የሹም ሽር ፖለቲካ ሁነኛ የሀይል ሚዛን ማሳያ!!! (በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ)

11/23/2018 የሹም ሽር ፖለቲካ ሁነኛ የሀይል ሚዛን ማሳያ!!!   በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ   የሹም ሽረት ፖለቲካ በኢትዮጵያ የትኞቹ ወገኖች ሥልጣን እየተቆጣጠሩ፣ የትኞቹ ወገኖች ደግሞ ሥልጣን እያጡ እንደሆነ የሚያመላክት የኃይል ሚዛን ማሳያ ነው፡፡ ባለፉት ሰባት ወራት ሹም ሽረት የፖለቲካ ለውጡ ዋነኛ ማሳያ ሆኖ ከርሟል፡፡ በትላንትናው ዕለት ብርቱካን ሚደቅሳ ለምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ተደርገው መሾማቸው የዚህ ትዕይንት ሁነኛ […]

የ‹‹60ዎቹ›› ባለስልጣናት ግድያ 44ኛ ዓመት መታሰቢያ!!! (ልኡል አምደ ጽዮን ሰርጸ ድንግል)

11/23/2018 የ‹‹60ዎቹ›› ባለስልጣናት ግድያ 44ኛ ዓመት መታሰቢያ!!! ልኡል አምደ ጽዮን ሰርጸ ድንግል * ‹እኛን በመግደል ኢትዮጵያን ከድህነቷ የምታወጧት ከሆነ፣ ድርጊታችሁን እንደ ታላቅ በረከት በፀጋ እንቀበላለን›› ፀሐፌ ትዕዛዝ ጠቅላይ ሚንስትር አክሊሉ ኃብተወልድ — ደርግ በቁጥጥር ስር አውሏቸው የነበሩት የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ባለስልጣናት (‹‹60ዎቹ››) የተገደሉት ከዛሬ 44 ዓመታት በፊት (ኅዳር 14 ቀን 1967 ዓ.ም) ነበር፡፡ ‹‹ደመወዝ አስጨምሬ […]

“ከአማራዎች ይልቅ ሱዳኖች ይሻሉናል!!!” ዶ/ር ደብረ ጺዮን (ትርጉም ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ)

11/23/2018 “ከአማራዎች ይልቅ ሱዳኖች ይሻሉናል!!!”   ዶ/ር ደብረ ጺዮን ቀጥተኛ ትርጉም ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ በፍርሀትና ተስፋ መቁረጥ ስሜት ውስጥ ሆኖ የተደረገ ንግግር!! ትላንት ሮብ ህዳር 12/2011 ዓ.ም ምሽት በትግራይ ቴሌቪዥን በተላለፈ የትግርኛ ፕሮግራም አማካኝነት ዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል ተስፋ መቁረጥና ፍርሀት የተንጸባረቀበት ንግግር ሲያደርግ ሰማሁት፡፡ ንግግሩን ያደረገው የምዕራብ ትግራይ ዞን ባዘጋጀው የአባላትና ደጋፊዎች ስብሰባ ላይ ተገኝቶ ለቀረበለት ጥያቄ […]

የምርጫ ቦርድ አወቃቀርና ስልጣን

https://youtu.be/G9c24bsvccENovember 23, 2018 Source: Fana Broadcasting Corporate Source: https://fanabc.com/2018/11/%E1%8B%A8%E1%88%9D%E1%88%AD%E1%8C%AB-%E1%89%A6%E1%88%AD%E1%8B%B5-%E1%8A%A0%E1%8B%88%E1%89%83%E1%89%80%E1%88%AD%E1%8A%93-%E1%88%B5%E1%88%8D%E1%8C%A3%E1%8A%95/ https://youtu.be/G9c24bsvccE https://youtu.be/G9c24bsvccE

እውን እንጀራ ሱስ የሚያስይዝ ንጥረ ነገር አዝሏል?

