ዶክተር አብይ እና ለጀነራል ሰዓረ ዜጋ ለሂወቱ ዋስትና አጥቶ ዝምታችሁ እስከመቼ ይሆን ?!? (ሀብታሙ አያሌው)

12/15/2018 እነዚህ የኦነግ የእጅ ስራዎች የሰው ልጅ አውሬ ሊሆን እንደሚችል ማሳያ ይሆናሉ !! ወንድሞቻቸውን ገድለው እንዲህ መሬት ለመሬት በአደባባይ ይጎትታሉ። ዜጋ ለሂወቱ ዋስትና አጥቶ በወጣበት ይቀራል የመከላከያ ሚኒስቴር ስለ ሪፎርም እና አደረጃጀት ዜና ያስነግራል፤ የኦሮሚያ ክልል አስተዳደር የህግ የበላይነት በማስከበር ለዜጎች ዋስትና መስጠት አልቻልኩም የፌደራል መንግስት ጣልቃ ይጋባ ብሎ ፈቃድ ሰጥቷል። ታዲያ እነዚህ ከመከላከያ አቅም […]
“የስብሃት ማፊያ ቡድን” ከፍል 4: የማፊያዎች ስልት ወንጀል መስራት እና ወንጀለኞችን ማበረታታት ነው!

m December 14, 2018 | by ethioexploreradmin | 0 Source: https://ethiothinkthank.com/2018/12/14/the-sebhat-mafia-part-four/ ሀገርና ህዝብ የማስተዳደር ኃላፊነት ያለበት የፖለቲካ ቡድን በተወሰነ ደረጃ የሚታወቅ የተግባር መርህና አቋም ሊኖረው ይገባል። ህወሓት ግን በግልፅ የሚታወቅ ድርጅታዊ መርህና አቋም የለውም። በመሆኑም በቀጣይ ሊወስድ የሚችለውን የተግባር እርምጃ ሆነ ሊያደርግ የሚችለውን የአቋም ለውጥ ማወቅና መገመት አስቸጋሪ ነው። ባለፉት ሦስት አመታት የሀገራችን ህዝብ ሆነ […]
የኢሳያስ ኩራት እና የህወሃት ውርደት! (ቀጥተኛ ትርጉም በአብርሀ በላይ)

12/14/2018 የኤርትራው ኢሳያስ አፈወርቂ ህወህቶችን አጅጉን ይንቃቸዋል። ይህ ባህርዩ ደግሞ ከጥንት ከጥዋቱ ነው። ለምን ቢባል ለካስ ከነሱ ጋር አፍ መክፈት የውርደት ጥግ መሆኑን ካገር በፊት ያውቅ ኑሯል! ለዛ ነው ህወሃት በኃይለማርያም ደሳለኝ በኩል 53 ጊዜ “እባክህ ታረቀን” ብለው መሬት ላይ ቢንከባለሉም፣ ኢሳያስ ግን ሲጠየፋቸው ኑሯል። ይህ ነው አባይ ፀሀዬ ማለት? ብዬ ራሴን ጠየቅሁ። አዎ! ኢሳያስ […]
እሳቱ!!! (ዳንኤል ክብረት)

12/14/2018 ‹ያለ እኛ አትኖሩም› የሚሉን ነበሩ፡፡ ‹ያለ እኛ ለውጡ አይኖርም› የሚሉን እንዲተኳቸው አንፈልግም፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ የማይተካ ሚና ያላት ራሷ ኢትዮጵያ ብቻ ናት! — ሰውዬው እሳት እያነደደ የሚኖር ነበረ፡፡ ጌቶቹ ሰፊ ግቢ ነበራቸውና በግቢው መካከል እሳት እያነደደ ቀን ቀን ለምግብ ማብሰያ፣ ማታ ማታ ደግሞ ለመሰባሰቢያ ይጠቅም ነበረ፡፡ ከእሳቱ ጋር ብዙ ጊዜ ስለኖረ ‹እሳቱ› ብለው ይጠሩት ነበር፡፡ […]
እነ ዶ/ር መራራ ማሳመን ሲያቅጣችው ማስፈራራቱን እንደ ስትራቲጂ እየተጠቀሙበት ነው – ግርማ_ካሳ

December 14, 2018 ዶ/ር መራራ ጉዲና አሁን ያለውን የጎሳ ፌዴራል አወቃቀር መቀጠል አለበት እያሉ ነው። ችግሩ ያለው ፌዴራሊዝሙ ላይ ሳይሆን አተገባበሩ ላይ ነው ያሉት ዶ/ር መራር ፣ ወደ ቀድሞ አስተዳደር መመለስ ዋጋ እንደሚያስከፍል ይናገራሉ። አሁን ያለው አወቃቀር ዋጋ እንዳላስከፈለ። ‹‹የትግራይ፣ የኦሮሞ፣ የሶማሌ፣ የጋምቤላ …ነፃ አውጭ ድርጅቶች ባሉበት፤ የአማራ ነፃ አውጭ የሚመስሉ ድርጅቶች እየተፈጠሩ ባሉበት ሁኔታ […]
የዜጎች የፍትሕ ጥያቄ በአዲስ አበባና መቀሌ መካከል ባለው የፖለቲካ ጡዘት እንዳይጠለፍ!

