ከ30 ዓመት በኋላ ለአገሩ የበቃው የራዲዮ ጋዜጠኛው – ደምስ በለጠ

December 16, 2018e “ኢትዮጵያ ልትጠብ ትችላለች እንጂ መቼም አትጠፋም” የተወለደው አዲስ አበባ ነው፡፡ ከዚያም ነፃ የትምህርት እድል በማግኘት ወደ ሶቪየት ህብረት አምርቶ፣ ጐርኪ የስነጽሑፍ ኢንስቲቲዩትን ተቀላቀለ፡፡ እስካሁን በታዋቂው ጐርኪ የስነጽሑፍ ኢንስቲቲዩት የተማሩ ኢትዮጵያውያን ሁለት ብቻ ናቸው፡፡ ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሣና የዛሬው እንግዳችን ናቸው፡፡ ሩሲያኛ አቀላጥፎ ይናገራል፣ ያነባል፣ ይጽፋል፡፡ የፑሽኪን ድርሰቶችን ከሩሲያኛ ወደ አማርኛ መልሷል፡፡ ለህትመት ባይበቃም፡፡ […]

An Obstruction of Justice charge has yet to be filed against the TPLF’s Executive Committee Members (By LJDemissie)

s   12/16/2018 0) An Obstruction of Justice charge has yet to be filed against the TPLF’s Executive Committee Members By LJDemissie Author’s Note: This critic has nothing but love for the Tigrayan people; as such the writer doesn’t intend to diminish the Tigrayan people – who are one of Ethiopia’s umbilical cords – for […]

ስብሃት ነጋ ዶ/ር አብይን ደካማ ነው እያለው ነው – ግርማካሳ

December 15, 2018 a.com/amharic/v2/75329 “አሁን አገሪቷ እያስተዳደረ ያለው ሀይል ደካማ፣ አገሪቱን ማስተዳደር የማይችል እና ፀረ ዲሞክራሲ ሀይል ነው” ይሄን ያለው የዘረኞች አባት የሆነው ስብሃት ነጋ ነው። ዶ/ር አብይን ጸረ-ዲሞክራሲያዊ ነው ያለውን እዚያው ለርሱ ሰዎች ይንገራቸው። ዶ/ር አብይ የፖለቲካ ምህዳሩን የከፈተ፣ ጋዜጦች እንዲያብቡ ያደረገ፣ የፍርድ ቤትን የምርጫ ቦርድ ላይ ገለልተኛ ሰዎች የመደበ በአገራችን ዲሞክራሲ እንዲያብብ ትልቅ […]

የሁለት ስርዓት ወጎች: አፓርታይድና ህወሀት

s December 15, 2018 | by ethioexploreradmin | 0 Source: https://ethiothinkthank.com/2018/12/16/the-story-of-two-apartheids-in-ethiopia-and-south-africa/ በሀገራችን ባለፉት ሁለት አስርት አመታት በላይ በዜጎቿ ላይ የተፈፀሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እንዲሁም በአህጉሪቱ ደረጃ እንኳን ታሪካዊ ሊባል በሚችል መልኩ የተፈፀሙ ህገወጥ የሀገር ሀብት የማሸሽና የተደራጀ የሀገር ዝርፊያ ሴራዎች የደቡብ አፍሪካው የቀድሞው አፓርታይድ ስርዓት በጥቁር የሀገሬው ዜጎች ላይ ዘርግቶ ከነበረው የጭቆናና የአፈና ስርዓት ጋር […]

ስለ ኢትዮጵያችን አስገራሚ እውነታዎች!!! (ዳንኤል ክብረት)

12/15/2018 ኢትዮጵያ ማለት የቃሉ ትርጉም እነዚያ አዕምሯቸውን የታወሩ ጠላቶቿ እንደሚያወሩት የተቃጠለ ፊት ማለት ሳይሆን ኢትዮጵያ ማለት “ለአምላክ የሚሰጥ የወርቅ ሥጦታ” ማለት ነው ትርጉሙ። ሲተነተንም ኢት=አምላክ፣ ፈጣሪ፣ እግዚአብሔር ማለት ሲሆን ዮጵ= ቢጫ ወርቅ፣ ውድ ወርቅ፣ ልዩ ወርቅ ማለት ነው። ኢትዮጵያ ማለት እኔና እናንተ በምናውቃት ልክ ብቻ ያለች ሀገር አይደለችም። ኢትዮጵያ ከምድር ሀገራት ሁሉ እጅግ ምስጢራዊና ረቂቅ […]

“ትግርኛ ተናጋሪዎች” ሲባል!?! (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)

12/15/2018 ይህ እንዴት አነጋጋሪ ሊሆን ይችላል? ባለፉት 27 ዓመታት ሥርዓቱ በትግርኛ ተናጋሪዎች ተፅዕኖ ሥር አልነበረም እንዴ? በየመ/ቤቱ ቁልፍ የኃላፊነት ቦታዎች የተያዙት በማን ነበር? የአንድ መ/ቤት ኃላፊ የሌላ ብሔር አባል ቢሆንኳ ምክትሉ ሆኖ ወይም ከሥሩ የሚመደብለት ማን ነበር? በመምሪያ ኃላፊዎች የሚታዘዙና የሚገመገሙ ሚኒስትሮች አልነበሩም እንዴ? እስከ ቅርብ ጊዜ ከመከላከያ ባለሥልጣናት (ጀነራሎችና ኮሎኔሎች) ውስጥ የሌላ ብሔር ተወላጆች […]