የብሔር ግጭቶች ቀጣይነት – ደረጀ ዘለቀ (ዶ/ር)

November 6, 2018 የብሔር ግጭቶች ቀጣይነት *** ደረጀ ዘለቀ (ዶ/ር) *** የብሔር ግጭቶቹ ምንጭ ከፖለቲካ ሥርዓቱ ባሕርይ የሚቀዳ ነው፡፡ ለ27 ዓመት የተፈተለ ዘውግን መሠረት ያደረገ፣ ዘውግን መሠረት ማድረጉ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊነትን አነጣጥሮ ሲቀጠቅጥ የኖረው ሥርዓት ነው ትልቁ የአገሪቱ ፈተና፡፡ የዘውገኝነት መሠረታዊ የሆነው አጥፊ ባሕርይው እንደተጠበቀ ሆኖ ጤነኛ በሆነ መልኩ ሊስተናገድ የሚችልበት ዕድል ነበር፡፡ ኢትዮጵያዊ ውስጥ […]
How Ethiopia’s progressive premier is levelling the gender playing field

November 6, 2018 7.42am EST Ethiopian President Sahle-Work Zewde (left) and Prime Minister Abiy Ahmed. EPA-EFE/STR Since Prime Minister Abiy Ahmed took over from Hailemariam Desalegn in April 2018, Ethiopia has experienced a rapid pace of political reforms. So far, save for the unfortunate incidents of ethnic violence across the country, the changes made by […]
የኦሮሞ ፖላቲካ ራሱ ተሻግሮ የኢትዮጵያን ህዝብ እንዲያሻግር የነፃ አውጪ ዘመን ፖላቲካ ከኦሮሚያ መክሰም አለበት!!! (ብርሀን መስቀል አበበ)

11/06/2018 የኦሮሞ ፖላቲካ ራሱ ተሻግሮ የኢትዮጵያን ህዝብ እንዲያሻግር የነፃ አውጪ ዘመን ፖላቲካ ከኦሮሚያ መክሰም አለበት!!! ብርሀን መስቀል አበበ እስከ April 2018 ማለትም በ( #OromoProtests) ቲም ለማ (#TeamLemma) ወደ ክልል እና ወደ ፌዴራል ስልጣን እስኪመጡ ድረስ የኦሮሞ የፖላቲካ ድርጅቶች (በትጥቅ ትግል የሚያምኑ የተለያዩ ነፃ አውጪ ግንባሮችን ጨምሮ) ዋና አላማቸው የኦሮሞ ህዝብ በኢትዮጵያ ከተዘረጋው አፋኝ አስተዳደር ነፃ […]
የዋለልኝ መኮነን የአማራ እስረኞች. . . !!! (አቻምየለህ ታምሩ)

11/06/2018 የዋለልኝ መኮነን የአማራ እስረኞች. . . !!! አቻምየለህ ታምሩ < በምስሉ የሚታዩት ሴቶች ውስጥ ከሶስቱ በስተቀር የተቀሩት አስራ አንዱ ወይዛዝርት በ«ያ» ትውልድ ትርክት መሰረት የአማራ ባሕል ተጭኖባቸው በዋለልኝ መኮነን «የብሔር፣ ብሔረሰቦች እስር ቤት» ውስጥ ገብተው አማራ «የብሔር ጭቆና» ያካሄደባቸው ናቸው። ዋለለኝ መኮነን በፈጠራቸው እስረኞች ላይ «የአማራ ባሕል ተጭኖባቸዋል» በማለት ተካሄደ ያለውን የማንነት ማጥፋት ፖሊሲ ለማሳየት […]
“ሥርዓት እና ሕግ አልባው” የኢትዮጵያ የጦር መሣሪያ አያያዝ!!! (ውብሸት ሙላት)

11/06/2018 “ሥርዓት እና ሕግ አልባው” የኢትዮጵያ የጦር መሣሪያ አያያዝ!!! ውብሸት ሙላት አነስተኛ እና ቀላል የጦር መሣሪያን የሚመለከት በቂ ሕግ ከሌላቸው አገራት መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ናት፡፡ መንግሥት፣ በመግዛትም ይሁን በማመረት የመከላከያ ሠራዊቱን፣ ሚሊሻውን፣ የፖሊስና እና ሌሎች የጸጥታ ሠራተኞችን የጦር መሣሪያ ያስታጥቃል፡፡ ከእነዚህ በተጨማሪም፣ በተለያዩ ምክንያቶች ሌሎች ግለሰቦችም (ባለሥልታናት፣የጥበቃ አባላት ወዘተ) እንዲሁ ከመንግሥት ግምጃ ቤት የሚወጣ አነስተኛ […]
የጠቅላይ ሚንስትር አብይ መንግስት ዋና ዋና የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ድሎች እና አስደናቂ መሪሆዎች (ብርሃነመስቀል አበበ)

