ኢትዮጵያዊው የአለም ባንክ ኃላፊ ዘረኝነትን በመቃወም የረሃብ አድማ ላይ ይገኛሉ ተባለ

February 3, 2019 – Konjit Sitotawe በቆዳ ቀለማቸው ምክንያት በዓለም ባንክ ውስጥ ለከፍተኛ የኃላፊነት ቦታ እንዳይወዳደሩ የተደረጉት ኢትዮጵያዊው ምሁር ዶ/ር ዮናስ ብሩ በተቋሙ ውስጥ የሚፈፀመውን ዘረኝነት በመቃወም ከ2 ሳምንት በላይ በረሃብ አድማ ላይ መሆናቸው የተገለፀ ሲሆን በጉዳዩ ላይ የኢትዮጵያ መንግስት ጣልቃ እንዲገባ እና ድምፁን እንዲያሰማ በደብዳቤ ተጠይቋል፡፡ ላለፉት 7 ዓመታት በዓለም ባንክ ውስጥ የአለማቀፍ ንፅፅሮሽ […]

First Ethiopian aliyah flight since gov’t decision to land Monday

Source – The Jerusalem Post In November 2015, the government decided to allow family reunification for the remaining 9,000 Falash Mura waiting for to move to Israel. By ALAN ROSENBAUM February 3, 2019 Ethiopians celebrating in Jerusalem. (photo credit: MARC ISRAEL SELLEM/THE JERUSALEM POST) Eighty Ethiopians will land at Ben-Gurion Airport on Monday – the […]

How change happened in Ethiopia: a review of how Abiy rose to power

February 3, 2019 4.18am EST Author Yohannes Gedamu Lecturer of Political Science, Georgia Gwinnett College Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed’s rise to power was not without challenges. Last year was an historical one for Ethiopian politics. Most Ethiopians now feel hopeful about the prospect of peace and democratic progress. This is despite the fact that […]

Letter of Appeal to the Ethiopian Prime Minister [GLOBAL ALLIANCE FOR JUSTICE – THE ETHIOPIAN CAUSE]

N Posted by admin | 02/01/2019 | 0 GLOBAL ALLIANCE FOR JUSTICE – THE ETHIOPIAN CAUSE H.E. Dr. Abiy Ahmed Prime Minister of Ethiopia Addis Ababa Ethiopia Your Excellency,  Subject: Justice for Ethiopia for the War Crimes perpetrated by Italy with the Vatican’s Complicit Support. The Global Alliance for Justice – The Ethiopian Cause presents […]

ይድረስ ለኢንጂነር ታከለ ኡማ – (ስዩም ተሾመ)

) 02/03/20190 ይድረስ ለኢንጂነር ታከለ ኡማ  ስዩም ተሾመ ይህ መልዕክቴ እንዲደርስዎ በቀና መንፈስ እንዲያዩትም በትህትና እጠይቃለሁ። አራት ኪሎ እሪ በከንቱ መጠጊያ የሌላቸው እናቶች ህፃናቶቻቸውን ይዘው ጎዳና ላይ ወድቀዋል። ህፃናቱን እና የእናቶችን እንባ በዚህ ሁኔታ ማየት ልብ ያደማል እረፍት ይነሳል። በእርስዎ አስተዳደር ስር ያሉ የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት እነዚህን ምስኪን መጠጊያ የሌላቸው ድሆች ህገወጥ ናችሁ በማለት […]

የዶ/ር መረራ ፖለቲካዊ ምልከታ፣ ግምገማ፣ ተስፋና ስጋት

Saturday, 03 November 2018 ምንጭ – አዲስ አድማስ 2 Written by  አለማየሁ አንበሴ 3 4 5 (8 votes) · ለኦሮሞ የሚጠቅመው ከሌላው ኢትዮጵያዊ ጋር አገሩን የተሻለች ማድረግ ነው     · ሁሉም የሚጋጩ ህልሞቹን ይዞ ነው ወደ ፖለቲካ ሜዳው የገባው     · የፖለቲካ ልሂቃኑ ከጠባብ ህልም መውጣት አለባቸው     · የመገንጠል አጀንዳን ለማንሳት የሚያበቃ ምክንያት የለንም     በአገሪቱ የፖለቲካ […]

“ሃይማኖትና መንግስት መለያየት አለባቸው” ማለት የጋራ ጉዳይ የላቸውም ማለት ነው?

