ሠርቶ የማፍረስ የፖለቲካ ደዌ (ጠገናው ጎሹ)

January 21, 2019 በሳተናው ድረ-ገጽ የአማረኛው ገጽ ላይ ” የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሥራ አስፈፃሚና ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ አብረው መሥራት እንደማይችሉ በፊርማቸው አረጋገጡ” በሚል ርእስ በአጭሩ የተፃፈ ፅሁፍ አነበብኩ ። ከእኛው ከራሳችን ኋላቀርነት የሚመነጨውን የአገሬን የፖለቲካ ባህል ኋላ ቀርነት በሚገባ የምገነዘብ በመሆኔ ቢያሳዝነኝም አልገረመኝም። እንደማነኛውም የአገሩ ጉዳይ እንደሚያሳስበው የአገሬ ሰው የተገነዘብኩትንና የታዘብኩትን ከእኔው ጋር ከማስቀረው በአጭሩ […]

Ethiopia: Airport Police Arrest American With Teargas Canisters As He Attempts to Board Ethiopia-Bound Plane

Dalsan Radio (Mogadishu) 20 January 2019 Photo: Premium Times (File photo). Police in Mogadishu are holding an American Citizen who was caught with teargas Canisters at the Mogadishu airport ,Radio Dalsan reports Upon searching him, police and immigration officers found a boarding pass to Addis Ababa. It was not clear why the suspect was travelling […]

Investment in irrigation is paying off for Ethiopia’s fast-growing economy By Gebisa Ejeta, Purdue Universit

Reuters/Barry Malone Ethiopian farmers collect wheat in Abay, north of Ethiopia’s capital Addis Ababa After rapid economic growth averaging 10% every year between 2004 and 2014, Ethiopia has emerged as an engine of development in Africa. And there are no signs that ambitions for further growth are fading. This is clear from the government’s blueprint […]

Ethiopia Says 60 Al Shabaab Insurgents Killed In Kismayo

January 20, 2019 Ethiopian troops in Somalia along with the Somalia government forces have killed 60 Al Shabaab insurgents in Kismayo area and destroyed four Land Cruiser pickups equipped with heavy explosives, Ministry of Defense said. The attack was carried out on Saturday after Al Shabaab tried to stop the movement of Ethiopian forces in […]

”Ethiopian immigrants are citizens too, not terrorists’ – Arutz Sheva

Likud MK accuses police of excessive force in death of Ethiopian ex-soldier who was shot after he ran wild brandishing a knife. Arutz Sheva Staff, 20/01/19 Yehuda Biadga Courtesy of the family Chairman of the Immigration, Absorption and Diaspora Affairs Committee MK Dr. Avraham Negosa (Likud) has accused law enforcement authorities of using excessive force […]

Drums, trumpets and dancing in Ethiopia BBC

a 20 January 2019 Ethiopian Orthodox Christians have been celebrating the festival of Timket, or Epiphany, which commemorates the baptism of Jesus in the River Jordan. In Ethiopia’s capital, Addis Ababa, thousands of worshippers marched through the streets on Friday, the eve of the festival, to the Jan Meda sports grounds. Each church took its […]

ውይይት፦ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ፍኖተ ካርታ ወደየት አለ?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ ለውጦች እና ማሻሻያዎችን መተግበራቸውን ብዙዎች ይስማማሉ። ሆኖም እርሳቸው የሚመሩት መንግስት ከነጠላ እርምጃዎች በዘለለ የኢትዮጵያን የወደፊት አቅጣጫ የሚጠቁም ዝርዝር ፍኖተ ካርታ አለማዘጋጀቱን አንስተው የሚተቹም አሉ። https://www.dw.com/am/%E1%8B%8D%E1%8B%AD%E1%8B%AD%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%8D%96%E1%88%88%E1%89%B2%E1%8A%AB%E1%8B%8A-%E1%8D%8D%E1%8A%96%E1%89%B0-%E1%8A%AB%E1%88%AD%E1%89%B3-%E1%8B%88%E1%8B%B0%E1%8B%A8%E1%89%B5-%E1%8A%A0%E1%88%88/a-47150824 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከስምንት ወራት ገደማ በፊት ወደ ስልጣን ሲመጡ ስለ ዲሞክራሲ፣ ፍትህ፣ ነጻነት እና የሀሳብ ልዩነት አስፈላጊነት ተናግረው ነበር። በበዓለ […]

አቶ በቀለ እውነት እልዎታለሁ ኢትዮጵያ አትፈርስም ! (በመስከረም አበራ)

በሃገራችን የዘውግ ፖለቲከኞች ልማድ የፖለቲከኞቻቸው ቁርጠኝት ጥግ የሚለካው ያለምንም ማገናዘብ ኢትዮጵያ መፈራረስ እንዳለባት በአደባባይ በመናገር ይመስላል፡፡ ታዋቂው የኢትዮጵያ የሁልጊዜም ጠላት፣የጎሳ ፖለቲካ ቄሰ-ገበዝ ስብሃት ነጋ የእሱ ሰፈር ሰዎች ዘረፋ “ለምን?” በተባለ ቁጥር  ኢትዮጵያ መፈራረስ እንዳለባት ይዘባርቅ ነበር፡፡ ስለ ሃገር መፍረስ ማውራት በህግ ሳይቀር የሚያስጠይቅ ጉዳይ ቢሆንም የጎጥ ፖለቲከኞች ተጠራርተው የከተቡት ህገ-መንግስት ሃገር የማፍረስን ወንጀል እንደ መብት […]

የአርበኞች ግንቦት ሰባት ስራ አስፈጻሚና ዶር ብርሃኑ ነጋ አብረው መስራት እንደማይችሉ በፊርማቸው አረጋግጠው ነበር

January 19, 2019 እዚህ ላይ ማየት የሚቻለው ነገርና የዶር ብርሃኑ አመራር ምን ያህል ችግር እንደነበረበትና እኛም በውጪ ሃገር የአርበኞች ግንባር ድጋፍ ሰጪ ቡድንስንል የነበረውን የውህደቱ ጉዳይ ዶር ብርሃኑ እራሱ ስምና ተደማጭነት ለማግኘት እንጂ በምንም መልኩ ለኢትዮጵያ ህዝብ ታስቦ የተሠራ አለመሆኑን ይሄ ደብዳቤ በሚገባ ያረጋግጣል ።  ሳተናው