Absence of impartial guarantors hampers Pretoria agreement implementation: AU report (The Reporter) 

https://www.thereporterethiopia.com/43922 News Absence of impartial guarantors hampers Pretoria agreement implementation: AU report By Ashenafi Endale February 22, 2025 The African Union (AU) says that the absence of an impartial guarantor has held back the full implementation of the Pretoria agreement, leaving Tigray to grapple with outstanding issues such as the withdrawal of non-ENDF forces, the […]

የሚደክምዎ እና ሰውነትዎ ድንገት የሚዝል ከሆነ ኃይል ለማግኘት የሚረዱ 5 ቀላል መፍትሄዎች

ከ 5 ሰአት በፊት ያለምክንያት ይደምዎታል? ሰውነትዎ ድንገት ይዝላል? እነዚህን 5 ቀላል የምግብ ለውጦችን ይሞክሩ። አንዳንድ ሰው ቶሎ ይደክመኛል ይላል። አንዳንድ ሰው “ምግብ ስበላ ራሱ ይደክመኛል” ይላል። አንዳንዱ ደግሞ ቀኑን ገና ሳያጋምሰው “እንቅልፍ-እንቅልፍ ይለኛል” ይላል። ይሄ ነገር ከተደጋገመ ቸል ማለት አያስፈልግም። የጤና ችግር ምልክት ሊሆን ይችላል። ሐኪም ማማካር ያስፈልጋል። ኩንታል ሳንሸከም፣ ጋራ ሳንወጣ እንዲሁ ያለምክንያት […]

Ethiopia: Cholera Outbreak in Gambella Region Claims 14 Lives – Over 200 Cases Reported

21 February 2025 Addis Standard (Addis Ababa) Addis Abeba– The death toll from a cholera outbreak in Ethiopia’s Gambella region has risen to 14, with over 200 cases reported, according to regional health officials. The outbreak, first identified in four districts of Nuer Zone, has now spread to additional areas. Gatbel Girmal, head of the Nuer […]

የኮሌራ በሽታ በጋምቤላ ኑዌር ዞን መከሰቱ ተረጋገጠ

February 20, 2025 – DW Amharic  ከሳምንት በፊት በጋምቤላ ክልል የተከሰተው በሽታ «ኮሌራ» መሆኑ በቤተ ሙከራ መረጋገጡን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የታማሚዎች ቁጥር ወደ 200 አሻቅቧል። በ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የእርጅና ምልክቶችን የሚያዘገየው እና በቆዳችን ጤንነት ላይ ጉልህ ውጤት የሚኖረው ምርምር

ከ 5 ሰአት በፊት ተመራማሪዎች የእርጅና ምልክቶችን ለማዘግየት ጥቅም ላይ ሊውሉ ይችላሉ የተባሉ ሳይንሳዊ ግኝቶችን ይፋ አድርገዋል። የተመራማሪዎቹ ቡድን፣ የሰው አካል ከስቴም ሕዋስ እንዴት ቆዳን እንደሚፈጥር እንዲሁም የተወሰነ መጠን ያለው ቆዳን በቤተ ሙከራ ውስጥ ማምረት እንደሚቻል ደርሶበታል። ምርምሩ እያንዳንዱ የሰውነት አካል እንዴት እንደተፈጠረ ለመረዳት እየተካሄደ ያለ ጥናት አካል ነው። ግኝቶቹም እርጅናን ከመከላከል ባሻገር የሰው ሠራሽ […]

በአፋችን ውስጥ የሚገኝ ባክቴሪያ የወደፊት የአእምሮ ጤናችን አመላካች ሊሆን ይችላል?

ከ 6 ሰአት በፊት በሰዎች አፍ ውስጥ የሚገኙ አንዳንድ ባክቴሪያዎች ዕድሜ እየገፋ ሲሄድ ከአእምሮ ሥራ ለውጥ ጋር ሊገናኝ እንደሚችል ተመራማሪዎች ተናግረዋል። በዩናይትድ ኪንግደም ኤክሰተር ዩኒቨርሲቲ የተሠራው ጥናት እንደሚያመለክተው አንዳንድ የባክቴሪያ ዓይነቶች ከተሻለ የማስታወስ ችሎታ እና ትኩረትን ጋር የሚዛመዱ ሲሆን፣ ሌሎች ደግሞ ከአእምሮ ጤና መጓደል እና ከመርሳት (አልዛይመር) በሽታ ጋር የተገናኙ ናቸው። የጥናቱ መሪ ዶ/ር ጆዋና […]

ታዳጊዎች ያለዕድሜያቸው የወር አበባ እንዲያዩ የአየር ብክለት እንዴት ምክንያት ይሆናል?