November 6, 2018 &lt;img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=””/&gt;በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የሚመራው የለውጥ መንግስት(#TeamLemma) ወደ ስልጣን በመጣ በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ ኢትዮጵያን ከመበታተን እና ከመተላለቅ አድኖ የዴሞክራሲ ሃዲድ ላይ ተስፋ ሰንቀን እንድንጓዝ በማድረጋቸው ከስድስት ወራት በፊት የነበርንበትን የሚያስታውስ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ለዘለዓለም የሚዘክራቸው እና ታሪክ የማይረሳቸው መሪዎች መሆናቸው ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ እንደ መለኮታዊ ጣልቃ ገብነት […]
Separating the wheat from the chaff on Ethiopia: reply to René Lefort- Messay Kebede

5 November 2018 One must see things in their movement rather than in their fixity. The EPRDF is the only path toward maintaining the unity of the country and consolidating it by means of democratic reforms. Angela Merkel welcomes Abiy Ahmed Ali to the “Compact with Africa” conference in Berlin, October 30, 2018. Bernd von […]
ስለ ቅማንት ጉዳይ በግልጽና በድፍረት የምንናገርበት ወቅት አሁን መሰለኝ! (ቹቹ አለባቸው)

11/05/2018 ስለ ቅማንት ጉዳይ በግልጽና በድፍረት የምንናገርበት ወቅት አሁን መሰለኝ! ቹቹ አለባቸው * የጠላፊና አስጠላፊ ጨዋታ መቆም አለበት! * …በወቅቱ ህወሀት፤ከአጭር ጊዜ አኳያ አንገረብ ወንዝ መለስ፤በመካከለኛ ጊዜ ደግሞ እስከመተማ፤ከዚያም እያለች የመስፋፈት ፖሊሲ ነድፋ እየሰራች ነው ስል፤ስሟገት ኖሪያለሁ!! በተደጋገሚ እንደነገርኳችሁ፤የዚህን አካባቢ ማህበረሰብና አጠቃላይ ሁኔታ ከሚያውቁት ሰዎች አንዱ ነኝ፡፡ ለሁለት አመታ አካባቢውን በካድሬነት መርቸዋለሁ፡፡ እኔ በአካባቢው […]
የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ምደባን በተመለከተ ሶስት አማራጭ ቀርቦላታል !! (ሀብታሙ አያሌው)

11/05/2018 የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ምደባን በተመለከተ ሶስት አማራጭ ቀርቦላታል !! ሀብታሙ አያሌው ተወዳጇ ፖለቲከኛ ብርቱካን ሚደቅሳ ከቀናት በኋላ ወደ አገር ቤት እንደምትሄድ ከሰማሁ በኋላ ለቤተ መንግስቱ ከቀረቡ ሰዎች መካከል አንዱን ብርቱካንን በየትኛው ኃላፊነት እንጠብቃት ? ስል የማጣሪያ ጥያቄ አቀረብኩ። ቁርጥ ያለ መልስ ባይሆንም ከሰፊው የድርድር ሂደት እና ውይይት በኋላ ብርቱካን ከተከታዬቹ ዘርፎች አንዱን ለመቀበል መወሰኗን ከማረጋገጥ […]
አንድ አፍታ ከብርቱካን ሚደቅሳ እናት ጋር (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)

11/05/2018 አንድ – አፍታ ከብርቱካን ሚደቅሳ እናት ጋር ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን * እነሆ በብርቱ መገፋት ውስጥ ሆና ታላቅነቷን የሰበከችላት፣ ፅኑ ተስፋዋን የጣለችባት ኢትዮጵያ ወደ ምድሯ ጠራቻች!!! እንደ መግቢያ ዛሬ ዕለተ ሰንበት ጠዋት ወደ ወደ 5 ሰዓት ተኩል ገደማ ወደቤታቸው አመራሁ፡፡ እህቷ ን ኢየሩስ በረንዳ ላይ አገኘኋት፡፡ “ማዘር አሉ?” “አለች” ገባሁ፡፡ ሳሎን ውስጥ አንደኛው ሶፋ ላይ ቁጭ […]
