የአረመኔዋ ህወሓት ሳዲስትነት ከየት የመጣ ይሆን? (ዘመድኩን በቀለ)

12/12/2018 ~ ከዚህም ዘግናኝ የሳዲስቶች የግፍ ዜና በኋላ ትግራይ በድጋሚ ለእነ ዓባይ ፀሐዬ የድጋፍ ሰልፍ ትወጣ ይሆን? ወይንስ በጉያዋ የተወሸቁትን ወንጀለኞች ለፍርድ አሳልፋ ትሰጥ ይሆን? ~ ” ለሰባት ዓመት ስታሰር ዐይኔ ጠፍቷል። ልጄን አጥቻለሁ። አባቴን ሳላይ በሞት ተነጥቄአለሁ። “የትግራይ ህዝብ እንደኛው ጭቁን ህዝብ ነው። ምን አደረገ? ህዝብና ድርጅት ይለያያል። እኛን ሲገርፉና ሲያሰቃዩ የነበሩት የህወሓት አመራሮች […]
የዘገየ ፍትሕ ብቻ ሳይሆን የዘገየ ከንፈር መጠጣና ሃዘንም አጥንት ይሰብራል!!! (ያሬድ ሀይል ማርያም)

12/12/2018 መንግስት የጀመረውን ፍትሕ የማፈላለግ ሥራ በርትቶ እንዲገፋበት ዛሬም ብጠይቅም፤ የግፉአንን በደል ለፖለቲካ ቁማር መቆመሪያ ለማዋል የሚደረጉ አንዳንድ እሩጫዎች ግን ከወዲሁ ሊገቱ ይገባል! ግፍ በመንግስት አፍ ካልተነገረ የማያምነው ወገናችን የትላንቱን አንድ ሰዓት የማይሞላ የሰቆቃ ድምጽ ሰምቶ አገር ይያዝ ይለቀቅ ማለቱ ቢያስገርመኝ የጫርኩት ነው። ትላንት በመንግስት ቴሌቪዥን ሥርዓቱ በንጹሐን ዜጎች ላይ የፈጸማቸውን አስነዋሪ ተግባራት ስትሰሙ ቡዙዎⶭ […]
ይድረስ ለዶክተር አብይ : መረጃ (ሀብታሙ አያሌው)

12/12/2018 ዛሬ ማክሰኞ ምሽት በዓቃቤ ህግ መስሪያ ቤት በኩል የተላለፈው ዶክመንተሪ ያሳለፍነውን ሰቆቃ በከፊል አሳይቷል። የወንድሞቼን ሰቆቃ እንደ አዲስ እየሰማሁ እንባዬን በመዳፌ መስፈሬንም አልደብቅዎትም። ይህ ጊዜ እንዲመጣ ላደረጉት ከፍተኛ አስተዋፅኦም በግሌ ከልብ አመሰግናለሁ። ምስጋናዬን የሚከተል ጥቆማ ግን አለኝና እሱን ላድርስዎ… 1ኛ. ይህ ሁሉ ስቃይ የተፈፀመበትን ማዕከላዊን ሲመረ የነበሩት የማዕከላዊ ዋና አዛዥ ኮማንደር እረታ እና የፀረ-ሽብር […]
ሄሎሎ… ዛሬስ ህመማችን ተሰማችሁ! (ስዩም ተሾመ)

12/12/2018 ወንድ ልጅ መናገር አቅቶት ስሜቱን በእምባው ሲገልፅ ተመለከታችሁ? ያደረሳችሁብን ስቃይና ሰቆቃ ከቃላትና ፊደላት በላይ ሆኖ በእምባ እየታጠበ ሲፈስ አያችሁ? እምባችን የሚፈሰው እንድትራሩልን አስበን ሳይሆን የደረሰብንን ስቃይና መከራ በቃላትና ፊደላት የማይገለፅ ሆኖብን ነው፡፡ ማደንዘዣ ወግተው ሶስት ግዜ እግሬን ቆራረጡት፣ ወያኔ ሰለተቃወሙ አባት፥ ወንድሜንና እናቴን ለሞትና መከራ ዳረጉብኝ ለማለት የሚስችል ቃልና ሀረግ ስላጣን ነው፡፡ የሚናገረት ቃላትና […]
ሕወሃት ስንል ገዳይ! ሕወሃት ሲሉ ትግራይ! (ሀይለገብርኤል አያሌው)

12/12/2018 ሕወሃት ስንል ገዳይ! ሕወሃት ሲሉ ትግራይ! ሀይለገብርኤል አያሌው ለህዝብ ጥቅም ተቆጣጠርነው ባሉት ሚድያ የቀረበው ዶክመንተሩ የብዙዎችን ልብ ሰብሯል:: እንባ አራጭቶ ቁጭት እልህና የበቀል ስሜትን ቀስቅሷል:: ሃገሩ ኢትዮጵያ ሕዝቡም አማኝና ታጋሽ ሆኖ እንጂ ይህን ያህል የሚከብድ የሰቆቃ አይነትና መጠን ሰምቶና አይቶ አልቅሶ የሚያድር ሕዝብ በሌላ ሃገር የሚኖር አይመስለኝም:: በእኛይቱ ኢትዮጵያ ግን ሁሉ ሆነ:: ሕወሃቶች ሲዘርፉና […]
በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚሰሙ እሮሮዎችና የታከለ ኡማ ፈተና!!! (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)