Monday, 28 January 2019 00:00 Written by (ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል) ምንጭ – አዲስ አድማስ ብዙ ጊዜ “ሃይማኖትና መንግስት መለያየት አለባቸው” የሚለው አባባል ተደጋግሞ ሲነገር እንሰማለን፡፡ ግን ይህ ሃሳብ ትርጉሙ ምንድነው? ይህ ሃሳብ መስተጋባት የጀመረው ከመቼ ጀምሮ ነው? በዚያ ወቅት ይህ ጥያቄ ለምን ተነሳ? እነማን ናቸው ጥያቄውን ያነሱት? በሀገራችን ሃይማኖትና መንግስት የነበራቸው ግንኙነት ምን […]

ቃለ ምልልስ “ኢትዮጵያ ገዥ ሳይሆን መሪ አግኝታለች”

Monday, 28 January 2019 00:00 ምንጭ – አዲስ አድማስ Written by አለማየሁ አንበሴ • የጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ቁልፍ ተግዳሮቶች ምንድን ናቸው? • የኢትዮጵያ ለውጥ በምስራቅ አፍሪካ ላይ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል? የምስራቅ አፍሪካ አካባቢ በብዙ ችግር የተተበተበ ነው፡፡ በአካባቢው ሁለት ዓይነት እረፍት የለሽ ተቀናቃኝ ሁኔታዎች አሉ። ይህ ደግሞ ይበልጥ ኢትዮጵያን ነው የሚመለከተው። በኢትዮጵያ ላይ አንደኛ ታሪካዊ […]

ኦነግ ሼኔ- “የንጉስ ልጅ” – መስከረም አበራ

ምንጭ – አዲስ አድማስ Saturday, 02 February 2019 14:45 የተቀየረውን ኢህአዴግ፣ ከከራሚው ኢህአዴግ የሚለየው አንድ ቁም-ነገር፣ ለተቀናቃኞቹ የሚያሳየው ሆደ-ሰፊነት ነው፡፡ ይህ አካሄዱ ብዙ የፖለቲካ ትርፍ የሚሰበስብበት አዋጭ መንገድ ነው፡፡ አዲሱ ኢህአዴግ ሊመሰርተው እንደሚሞክረው አካታች ፖለቲካዊ ንፍቀ-ክበብ፤ አማራጭ ፖሊሲ ይዞ መጥቶ፣ ሰርቶ ለማሸነፍ ለተፈጠረ የፖለቲካ ሃይል ብቻ የሚመች ነው፡፡ የወትሮው ኢህአዴግ ችኩልና ጠላት ያለ መናቅ አባዜ […]

ቃለ ምልልስ የ50 ዓመቱ ዕድሜ ጠገብ ፓርቲ ምን አስቧል?

ምንጭ – አዲስ አድማስ Saturday, 02 February 2019 15:21 Written by Administrator እስካሁን ሁለገብ የሆነ እንቅስቃሴ እያደረግን ነው፡፡ ዋናው ስራችን የምንለው ኢህአፓን እንደገና የማደራጀት ስራ ነው፡፡ ኢህአፓ እንደሚታወቀው፣ በኢትዮጵያ የፓርቲ ፖለቲካ ውስጥ የመጀመሪያው ነው፤ በ1964 ዓ.ም ነው የተመሠረተው፡፡ ባለፉት ዘመናት ብዙ ታግሎ ያታገለ ፓርቲ ነው፡፡ 17 አመት በደርግ፣ 27 አመት በወያኔ ስር ህገ ወጥ ሆኖ፣ […]