ሀገር ሲዘርፍ የኖረ የፍርድ ቀን ሲመጣ ሀገር ሊያፈርስ ይነሳል! (ስዩም ተሾመ)

12/08/2018 ስዩም መስፍን በእርግጥ ብዙዎቻችን ባለፉት አመታት ከፍተኛ ዘረፋና ሌብነት ሲፈፅሙ የነበሩት ሰዎች ከፍተኛ የህወሓት አመራሮች እና ጄኔራሎች ይመስሉናል። በዚህ የወንጀል ተግባር የተሰማሩት አመራሩ ብቻ ሳይሆን ብዛት ያላቸው የህወሓት አባልና ደጋፊ የሆኑ የትግራይ ተወላጆች ናቸው። በዛሬው ዕለት በተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ተወልደው ሱዳን የሚቀላውጡት፣ በተግባር የማያውቁትን ሕገ-መንግስት ይከበር የሚሉት፣ እንዲሁም ከዘረፏት ሀገር ክብርና […]
የትግራይ ህዝብ ሆይ፦ “ሀገርና ህዝብ ከህወሓት ውልደት በፊት ነበሩ፣ ከውድቀቱ በኋላም ይኖራሉ!”

የትግራይ ህዝብ ሆይ፦ “ሀገርና ህዝብ ከህወሓት ውልደት በፊት ነበሩ፣ ከውድቀቱ በኋላም ይኖራሉ!” የ 12/07/2018 0 የትግራይ ህዝብ ሆይ፦ “ሀገርና ህዝብ ከህወሓት ውልደት በፊት ነበሩ፣ ከውድቀቱ በኋላም ይኖራሉ!” በመጀመሪያ ደረጃ “የትግራይ ህዝብ” ስል ከኢትዮጵያ ህዝብ በተዘረፈ ሃብት የቅንጦት ህይወት የሚኖሩትን፣ በስርቆት ሃብት አጉል የሚቀብጡትን የካድሬ ልጆችና ወዳጆች አይመለከትም። “የትግራይ ህዝብ” ስል በህወሓት ድጋፍና ድጎማ የሚኖሩ የድርጅቱን […]
ዋዜማ ራዲዮ – ያለ ሕገመንግስት ማሻሻያ የተሳካ ምርጫ ማድረግ ይቻለናል?

December 6, 2018 ዋዜማ ራዲዮ – በኢትዮጵያ ተዓማኒ ምርጫ ለማካሄድ የሕገ መንግስት ማሻሻያ ጭምር የሚያስፈልጋቸው እርምጃዎች መወሰድ አለበት። ምርጫው የቀረው ጊዜ አስራ ሰባት ወራት ነው። አዳዲስ ክልሎች እውቅና ይሰጠን ብለው አሰፍስፈዋል። ህዝበ ውሳኔ የሚጠብቁና የማንነት ጥያቄ ያላቸውም አሉ። ምርጫ ቦርድ እነዚህን ሁሉ ጉዳዮች ማስተናገድ ይጠበቅበታል። ታዲያ የፖለቲካ ፓርቲዎቹና መንግስት የታለመውን ተዓማኒ ምርጫ ማድረግ ይቻላቸዋል? ቻላቸው ታደሰ ይህን ዘገባ […]
የመፍረስ አደጋ የተጋረጠበት የደቡብ ክልል (መስከረም አበራ)

12/06/2018 የመፍረስ አደጋ የተጋረጠበት የደቡብ ክልል መስከረም አበራ የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ሃገሪቱ ካሏት ከሰማኒያ በላይ የሚሆኑ ብሄረሰቦች ውስጥ ከሁለት ሶስተኛ በላይ የሚሆነውን የያዘ ነው፡፡ በክልሉ ከሃምሳ ስድስት በላይ ብሄረሰቦች እንደሚኖሩ ይገመታል፡፡ የዚህ ክልል አከላለል ከሌሎች ስምንት ክልሎች የተለየ ነው፡፡ ሌሎቹ የሃገሪቱ ክልሎች በቋንቋቸው ስም የወጣላቸው ናቸው፡፡ የክልሉ ዋነኛ ባለቤቶችም ክልሉ የተሰየመበትን ቋንቋ […]
ዳሩ እየተቃጠለ መሃሉ ሰላም ሊሆን አይችልም! (ያሬድ ሀይለማርያም)

12/06/2018 ዳሩ እየተቃጠለ መሃሉ ሰላም ሊሆን አይችልም! ያሬድ ሀይለማርያም በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች፤ በተለይም በቤንሻጉል ጉሙዝ እና በኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢዎች፣ በጎንደር አንዳንድ ወረዳዎች፣ በሶማሌ ክልል እና በአንዳንድ የኦሮሚያ ክልል ወረዳዎች ውስጥ ያለው ውጥረት ከመንግስት ቁጥጥር ውጭ ወጥቶ ይሁን ወይም ለጉዳዩ በቂ ትኩረት ሳይቸረው ስለቀረ ለሰው ህይወት መጥፋት፣ ለከፍተኛ ንብረት መውደም እና ለዜጎች ከቀያቸው መፈናቀል ምክንያት ሆኗል። […]
አንዳንድ ጊዜ ሀገር ‘አርብ’ ላይ ትሆናለች!! (ዳንኤል ክብረት)

