አዲስ አበባ እና የኦሮሚያ ክልል ልዩ ጥቅም፤ የአስተዳደር ጉዳይ ወይስ የባለቤትነት? (ያሬድ ሀይለማርያም)

February 12, 20190 አዲስ አበባ እና የኦሮሚያ ክልል ልዩ ጥቅም፤ የአስተዳደር ጉዳይ ወይስ የባለቤትነት? ያሬድ ሀይለማርያም የኢፌዲሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ 49(5) “የኦሮሚያ ክልል፤ የአገልግሎት አቅርቦት ወይም የተፈጥሮ ሃብት አጠቃቀምንና የመሳሰሉትን ጉዳዮች በተመለከተ እንዲሁም አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል መሃል የሚገኝ በመሆኑ የሚነሱ ሁለቱን የሚያስተሳስሩ የአስተዳደራዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ያለው ልዩ ጥቅም ይጠበቅለታል። ዝርዝሩ በሕግ ይወሰናል።” ========= ይህ […]
ከመስጊድ ቃጠሎው ጀርባ!!! (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)
February 12, 2019 ከመስጊድ ቃጠሎው ጀርባ!!! ሞሀመድ አሊ መሀመድ ዶ/ር አምባቸው በጎንደር – እስቴ መስጊዶች መቃጠላቸውን ተከትሎ ፈጥነው በቦታው በመገኘት ነገሩን ለማረጋጋት የወሰዱትን እርምጃ በበጎ ጎኑ ማዬት ያስፈልጋል። የአካባቢው ክርስቲያንና ሙስሊም ማህበረሰብ በመካከሉ ችግር እንደሌለና ሀዘኑንም ሆነ ደስታውን የመጋራት ልምድ እንዳለው መረጋገጡም አዎንታዊ ነው። የአካባቢው ሙስሊምና ክርስቲያን ማህበረሰብ የተቃጠሉትን መስጊዶች በጋራ ለመገንባት ያሳዬው አብሮነትና ትብብርም […]
መከራዋ ያላለቀላት ናት እናት ምድር – ጎንደር!!! (ሲሳይ ዋኘው)

February 12, 2019 0 መከራዋ ያላለቀላት ናት እናት ምድር – ጎንደር!!! ሲሳይ ዋኘው* የዕብሪት – የጥጋብ ደጀን በሆነው ጠብ-መንጃ ጎንደር እየታመሰች ነው !!! ዛሬ ሀገር መሪ አልባ፤ ዛሬ መከራ ተጠሪ አልባ፤ ዛሬ ህዝብ እረኛ አልባ፤ ዛሬ ህይወት ሙሴ አልባ ወና ላይ የወለሌ ገበታ ሆኗል በምድረ ናራ ጭልጋ። ገና መከራዋ ያላለቀላት ናት እናት ምድር – ጎንደር። ይህን […]
አዲስ አበባ የእኛ አይደለችም (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

February 11, 2019 t ትላንትንና ዛሬን እያጣቀስን አዲስ አበባን በባለቤትነት ለመውረስ የምናደርገው ትርምስ ይገርማል። አንዱ የኦሮሞ ናት ሲል፥ ሌላኛው የአዲስ አበቤዎች ናት ይላል፥ ደግሞ ሌላኛው የኢትዮጵያ ናት ይላል። ዛሬ ላይ ቆመን ይህንን ማሰባችን አሁንም ነገን እያገናዘብን እንደማንራመድ ያሳያል። ነገ የሚሆነውን አዲስ ታሪክ ለመፃፍ ከመነሳት ይልቅ፥ አሮጌ ታሪክ ወይም ዛሬው ያስረናል። ታዲያ መድረሻችንን የማናውቅ ሆነን ሳለ፥ […]
የጎሳ ቅኝት የተቃኜ መተካካት የሚያመጣው ውድመት ። ሂልተን አዲስ አበባን እንደ ምሳሌ። (በዳዊት ሳሙኤል)
February 12, 2019 Source: http://amharic.borkena.com/2019/02/11/%E1%8B%A8%E1%8C%8E%E1%88%B3-%E1%89%85%E1%8A%9D%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%89%83%E1%8A%9C-%E1%88%98%E1%89%B0%E1%8A%AB%E1%8A%AB%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8B%AB%E1%88%98%E1%8C%A3%E1%8B%8D/ በዳዊት ሳሙኤል የካቲት 4 2011 ዓ.ም. ዛሬ ደግሞ ምኑን ከምኑ አገናኜህብን እደምትሉኝ እገምታለሁ። ሰሞኑን በተለያዩ መገናኛ ብዙሀን አዲሱ የለውጥ አመራር በአዲስ አበባ እና በፌደራን ደረጃ በፊት ወያኔ ያደርገው ነበር ከሚባለው በከፋ ሁኔታ ቦታዎችን፣ ስልጣንንና ኃላፊነትን በአንድ ቋንቋ ተናጋሪዎች እየተሞሉ ነው። የሚል ዜና በሰፊው እየተሰራጨ መሆኑን ስሰማ የዛሬ 20 አመት ሂልተን […]
ዶ/ር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል-የትግራይ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ባለፈው ሳምንት ከጠለምት ህዝብ ጋር ባደረገው ውይይት ከተናገረው የተወሰደ

