Magnitude of self-reported non-fatal work-related injuries and associated factors among construction workers in Aleta Wondo, Sidama, Ethiopia – Nature.com 04:54
Scientific Reports volume 15, Article number: 4339 (2025) Cite this article Abstract Ethiopia has experienced rapid urbanization over the past three decades, leading to the explosion of building construction. The job created in the construction industry of the country was hazardous due to the nature of the activities involved in the industry. However there is paucity of evidence regarding the prevalence […]
Knowledge of mothers on diaper dermatitis management and associated factors in Ethiopia – Nature.com 03:02
Scientific Reports volume 15, Article number: 4322 (2025) Cite this article Abstract Diaper dermatitis is an inflammatory reactions of the skin under a diaper due to prolonged skin contact with irritants (urine and faeces), seborrhoea, allergic reaction, fungal (candida), and bacterial infections. It is more common in children aged 1–24 months, with the majority of instances occurring in newborns younger than […]
ወላጆችን እያሳሰበ ያለው ከ6 ዓመት ጀምሮ ያሉ ታዳጊዎች የወር አበባ እንዲያዩ የሚያደርጉ ምክንያቶች
ከ 6 ሰአት በፊት አርካና የስድስት ዓመት ልጅ አላት። የልጇ ሰውነት ላይ ያልተለመዱ ለውጦች ማየት ስትጀምር ስጋት ገብቷታል። “በዚህ ትንሽ ዕድሜዋ በትንሽ ነገር መበሳጨቷ ያስፈራኝና ያሳስበኝ ጀመር” ትላለች። ለዚህ ዘገባ ሲባል ስሟ የተለወጠው አርካና የምትኖረው በምዕራብ ሕንድ፣ ሳታራ ግዛት በሚገኝ መንደር ውስጥ ከቤተሰቦቿ ጋር ነው። የእርሻ ማሳ አቅራቢያ ያለ አነስተኛ ቤት ከባለቤቷ ጋር ሠርተው ይኖራሉ።አንድ […]
የካንሰር ህክምና በኢትዮጵያ
February 5, 2025 – DW Amharic የዓለም ካንሰር ቀን በየዓመቱ በጎርጎሪዮሳዊው የካቲት 4 ቀን ይታሰባል። የካንሰር ቀን ዛሬ ሲታሰብ መሪ ቃሉ «ታማሚዎችን ማዕከል ያደረገ ህክምናን መስጠት»… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ደቡብ ሱዳን፤ የነዳጅ ምርቱ የሃገሪቱን ኤኮኖሚ ያሻሽል ይሆን?
February 2, 2025 – DW Amharic ከረጅም ጊዜ አገልግሎት መዘጋት በኋላ የደቡብ ሱዳን ድፍድፍ ዘይት ዳግም እየተንቆረቆረ ነው። የደቡብ ሱዳን ድፍድፍ ዘይት ወደ ገበያ መምጣት የህዝቡን ድህ? … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በጸሎት ትፈወሳለች በሚል ታዳጊዋን የስኳር በሽታ መድኃኒቷን ያስተዉ አማኞች በነፍስ ማጥፋት ጥፋተኛ ተባሉ
ከ 5 ሰአት በፊት የስምንት ዓመቷን የስኳር ህመምተኛ ታዳጊ ለአንድ ሳምንት ያህል የሚያስፈልጋትን ኢንሱሊን የተባለውን መድኃኒት በመከልከል ህይወቷ እንዲያልፍ ምክንያት ሆነዋል የተባሉ 14 የአውስትራሊያ የሃይማኖት ቡድን አባላት ጥፋተኛ ተባሉ። ኤልዛቤት ስትሩዝ በአውሮፓውያኑ 2022 በስኳር ህመም ተሰቃይታ በደሟ ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ከፍ በማለቱ ምክንያት ሕይወቷ እንዲያልፍ ሆኗል። ኤልዛቤት መድኃኒቱን የተከለከለችው የህክምና አገልግሎትን በሚቃወም ‘ቅዱሳን’ በመባል […]
Business leaders prepare for key Africa trade conference in May – The News International 22:19
By Our Correspondent January 30, 2025 KARACHI: Pakistan is ramping up efforts to strengthen trade ties with Africa, with the Trade Development Authority of Pakistan (TDAP) hosting an awareness seminar on Monday to promote the upcoming 5th Pakistan-Africa Trade Development Conference and Single Country Exhibition (PATDC & SCE). The event will take place in Addis Ababa, […]
ተመራማሪዎች አዲስ የወባ መከላከያ ማግኘታቸውን ገለፁ
January 30, 2025 – DW Amharic የሳይንስ ተመራማሪዎች ሰሞኑን ይፋ ባደረጉት አዲስ ጥናት የወባ በሽታን በተሻለ ሁኔታ መከላከል የሚስችል አዲስ ፀረ እንግዳ አካላት አግኝተዋል።ሰሞኑን በ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
‘ከአስከሬን ጋር መሥራት ትሑት ያደርጋል’ የምትለው የአስከሬን መርማሪ
ከ 6 ሰአት በፊት ማስጠንቀቅያ፡ በዚህ ዘገባ ውስጥ የሟቾች ሁኔታ ዝርዝር ገለጻ ስላለው አንዳንድ ሰዎችን ሊረብሽ ይችላል። ዶ/ር ሺርሊ ቫሱ በሥራዋ ፈር ቀዳጅ በመሆን በርካታ ሽልማቶችን ተቀብላለች። ነገር ግን ቤተሰቦቿ ከሥራዋ ጋር በተያያዘ ዘወትር ስለ እርሷ ስጋት ይንጣቸዋል። ለሦስት አስርታት ዶ/ር ቫሱ በአደጋ፣ በፀብ ወይንም በአጠራጣሪ ሁኔታ የሞቱ ሰዎችን አስከሬን መርምራለች። ዶ/ር ቫሱ የ33 ሚሊዮን […]
ህሙማንን ለብዝበዛ እያጋለጠ ያለው ከ10 ሴቶች አንዷን የሚይዘው ፒሲኦኤስ ምንድን ነው?
ከ 7 ሰአት በፊት ሶፊ ለ12 ዓመታት ያህል የወር አበባዋ ሲመጣ ያማታል። የሰውነት ክብደቷ ይጨምራል። ድባቴ እና ድካም ይሰማታል። ከአሥር ሴቶች አንዷ ላይ የሚታየው የሆርሞን ችግር (ፖሊሲስቲክ ኦቫሪ ሲንድረም ወይም ፒሲኦኤስ) እንዳለባት ተነግሯታል። ሆኖም ሕክምና ለማግኘት ተቸግራለች። ጤናዋን ማስተካከል የምትቸው በራሷ መንገድ እንደሆነ ተሰማት። ኢንስታግራም ላይ ኮርኒ ሲማንግ የተባለች ሰው ተዋወቀች። ህመሟን እንደምታስወግደው ቃል ገባችላት። […]