ከ 6 ሰአት በፊት ከቀደመው ትውልድ ጋር ሲነጻጸር ያለዕድሜያቸው የወር አበባ የሚያዩ ታዳጊዎች መበራከት ተመራማሪዎችን አሳስቧል። አንድ አዲስ ጥናት በአሜሪካ የሚኖሩ ታዳጊዎች የመጀመሪያ የወር አበባቸውን ከትክክለኛው ዕድሜያቸው ቀድመው እንደሚያዩ አመልክቷል። ለዚህም ለተበከለ አየር መጋለጣቸው እንደ አንድ ምክንያት ተጠቅሷል። ገና ለጋ በሆኑ ታዳጊዎች ላይ የጉርምስና ምልክቶች መታየታቸው በዓለም ዙሪያ ያሉ ተመራማሪዎችን እያነጋገረ ይገኛል። በአሜሪካ የሚኖሩ ታዳጊዎች […]

እየተንሰራፋ የመጣው የሚጥል በሽታ

ማኅበራዊ እየተንሰራፋ የመጣው የሚጥል በሽታ ታደሰ ገብረማርያም ቀን: February 19, 2025 የሚጥል በሽታ ከኅብረተሰብ የጤና አደጋዎችና ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች መካከል አንዱና ዋነኛው ነው፡፡ ባልታሰበ ሰዓት፣ ቦታና ጊዜ የሚጥል ሲሆን፣ በጤና ላይ ከሚያስከትለው እክል ባሻገር በትምህርት፣ በሥራና በኢኮኖሚ ዕድገት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራል፡፡ አብዛኛው የኅብረተሰብ ክፍልም በሽታውን ከባዕድ አምልኮና ከእርኩስ መንፈስ ጋር ሲያያይዙት ወይም ሲያገናኙት ይስተዋላል፡፡ […]

በጋምቤላ ክልል “በአጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት” በሽታ ህጻናትን ጨምሮ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት አለፈ

ከ 1 ሰአት በፊት በጋምቤላ ክልል ኑዌር ዞን ውስጥ በሚገኙ አራት ወረዳዎች ውስጥ በተከሰተ “የአጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት” በሽታ ምክንያት በአንድ ሳምንት ውስጥ ህጻናትን ጨምሮ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ማለፉን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። በዞኑ ውስጥ የተከሰተውን በሽታ ለመቆጣጠር አስፈላጊው “ጥንቃቄ ካልተደረገ” ወደ ሌሎች አካባቢዎች “የመዛመት ስጋቱ ከፍተኛ” እንደሆነ ቢሮው ገልጻል። በጋምቤላ ክልል ኑዌር ዞን በሽታው […]

ሞባይላችን እንቅልፋችንን እያደናቀፈ መሆኑን ልብ ብለናል? ሌሊት ለምን እንቅልፍ እምቢ ይለናል?

ከ 6 ሰአት በፊት አንዳንድ ሰው ሌሊት ዓይኑ ይፈጣል። አንዳንዶች በውድቅት ሌሊት ንቅት ብለው እንደፈጠጡ ያነጋሉ። በውድቅት አንድ ጊዜ ከተነሱ መልሶ ለመተኛት ይቸገራሉ። ኢንሶማኒያ ይባላል የሕክምና ስሙ። ሁሉም ሰው በሕይወት ዘመኑ ያጋጥመዋል። ጥቂቶችን ለጥቂት ጊዜ ብቻ ያሰቃያቸዋል። ብዙዎች ደግሞ ለዘመናት በእንቅልፍ እጦት ይሰቃያሉ። አንዳንዴ የዕድሜ ጉዳይ ነው። የአኗኗር ዘይቤያችንም ተጽእኖ አለው። አልኮል እና ስልክም ነገሩን […]