ጤፍ ሃገሩ የት ነው? ደቡብ አፍሪካ? አውስትራሊያ? . . .

15 ማርች 2018 ፈረንሳይ የምትኖረው የ28 ዓመቷ አትዮጵያዊት ሩት ሊሻኑ በንግድ ሥራ እራሷን ካቋቋመች 3 ዓመታትን አስቆጥራለች፤ የተሰማራችውም ከአፍሪካ የሚመጡ የተለያዩ ምርቶችን በማከፋፈል ነው። ሩት ለገበያ ከምታቀርባቸው ምርቶች መካከል ጤፍ እንዱ ነው። ሩት ወደ ፈረንሳይ የሄደችው የዛሬ 10 ዓመት ነበር። አካሄዷም ለትምህርት ሲሆን በትምህርቷ ገፍታ ሁለተኛ ዲግሪዋን በንግድ ሥራ ለመያዝ በቅታለች። በትምህርቷ ማጠናቀቂያ ላይ ለመመረቂያ […]

8 ሚሊዮን ያህል ኢትዮጵያውያን የምግብ እርዳታ ይሻሉ – BBC

8 ሚሊዮን ያህል ኢትዮጵያውያን እርዳታ ይሻሉ በቀጣይ አንድ ዓመት ውስጥ በኢትዮጵያ 7.8 ሚሊዮን የሚሆኑ ዜጎች የምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ሲል የብሔራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። በቀጣይ አንድ ዓመትም የ1.4 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር እርዳታ እንደሚያስፈልግ ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ከቢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልፀዋል። አቶ ምትኩ ካሳ አክለውም ወቅታዊው የፖለቲካ ሁኔታ የእርዳታ ስራውን አላስተጓጎለም ብለዋል። በሀገሪቱ ከቅርብ […]

ሃሰተኛ መድሃኒቶችን ለገበያ ያቀረቡ ተፈረደባቸው -BBC

14 ማርች 2018 Image copyrightAFPአጭር የምስል መግለጫባሳለፍነው ዓመት በአይቮሪ ኮስት 50 ቶን የሚመዝን ሃሰተኛ መድሃኒት እንዲወገድ ተደርጎ ነበር የቤኒን ፍርድ ቤት ሃሰተኛ መድሃኒቶችን ሸጠዋል ያላቸውን የህክምና እቃዎች አምራች ኩባንያ ከፍተኛ አመራሮችን አሰረ። በምዕራብ አፍሪካ ሃሰተኛ መድሃኒቶችን ለመቆጣጠር ከፍተኛ እንቅስቃሴ እየተካሄደ ይገኛል። መድሃኒቶች ሃሰተኛ ናቸው የሚባሉት ይዘዋል የተባለው ንጥረ-ነገር ሳይኖራቸው ወይም አነስተኛ ሆኖ ሲገኘ ነው። አብዛኛውን […]

በውጭ ምንዛሪ እጥረት ሳቢያ የነፍስ አድን መድኃኒቶች ጥቁር ገበያ ደርቷል

February 27, 2018 እንደሞባይል በግመል ተጭነው ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ መድኃኒቶች ተበራክተዋል ዜጎች መድኃኒት ፍለጋ እየተንከራተቱ ነው ዋዜማ ራዲዮ- ከውጭ ምንዛሬ ጋር በተያያዘ አገሪቱ አጣብቂኝ ውስጥ መግባቷን የሚያሳብቁ ምልክቶች መታየት ከጀመሩ ሰንበትበት ብሏል፡፡ የውጭ ምንዛሬ መሳሳትን ተከትሎ አገር ውስጥ የግንባታ ዕቃዎች የዋጋ ንረት መፈጠሩን በዘገብን በሳምንታት ውስጥ ችግሩ ከብረታ ብረት የግንባታ ዕቃ ወደ ነፍስ አድን […]

ትውልዱን ለአደጋ ያጋለጡት የአዲስ አበባ ሺሻ ቤቶች

ማኅበራዊ 18 February 2018 ሻሂዳ ሁሴን የሺሻ ዕቃ እንደአሁኑ ሳይዘምን እንደ ዋንጫ በጌጠኛ ቁሶች ሳይጌጥ በፊት በኮኮናት ቅርፊትና ረዘም ባለ ቀሰም እንደ ነገሩ ተደርጎ ነበር የሚሠራው፡፡ በሰሜን ምዕራባዊ የህንድ ግዛቶች በተለይም በፓኪስታን፣ በራጃስታንና በጉጅራት ድንበሮች አካባቢ የሰፈሩ ህንዳውያን ያዘወትሩት እንደነበር መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ በኮኮናቱ ቅርፊት ውስጥ ኦፒየምና ሀሺሽ ጨምረው ረዘም ባለው ቀሰም ወደ ውስጥ ይስቡታል፡፡ ሺሻ […]

Ethiopia: Journalist’s release must herald ‘a new dawn’ of respect for human rights

Amnesty International UK Press releases   Eskinder Nega, with wife Serkalem Fasil and son Nafkot Commenting after Ethiopian journalist and Amnesty International prisoner of conscience Eskinder Nega walked out of prison a free man today, as part of a government pardon of 746 prisoners, Sarah Jackson, Amnesty’s Deputy Regional Director for East Africa, said: “We […]

Haile Selassie and his quest to develop a Westernised medical system in Ethiopia

Julianne Weis explores how a colonial mindset on Africa’s place and capacity in relation to Western medicine was fixed and applied to Ethiopia, even though the East African country had never been subject to sustained, colonial occupation like neighbouring African nations. When Emperor Haile Selassie returned to Addis Ababa from exile in 1941, he granted […]

Is Uganda really a paradise for refugees?

The Stream goes beyond recent glowing headlines to ask whether Uganda really is a paradise for refugees. https://youtu.be/wRrE-Ea64lc https://youtu.be/wRrE-Ea64lc According to many recent and glowing headlines, Uganda is a paradise for refugees. On paper, it certainly has some of the most liberal policies in the world. Refugees can work and move freely around the country. […]

በኢትዮጵያ ሁለት ሚሊዮን የሚጠጉ ህፃናት ትምህርት የማቋረጥ አደጋ ላይ ናቸው ተባለ

በኢትዯጵያ ከረሀብና ግጭት ጋር በተያያዘ በአሁኑ አመት ሁለት ሚሊዮን የሚጠጉ ተማሪዎችትምህርታቸውን የማቋረጥ አደጋ ላይ እንደሆኑ ዓለም አቀፉ የህፃናት ድርጅት አስታወቀ። በኢትዮጵያ የአለም አቀፉ ህፃን ድርጅት የሀገሪቱ ዳይሬክተር ኤኪን ኦጉቶጉላሪ እስካሁን ባለው ሁኔታም ወደ አራት መቶ ሺ የሚጠጉ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው እንደተፈናቀሉ ለቢቢሲ ገልፀዋል። የትምህርት ሚኒስቴር መረጃን ጠቁመው እንደተናገሩትም ከየካቲት 2009 ጀምሮ 623 ትምህርት ቤቶች የተዘጉ […]