12/12/2018 በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚሰሙ እሮሮዎችና የታከለ ኡማ ፈተና!!! ሞሀመድ አሊ መሀመድ የአዲስ አበባ ከተማ ም/ከንቲባ ታከለ ኡማ ከታችም ከላይም በሚቀጣጠል የፖለቲካ ትኩሳት እንደቡሄ ዳቦ የሚጠበስ ይመስለኛል፡፡ ባንድ በኩል ከአዲስ አበባ መስፋፋት ጋር በተያያዘ በከተማዋ ዙሪያ የነበሩ አርሶ አደሮች መፈናቀላቸው አስተዳደሩን ክፉኛ ሊንጠው የሚችል የፖለቲካ አጀንዳ ሆኗል፡፡ በዚህ አጀንዳ ዙሪያ ህዝብን ለማሰለፍና ለማንቀሳቀስ ታዋቂ አክቲቪስቶች […]
“የስብሃት ማፊያ” ክፍል 2፡ ከህወሓት ወደ ትማሌሊ – ከታጋይነት ወደ ማፊያነት!

December 11, 2018 https://ethiothinkthank.com/2018/12/12/the-sebhat-mafia-part-two/ በክፍል አንድ ለመግለጽ እንደተሞከረው፣ በ1970ዎቹ አጋማሽ አከባቢ ዋናዎቹ የህወሓት መስራቾች በሞትና ስደት ተለይተው አባይ ፀሓዬ እና ስዩም መስፍን ብቻ መቅረታቸውን ተመልክተናል። ከእነዚህ አንፃር ሲታይ አቶ መለስ ዜናዊ የተሻለ የትምህርት ዕድል ግንዛቤ እንዳለው መገንዘብ ይቻላል። በመጀመሪያ መለስ ዜናው የህወሓት የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ የነበረው የአቶ አባይ ፀሓዬ ምክትል ሆኖ ሲሰራ ነበር። ትግሉን በተቀላቀለ […]
የዛሬ ሰላም ለነገ ምርጫ፤ የነገ ምርጫ ለዘላቂ ሰላም!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

12/11/2018 0 የዛሬ ሰላም ለነገ ምርጫ፤ የነገ ምርጫ ለዘላቂ ሰላም!!! ያሬድ ሀይለማርያም ከፊታችን የሚጠብቀንን ምርጫ በተመለከተ ውይይት ሊያጭሩ የሚችሉ ሃሳቦችን ለማንሳት እና በተከታታይ በማወጣቸው ጽሁፎች ሃሳቦቼን ለማካፈል ቃል በገባሁት መሰረት ይህ ሁለተኛው ምርጫ ተኮር ጽሁፍ ነው። የመጀመሪያውን ቅኝቴን ‘ነጻነት እና ምርጫ’ ያላቸውን ቁርኝት በመዳሰስ ጀምሬያለሁ። የዛሬው ዳሰሳ ሰላም እና ምርጫ ላይ ያተኮረ ይሆናል። ሰላም እና […]
ሃገሬን ሊያጠፉ ቆርጠው ተነስተዋል!!! (ያሬድ ጥበቡ)

12/11/2018 0 ሃገሬን ሊያጠፉ ቆርጠው ተነስተዋል!!! ያሬድ ጥበቡ በድምጽ ያቀረበው የገብረክርስቶስ ደስታን ዛሬ ቅዳሜ ኖቬምበር 26 ቀን 2016 አም የፕሮፌሰር ፀጋዬ አራርሳን “ኢትዮጵያዊነት የሚባል ማንነት የለም” የሚለውን ከ SBS ሬዲዮ ጋር ያደረገውን ቃለምልልስ ከሰማሁ በኋላና አርቲስት እይዩ ፈንገስ ያነበበውን “ሃገሬ” የተሰኘውን የገብረክርስቶስ ደስታን ግጥም ካደመጥኩ በኋላ የተሰማኝ ስሜት፣ ኢትዮጵያዬ የኢትዮጵያዬ ጭንቋ ግፍ አለማወቋ , እንደ ሌሎች […]
የማፍያ ቡድኑ መስራችና መሪ ማን ነው? የት ነው? (ስዩም ተሾመ)

የ 12/11/2018 የማፍያ ቡድኑ መስራችና መሪ ማን ነው? የት ነው? ስዩም ተሾመ በራሱ ጥሮ-ግሮ በላቡ ሃብታም የሆነ አንድ የትግራይ ተወላጅ በሆነ ግዜና ቦታ ለሆኑ ሰዎች የተናገረውን ነገር ከማስገረም አልፎ በጣም ያስቃል። ይህ ባለሃብት ከጓደኞቹ ጋር ከአንድ ካፌ ሰብሰብ ብለው እየተጫወቱ ሳለ የባንክ ባለሞያ የሆነው ጓደኛቸው የባንኩ ዘርፍ እንዴት ያለ አዋጪ እንደሆነ በመጥቀስ በዚያ ላይ ኢንቨስት […]