12/06/2018 አንዳንድ ጊዜ ሀገር ‘አርብ’ ላይ ትሆናለች!! ዳንኤል ክብረት * ሀገርም እንዲህ ትሆናለች፡፡ አርብ ላይ ስትሆን ፀሐይ የጨለመባት ጨረቃም ደም የለበሰችባት ትመስላለች፡፡ መድኃኒት አልባ ተስፋ አልባ ትመስላለች፡፡ ክፉዎች ኃይል አግኝተው ቅኖች የተሸነፉ ይመስላሉ፡፡ ወንጀለኞች ደስታ ተጎናጽፈው ንጹሐን መስቀል ሥር ያለቅሳሉ! — አርብ አዳም እየዳነ ነው፡፡ ነገር ግን ክርስቶስ እየተገረፈና እየተሰቀለ ነው፤ ፀሐይ ጨልማለች፣ ጨረቃ ደም ለብሳለች፤ […]
ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም “መጤ”ና “ሰፋሪ” አይደለም – ታሪክ የሚያውቃቸው ነባር ህዝቦች እንጂ!! (ሳሙኤል ገዛህኝ)

12/06/2018 ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም “መጤ”ና “ሰፋሪ” አይደለም – ታሪክ የሚያውቃቸው ነባር ህዝቦች እንጂ!! ሳሙኤል ገዛህኝ ”Red Indians” ወይም ”ቀያይ ህንዶች” በመባል የሚታወቁት የዛሬዋ USA ነባር ህዝቦች የዛሬ 500 ዓመት ገደማ በ16ኛው ክፍለ ዘመን በአውሮፖውያን አሳሾች እና ስደተኞች እንደተወረሩ ታሪክ ይነግረናል:: ቀያይ ህንዶቹ Native American በመባልም ይታወቃሉ:: እነዚህ በዋራሪዎች ለሺህዎች ዘመናት በኖሩበት አገራቸው ግፍና ወረራ የተፈፀመባቸ ባህል […]
ሀገሪቱን ለመበተን የሚሯሯጡ አካላት ምን እስኪያደርጉ ነው የሚጠበቁት?! ? (ውብሸት ሙላት)

12/06/2018 ሀገሪቱን ለመበተን የሚሯሯጡ አካላት ምን እስኪያደርጉ ነው የሚጠበቁት?! ? ውብሸት ሙላት የፌደራል መንግሥት ቀንደኛ የወንጀል ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር ካላዋለ በአገሪቱ ዉስጥ ግጭት፣ መፈናቀል፣ ሞት መቀጠሉ አይቀሬ ነዉ። በርካታ ወንጀል ዉስጥ ተዘፍቀዉ የነበሩ፣ ከአቅማቸው በላይ ሃብት ያጋበሱ ተሿሚዎችን ከሥልጣን አስወግዶ፣ ወንጀል እንደፈጸሙ በዐደባባይ እያወጁ ነገር ግን በቁጥጥር ሥር አለማዋል ትርፉ ግጭትና ትርምስን መጋበዝ ነዉ። […]
የሕወሓት ባለሥልጣናትን ትብብርና ውለታ ስለመጠየቅ!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

12/06/2018 የሕወሓት ባለሥልጣናትን ትብብርና ውለታ ስለመጠየቅ!!! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ወንጀል የፈጸሙ የወያኔ/ኢሕአዴግ ባለሥልጣናት እስራትን በተመለከተ እናንተ እስራቱን “ሕወሓት ላይ ነው ያተኮረው በመሆኑም ፖለቲካዊ ነው፡፡ ወንጀል የፈጸሙት የሕወሓት አመራሮች ብቻ አይደሉም፡፡ የሕግ የበላይነት መረጋገጥ ካለበት የብአዴን፣ የኦሕዴድ፣ የደኢሕዴን አመራሮችንም ሕጉ በዕኩል ደረጃ ተጠያቂ ሊያደርግ ይገባል! ካልሆነ ግን ሕወሓት ላይ ብቻ የሚያነጣጥርን ተጠያቂነት አንቀበልም!” የሚል ምክንያት […]
ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ፀፀት ተክለን እንዳናልፍ!!! (ቹቹ አለባቸው)

12/06/2018 ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ፀፀት ተክለን እንዳናልፍ!!! ቹቹ አለባቸው ሰሞኑን በጭልጋ አካባቢ የተከሰተውና አሁንም በደንቢያ አካባቢ እንደቀተለ የምሰማው ነገር እጅግ ያሳዝናል፤ያማል፡፡ ይሄ ሁኔታ እንዳይደርስ ካሁን በፊት ከማውቀውና ከልምዴ ተነስቸ ያልኩትን ብየ ነበር፤ነገር ግን አንዳንድ ገወኖች ሃሳቤን ሰምተው መፍትሄ ከመፈለግ ይልቅ፤በኔ ሃሳብ ሲያኮርፉ ታዘብኳቸው፤እኔም ካጠፋሁ እሽ ብየ ዝም አልኩ፤እኔ ግን እውነቴን ነው፤ የሁለቱን ህዝቦች እውነተኛ ስሜት […]