February 11, 2019 ”የአማራ ክልል መንግስት ጦርነቱን ጀምሯል ብለን አናስብም፡፡ አሁን በየቦታው ተወጥሯል፡፡ሰሜን ጎንደር አካባቢ ጉልበቱን እየፈተነው ነው፡፡ ውስጣዊ አንድነቱ ባልተረጋጋበት ሁኔታ ጦርነት ይጀምራል የሚል ግምት የለኝም፡፡ ሆኖም ግን በማንኛውም ሰአት ይጀምሩት ትግራይ ዝግጅቷን ጨርሳለች፡፡ እንዳውም በዚህ ሰአት ቢጀምሩት ለትግራይ ትልቅ አጋጣሚ ነው፡፡የአማራ ክልል መንግስት ሙሉ ሀይሉን ያስቀመጠው ሰሜን ጎንደር አካባቢ ስለሆነ ሌሎች ቦታወች ክፍት […]
ለውጡ እና የመገናኛ ብዙኃን ጉዳይ (በፍቃዱ ዘ ሀይሉ)

February 11, 2019 0 ለውጡ እና የመገናኛ ብዙኃን ጉዳይ በፍቃዱ ዘ ሀይሉ አሁን እየተካሔደ ያለው የፖለቲካ ለውጥ ፍኖተ ካርታ የለውም በሚል በተደጋጋሚ ተተችቷል። ይልቁንም፣ ሲሆን ሲሆን ለብዙኃን መገናኛዎች አጀንዳ በማበጀት፥ ሳይሆን ሳይሆን ደግሞ “ሚዲያዎች ምን አሉ?” የሚለውን እያሳደዱ መልስ በመስጠት የተጠመደ ለውጥ ነው የሚለው የአደባባይ ምሥጢር ሆኗል። ብዙኃን መገናኛዎች በለውጡ ላይ ይህንን የሚያክል ትልቅ ተፅዕኖ […]
የህወሓቱ መስራች አረጋዊ በርሄ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ጠየቁ!!! (ዘመድኩን በቀለ)

February 11, 2019 0 የህወሓቱ መስራች አረጋዊ በርሄ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ጠየቁ!!!ዘመድኩን በቀለ ★ የትግል ጓዶቻቸውና በመቐለ አክሱም እስር ቤት የሚገኙት እነ አቦይ ስብሐት ነጋ፣ ዓባይ ጠሐየ፣ ይህን ሲሰሙ ምን አሉ ይሆን? #ETHIOPIA | ~ አዲስ አበባ ። በተለየ መልኩ ደግሞ ዐማራውን በግሉ ይቅርታ ሊጠይቁት ይገባል ባይ ነኝ። እሳቸው የጻፋት ፀረ ዐማራ የህወሓት ማኒፌስቶ ነው ዛሬ […]
“Father of African Unity” H.I.M. Haile Selassie Restored to Honor by the African Union

by Prof. Alemayehu G. Mariam … Tonight, we celebrate a great statesman who made monumental contributions to the liberation of Africa and the establishment of African unity, the late Emperor Haile Selassie (applause). There is no need to remind those of us in this room about the monumental contributions of Emperor Haile Selassie… He had […]
“የሲዳማ ህዝብ ራሱን ለማስተዳደር ዝግጅቱን እያጠናቀቀ ነው” – የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

February 11, 2019↓ DW— የሲዳማ ህዝብ እራሱን በራሱ ለማስተዳደር የሚያስችለውን ዝግጅት በማጠናቀቅ ላይ እንደሚገኝ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ አስታወቁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት ዛሬ በሀዋሳ ከተማ በተካሄደው የኦሮሞና የሲዳማ ሊህቃን የምክክር መድረክ ላይ ነው። የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሚሊዮን ማቴዎስ በሀዋሳው ስብሰባ ለተሳተፉ ታዳሚያን ባሰሙት ንግግር “የሲዳማ ህዝብ በዚህች አገር ፖለቲካዊ […]