  AFP አቶ ወንድወሰን ግርማ በቤልጂየም የትራንስፖርት ሳይንስ የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪ ነው። ከዚያ ቀደም ብሎ ለሁለት ዓመትም ለሌላ ሁለተኛ ዲግሪ በኖርዌይ ቆይቷል። “ያኔ ከአገር ስወጣ የመጀመርያዬ ስለነበር የእንጀራ አምሮቴ ከፍተኛ ነበር” ይላል። እንደ አጋጣሚ ሆኖ ወንድወሰን የሚኖርበት ሰፈር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ቅርብ ነበር። ይህ ሁኔታ ሀበሾች በሰበብ አስባቡ ለመሰባሰብ ምክንያት ሆኗቸዋል “የእንጀራ አምሮታችንን በዚያው እንወጣው […]

ከትናንሽ እስከ ታላላቅ ማጭበርበር ያልተነካካ የለም! (ተክሉ አባተ)

November 22, 2018 ካይሮ በሚገኘው የአሜሪካን ዩኒቨርስቲ የተለመደ ሥራዬን ለማከናወን ወደ መማሪያ ክፍሉ እንደገባሁ «ፕሮፌሰር እንኳን ደስ አለህ!» አለች በእድሜ ጠና ያለችው ታታሪ ተማሪዬ! «ሴት ፕሬዚደንት አገኛችሁ» አለች አከታትላ ምላሼንም እንኳን ሳትጠብቅ። «በጣም አመሰግናለሁ!» ብዬ ሳልጨርስ ወጣ ያለ ባህርይ ያለው ተማሪዬ «ግን እኮ ቦታው ሴረሞኒያል ብቻ ነው!» አለ ለስለስ ባለ ድምጽ። «ቢሆንስ? ታውቃለህ? አፍሪካ ውስጥ ሁሉም ሥልጣን […]

በብርቱካን መመረጥ ቅር የሚላቸው በግርግር ስልጣን መያዝ የሚሹ የድንገቴ ፖለቲከኞች ብቻ ናቸው (ስዩም ተሾመ)

November 22, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=””/>እንሆ… – ፍትህ እና  – ምርጫ  በሃቀኛ ሰዎች እጅ ላይ ወደቀ፡፡ –   ቃለ_መህላ የምትፈፅመዋ ሴት የፍትህን ትርጉም፣ የምርጫን ፋይዳ ከማንም በላይ ጠንቅቃ ታውቃለች፡፡ እውነት ለመናገር ወ/ሪት ብርቱካን_ሚደክሳን ስለ ፍትህ ምንነት ለማስረዳት የሞራል ብቃት ያለው፣ ስለ ህዝብ ድምፅ መከበር ከእሷ ፊት ቆሞ የሚደሰኩር ደፋር ያለ አይመስለኝም፡፡ የህወሓት ፋሽስታዊ ስርዓት ለሁለት […]

አቶ ለማና አቶ ገዱ ሲወዳደሩ – ግርማ_ካሳ

November 22, 2018    ሕወሃት ሳትከረበት በፊት ትልቅ ትግል የነበረባቸው አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ነበሩ። ከአቶ ለማ መገርሳ ጋር ሲነጻጸሩ። አቶ ለማ በኦህዴድ ውስጥ ያሉ የሕወሃት አገልጋዮችን በአጭር ጊዜ ውስጥ አጥርተው( ብዙም ስላልነበሩ) ኦህዴድ ከሕወሃት ገለልተኛ እንዲሆን በቀላሉ ነበር ማድረግ የቻሉት። አቶ ገዱ ግን ብአዴን ውስጥ ከአንድ ሶስተኛ በላይ ህወሃትና አፍቃሪ ህወሃት ስለነበሩ እንቅስቃሴያቸው በገመድ ላይ […]

ገና ከመግባቷ ወ/ት ብርቱካንን ጭቃ ውስጥ የሚከቱ ጉዳዮች #ግርማ_ካሳ

November 22, 2018    ገና ከመግባቷ ወ/ት ብርቱካንን ጭቃ ውስጥ የሚከቱ ጉዳዮች #ግርማ_ካሳ የሲዳማ ዞን ምክር ቤት አባላት ነን የተባሉ የራሳችን ክልል ይኑረን በሚል ለምርጫ ቦርድ ደብዳቤ ጽፏል። ሕዝብ ዉሳኔ ለማድረግ ማለት ነው። ወ/ት ብርቱካን እነዚህ ክልል እንሁን የሚባሉ ጥያቄዎችን አሁን ማስተናገድ የለባትም ባይ ነኝ። ስዩም ተሾመ በጥሩ ሁኔታ አስቀምጢታል። ስዩም ” ወ/ሪት ብርቱካን_ሚደክሳ ነገ […]