December 13, 2018 / በያሬድ ሃይለማሪያም የጠቅላይ ሚንስትሩ ጥረት ወንጀል ፈጽመው የተደበቁትን ብቻ ሳይሆን ወንጀል ፈጽመው በአደባባይ የሚንጎማለሉትንም ሆነ ወንጀለኞችን የሸሸጉትን መጨመር አለበት። ኢትዮጵያ ውስጥ ባለፉት አሥርት አመታት የሰብአዊ መብቶች የተፈጸመው እና ሰዎች በግፍና አስከፊ በሆነ ሁኔታ እንዲሰቃዩ የተደረጉት በሁሉም የአገሪቱ ክፍሎች ነው። አድራጊዎቹም በሁሉም ድረጃ የሚገኙ ሹማምንት እና የጸጥታ ሰራተኞች ናቸው። የተለየ ቀለም፣ ዘር፣ […]
Ethiopia’s Torture Problem and the Court of Public Opinion

December 13, 2018 4:26AM EST Victims of Torture Deserve Meaningful Justice Felix Horne Senior Researcher, Horn of Africa @felixhorne1Print Ethiopia’s state broadcaster EBC aired a documentary this week, detailing numerous horrendous acts of torture carried out by security services in recent years. Many Ethiopians were shocked and outraged. These allegations are not new. Human rights […]
በጠቅላይ ምኒስትሩ መግለጫ ላይ የምለው አለኝ!! (ደረጀ ደስታ)

12/13/2018 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ዛሬ መግለጫ አውጥተዋል። ከጥቂት ቀናትም በፊት ህገመንግሥቱ ይከበር እሚል ሰልፍም አይተናል። የተከበረውን ህገመንግስት ለማሳየት ሰሞኑን የተለቀቀው አሰቃቂ የሰብአዊ መብት ጥሰት ዶክዩመንተሪም እየታየ ነው፡፡ “ያው እኛኑ ነው” ያሉት ሰዎች ለፖለቲካ ፍጆታ የዋለ በማለት እየተቃወሙት ነው። መቸም እንዲህ ያለ አሰቃቂ በደል ተፈጽሞ ከሆነ ከዚህ በላይ ለፖለቲካ ፍጆታ ሊውል እሚገባው ነገር ምን ይኖራል […]
አይገርምም? አያሳዝንም? አያናድድም? ለመሆኑ እነዚህ ጉዶች የሰው ፍጥረቶች ናቸው??? (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

12/13/2018 ትናንት ምሽት “የፍትሕ ሰቆቃ!” በሚል ርእስ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንን ጨምሮ በተለያዩ የቴሌቪዥን (የምርዓየ ሁነት) ጣቢያዎች በወያኔ አለቆችና ጭፍሮች ለዘመናት በዜጎች ላይ ስለተፈጸሙ ኢሰብአዊ፣ አረመኔያዊ፣ አጸያፊ ግፎችን በጥቂቱ ለጆሮ እንዳይከብድ ተደርጎ ወይም ለስለስ ባለ አቀራረብ የገለጸ ዘጋቢ ፊልም (ምትርኢት) ተላልፎ ነበር፡፡ በዛሬ ምሽት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዜና ላይ በትናንቱ ዘጋቢ ፊልም ላይ ምን እንደተሰማቸው እንዲገልጹለት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን […]
እግዚአብሔር ያሳያቹህ!-ሠዓሊአምሳሉ ገ/ኪዳንአርጋው

ከወራት በፊት ማለትም ባለፈው ዓመት ነሐሴ መጨረሻላይ “ጭራቆቹበአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረቡ!!!የሕግየበላይነትና ተጠያቂነት ይስፈን!!!”በሚልርእስ በጻፍኩት ጽሑፍ ላይ የሚከተለውን ብየነበር፦ “የትግራይ ሕዝብን ላለማስከፋት ብለን ነው!” በሚል ሰበብ ወንበዴዎችን በቁጥጥር ስር ለማዋል እንዳልተፈለገ ተደርጎ እየተነገረን ያለው ነገር ፍጹም ኃላፊነት የጎደለው አባባልም እንዲሁ ሌላኛው ሸፍጥ ነውና የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ንቃ!!! ይሄ አነጋገር በሌላ አማርኛ “የትግሬ ሕዝብ የወንበዴዎቹ የጭራቆቹ መሸሽያ መሸሸጊያ፣ […]
