ዓቢይና-ደብረጽዮን፤ ሊንከንና ጀፈረሰን (ፍጹም አለሙ)

11/20/2018 ዓቢይና-ደብረጽዮን፤ ሊንከንና ጀፈረሰን ፍጹም አለሙ እያሟረትኩ አይደለም። እንደው ታሪካዉ ግጥምጥሞሽ ያለ ስለመሰለኝ ነው።ለጀማሪዎች፥ ሊንከን የአሜሪካ ፕሬዚደንት ነበር ከ1861-1865።በዛም ጊዜ አሜረካ ሀገር እርስ በርስ ጦርነት ነበር።ደቡቡ ክፍል እራሱን ከፌዴራል መንግስቱ ገንጥያለሁ ብሎ ጀፈርሰን ዴቪስን ፕሬዚደንት አርጎ መረጠ (ከ1861-1965)።ዋናው ጥል ባርነት ይቀጥል አይቀጥልነበር። እንዲህ ዓይነት ውጥንቅጥ ውስጥ የድሮው የአሜረካን ፕሬዚዳንት አብረሀም ሊንከንም ገብቶ ነበር። አብርሀም ሊንከን […]
ደሴቷ ትህነግ!!! (የሺሀሳብ አበራ)

11/20/2018 ደሴቷ ትህነግ!!! የሺሀሳብ አበራ * ትህነግ በአራቱም አቅጣጫዋ እርቃኗን ቁማለች፡፡ ወጀቡም ከብዷታል፡፡ወጀቡ ማስጠሙም አይቀርም! … የድሮው አብዲ ኤሊ ከሶማሊያ የለም፡፡ አፋር ፀረ ትህነግ ሆኖ ተነስቷል፡፡ በሃማሴን በኩል ዝምድና አለኝ ይሉ የነበሩት አጋዝያን በፕሬዚዳንት ኢሳያስ በኩል መክኗል፡፡ ትህነግ እና የኤርትራ የፖለቲካ ሃይሎች ላይጋቡ ተፋተዋል፡፡ ኤርትራ በትህነግ በሯን ጠርቅማለች(closed )፡፡ … ኦነግ ከኦዴፓ ጋር ተቀናጅቶ የታክቲክም […]
ካቴናኮ ቅንጦት ነው!!! (ብርሀኑ ተክለአረጋይ)

11/20/2018 ካቴናኮ ቅንጦት ነው!!! ብርሀኑ ተክለአረጋይ * በተያዝንበት ወቅት ከ10 በላይ ከባቢዎቻችን መሀል አንድም የወታደር ልብስ የለበሰ ሰው አልነበረም የፍርድ ቤት ማዘዣማ አይታሰብም ሁሉም የተቀባበለ ማካሮቭ በእጃቸው ይዘዋል አንዱ ደግሞ ቪድዮ ካሜራ ይዟል የሁመራው ደህንነት ሀላፊ ተከስተና የጎንደሩ አሸናፊ 4ጎረምሶች ለመያዝ ጦርነት እንደሚመራ ሰው ትእዛዝ ይሰጣሉ ‘ተንበርከኩ!” ተባልን… እውነቴን ነው ካቴና ቅንጦት ነው በወንጀል የተጠረጠረ ሰው […]
News: The Donkey Sanctuary and Ethiopian Government commit to safeguarding national donkey herd

November 20, 2018 Addis Abeba, November 20/2018 – The Donkey Sanctuary and the Ethiopian Ministry of Agriculture will co-host a forum on Thursday 29 November in Addis Abeba, on the theme of ‘Protecting Ethiopia’s National Donkey Herd: the socio-economic opportunities and challenges presented by humane and sustainable farming of donkeys for the emerging global trade.’ […]
ከክልሎች ጉልበት መፈርጠም ጀርባ ያለው ምክንያት ምን ይሆን ?

November 20, 2018 https://youtu.be/h6uTU7dowbo
COLONIZATION IS TERRIBLE: The Country Never Colonized.

Colonization is Terrible! Colonization eroded many cultures in the world untouched culture? that is Ethiopia !! The Country Never Colonized! Colonization sucks. There is no other way around it. Its effects are still felt in many places around the world. That’s why it’s refreshing to visit a place that was never colonized like Ethiopia! Ethiopia […]
Ethiopia: Council adopts conclusions

European Council Council of the European Union 19/11/2018 | 12:25 Council of the EU 19/11/2018 /12:25 Press release/646/18 Press contacts Virginie Battu Press officer +32 2 281 53 16 +32 470 18 24 05 On 19 November 2018, the Council adopted conclusions on Ethiopia. The Council notes that Ethiopia has witnessed momentous change and […]
ሚስጥራዊ ስብሰባው ምን ይዞ ይመጣ ይሆን ? (ሀብታሙ አያሌው)

11/19/2018 ሚስጥራዊ ስብሰባው ምን ይዞ ይመጣ ይሆን ? ሀብታሙ አያሌው ከእለተ አርብ ጀምሮ አዲስ አበባ በመግባት ቅዳሜና እሁድ ሚስጥራዊ ስብሰባ ሲያደርጉ የነበሩት የአፋር ክልል አመራሮች የኢህአዴግ ተወካይ ባለበት በግምገማ ሲጠዛጡዙ ቆይተዋል። ተገማጋሚዎቹ ከዶክተር አብይ አመራር የተሰጠውን አቅጣጫ በተገቢ መንገድ ከተወጡ የአመራር ለውጥ በማድረግ ( በቅርቡ የኢፌድሪ መከላከያ ሚኒስትር ) ሆነው የተሾሙትን ወ/ሮ አይሻን ሊቀመንበር አድርገው […]
የትግራይ ክልል መስተዳድር ከፌደራል መንግስቱ ጋር ጫማ እንለካካ እያለ ይሆን? (ቬሮኒካ መላኩ)

11/19/2018 የትግራይ ክልል መስተዳድር ከፌደራል መንግስቱ ጋር ጫማ እንለካካ እያለ ይሆን? ቬሮኒካ መላኩ በየትኛውም አለም ህግ ለነፃነት ትልቅ ዋልታና ማገር ነው። እንደ ግሪካዊ ፈላስፋ አርስቶትል አስተምህሮ የአንድ ልኧላዊ አገርና ህዝብ እንደሰንሰለት የሚያያይዘው ተቀዳሚ እሴት ህግና ፍትህ ነው። የመንግስት የመጀመሪያ ስራ ህግን ማስከበርና ህግን ማስከበር ነው። ያለ ህግና ፍትህ ማንኛውም ማህበረሰብ በሰላምና በፀጋ ሊኖር አይችልም። … […]
ለምን ሰው ጌታቸው አሰፋ እና መቀሌ ላይ ያተኩራል? (ስዩም ተሾመ)

11/19/2018 ለምን ሰው ጌታቸው አሰፋ እና መቀሌ ላይ ያተኩራል? ስዩም ተሾመ አሁን ላይ የብዙዎችን ትኩረት የሚስበው ጉዳይ የአቶ ጌታቸው አሰፋ መታሰር እና መቀሌ ላይ እየሆነ ያለው ነገር ነው። ለምን ለሚለው ጥያቄ የሚከተሉትን ሶስት ምክንያቶች መጥቀስ ብቻ በቂ ነው፡- 1ኛ) የቀድሞ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ምክትል ኃላፊ የነበረው አቶ ያሬድ ዘሪሁን በቁጥጥር ስር ውሏል። ነገር ግን በዜጎች […]
