስልጣን ላይ ከወጣ በኋላ እየወሰዳቸው ያሉ ርምጃዎችን በማየት መረዳት ይቻላል። ኦዴፓ አሁን ስልጣኑን ከሞላ ጎደል እያደላደለ ስለመጣ የአዴፓ ድጋፍ […]

ዶ/ር አብይ ጽ/ቤት “በኦሮሚያ ጉዳይ ጣልቃ አይገቡም” – ግርማ ካሳ

February 20, 2019 t የአቶ ለማ ጽ/ቤት ” አቶ ለማን ማናገር አትችሉም” የኦሮሞ ክልል መሬት አስተዳደር “ቤታችሁ ከመፍረስ አይድንም። ልንተባበራችሁ አንችልም” ዶ/ር አብይ ጽ/ቤት “በኦሮሚያ ጉዳይ ጣልቃ አይገቡም” ይሄን ጊዜ የኦሮሞ ቡድኖች ቢሆኑ ኖሮ የመጡት …..እናንተው አረፍተነገሩን ጨርሱት … ቢቢሲ ከዘገበው የተወሰደ —– “ሌላኛዉ አስተያት ሰጭ እንደገለጹት ደግሞ “ሚስቴ ከወለደች ሦስት ቀኗ ነዉ። ከቤት ተባርራ […]

Demolition of houses leaves hundreds in Legetafo Legedadi homeless, city mayor insists houses are illegal

February 20, 2019 Mahlet Fasil/ AS Addis Abeba, February 20/2019 – The Legetafo Legedadi city administration, located in Oromia Regional State Special Zone Surrounding Finfinne, under the Oromia region, began demolishing more than 3000 houses as of yesterday that the city Mayor, Habiba Siraj, said were “illegally built” and were marked for demolition this week. […]

ፖለቲከኞቻችን፤ ሆድ ለባሰው ሕዝብ ማጭድ…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

February 20, 20190 ፖለቲከኞቻችን፤ ሆድ ለባሰው ሕዝብ ማጭድ…!!! ያሬድ ሀይለማርያም የኢትዮጵያ ሕዝብ ግፍ፣ መፈናቀል፣ ወከባ፣ ዝርፊያ እና የኑሮ ውድነት አዝለውታል። ዛሬ  ሆድ ያልባሰው ኢትዮጵያዊ የለም ማለት ይቻላል። ትላንት የኢትዮጵያን ሕዝብ ሆድ ያስብሱ የነበሩት ሰዎች እንኳን ሳይቀሩ መቀሌ ከትመው ብሶተኞች ሆነዋል። ወደ ሚዲያ ብቅ ባሉ ቁጥር የብሶት እሮሮ ነው የሚያሰሙት። ከሁሉም የአገሪቱ አቅጣጮዎች እስከ ሸገር ድረስ […]

በትግራይ እና አማራ መሀከል ተዳፍኖ የተቀበረውን እሳት አራጋቢው አቢቹ!!! (ዘመድኩን በቀለ)

February 20, 2019 0 በትግራይ እና አማራ መሀከል ተዳፍኖ የተቀበረውን እሳት  አራጋቢው አቢቹ!!! ዘመድኩን በቀለ ★ ህወሓት ኦሮሞና ዐማራን እሳትና ጭድ አድርጌ 100 ዓመት እገዛለሁ ስትል በቀመረችው የከፋፍለህ ግዛው ቀመር የተጠቀሙት አዲሶቹ የኦሮሞዎቹ ነገሥታት በዐማራው ትከሻ ላይ ተንጠልጥለው ዙፋኑ ላይ ጉብ ብለው ከወጡ በኋላ ያንኑ ከህወሓት የቀሰሙትን የህወሓትን ከፋፍለህ ግዛው ፖሊሲ በረቀቀ መንገድ ፈገግ እያሉና እያሳሳቁ እያስቀጠሉት ይገኛሉ!!! **” […]