Ethiopia: ሌ/ጄነራል ፃድቃን ገትንሳኤ ትግራይ ውስጥ የማንነት ጥያቄ የለም | አቶ ስየ አብረሃን ለማሰር በአንድ ሌሊት ህግ አውጥተናል
“አላማጣ አካባቢ የማንነት ችግር አለ ብዬ አላስብም” – ሌተናል ጄኔራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤ (ክፍል 2)
ጀነራል ተፈራ ማሞ ወልድያ ላይ የተናገሩት

January 5, 2019 “በ1982 ኢህአዴግ ሲገባ የመጀመሪያ ስራው እዚህ ያገኘውን ሀብት ሁሉ መውሰድ ነበር። እናንተ ያን ጊዜ ነግራችሁን ነበር።ዘራፊ ናቸው ይውጡልን ብላችሁን ነበር።እኛ ግን ግንባር ላይ ስለነበርን አልሰማናችሁም።አሁን ግን እውነት ሆነ። ይህ ቡድን ኢትዮጵያን የሚፈልጋት ቁሳዊ ፍላጎቱን ለማርካት፣ ለማካበት እንጅ በእኩልነት በአንድነት ለመኖር አይደለም።” ተፌ ከትግል ጓዱ እና አማራ ወንድሙ ጀነራል አሳምነው ፅጌ ጋር ወልድያ […]
በመቀሌ እየተካሄደ ያለው ሰብሰባ እና የህወሓት ህልውና! (ስዩም ተሾመ)

January 5, 2019 መቀሌ ውስጥ እየሆነ ስላለው ነገር እስካሁን ድረስ በግልፅ የታወቀ ነገር የለም። ነገር ግን እስካሁን በደረሱን መረጃዎች ላይ ተንተርሰን ስለ ሁኔታው የተወሰኑ ነገሮችን ማንሳት ይቻላል። ቀደም ሲል እንደገለፅኩት ህወሓቶች እስከ ምሽቱ 3፡00 ሰዓት ድረስ ዓዲ-ሓቂ በሚገኘው የሃውልቲ አዳራሽ ስብሰባ ላይ ነበሩ። ይህ ስብሰባ በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ የሚካሄድ ነው። የስብሰባውን አጀንዳ አስመልክቶ የጠየቅኳቸው ጉዳዩን […]
Let Ethiopia Thrive – Aklog Birara (Dr)

H ! January 4, 2019142201 I have consistently opined that if Ethiopians wish to create a just and prosperous society, the current elite-based and dictated Constitutional system of ethnic-federalism that is based on the old colonial system of divide and rule and that creates enclaves of false-self-governance, autonomy and growth must be addressed honestly and […]
Nigeria: Mekonnen – Ethiopian Willing to Partner With Nigerian Airlines
4 January 2019 This Day (Lagos) interview The General Manager of Ethiopia Airlines in Nigeria, Firiehiwot Mekonnen, in this interview, said the airline is willing to partner with Nigerian carriers to increase market share for African operators. According to Mekonnen, international airlines have taken over the region’s air travel market. Mekonnen spoke to Chinedu Eze […]
Ethiopian Airlines plane skids off Entebbe Airport runway

The East African Thursday January 3 2019 An Ethiopian Airlines plane at the Entebbe International Airport. The carrier is the largest operator at the airport. PHOTO | MORAN MBABAZI | NMG “Passengers and crew aboard were safely deplaned and were taken to the terminal and cleared normally through the regular clearance process. There is no […]
Kilimanjaro challenge completed in aid of Ethiopia poor

Friday, January 4, 2019, 16:45 by Sarah Carabott Kilimanjaro challenge completed in aid of Ethiopia poor 20 manage to climb African mountain and raise funds The team scaled Mount Kilimanjaro in six days. Twenty people overcame two challenges over the festive week, climbing the world’s tallest free-standing mountain and raising funds to complete a centre […]
Ethiopia Speeds up Nile Dam Project Amid Egyptian Concern

d A Friday, 4 January, 2019 – 06:00 A general view shows construction activity on the Grand Renaissance dam in Guba Woreda, Benishangul Gumuz region in this March 16, 2014 file photo. REUTERS/Tiksa Negeri/Files Cairo – Mohamed Abdu Hassanein Ethiopia’s $4 billion dam project on the River Nile, which has been beset by construction delays […]
በኢትዮጲያ ከሚነገሩ ቋንቋዎች መካከል 21 በመቶ ያህሉ የመጥፋት አደጋ የተጋረጠባቸው ናቸው

January 3, 2019 – Konjit Sitota DW – ዓለማችን ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በምጣኔ ሀብታዊ ትስስር ወደ እንድ ጎራ ለመምጣት በማያቋርጥ ሂደት ውስጥ ትገኛለች። በዚህ በዘመነ ዓ/አቀፋዊነት(ግሎባላይዜሽን)ጊዜ፤ በዓለማችን ከ7000 በላይ ቋንቋዎች እንደሚነገሩ ይታወቃል።በኢትዮጲያ ብቻ እስከ 80 የሚደርሱ ቋንቋዎች የሚነገሩ ሲሆን፤ ይህም አገሪቱ የብዙ ባህልና ቋንቋዎች ባለቤት መሆኗን ያሳያል። ይሁን እንጂ ፣ ዋነኛ የባህል መሠረት የሆኑት እነኝህ […]
