Amhara Association of America Notice regarding U.S. immigration enforcement practices and the need to curb the spread of misinformation following concerns raised over labelling of Fano as a “Tier III terrorist group” in a recent deportation case. AAA has verified there has been no official FTO designation by the U.S. Department of State regarding Fano. […]

ለ200 ዓመት የዘለቀውን ሕክምና የለወጠው ሁሉንም ዓይነት ጉንፋን እና ሳልን የሚከላከለው ክትባት

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ማንኛውንም ዓይነት ሳል፣ ብርድ፣ ጉንፋን፣ የሳምባ ኢንፌክሽን እና አለርጂንም የሚከላከል በአፍንጫ የሚወሰድ ክትባት ማግኘታቸውን የአሜሪካ ተመራማሪዎች ይፋ አድርገዋል። በአፍንጫ የሚወሰደው ክትባት (nasal spray vaccine) በስታንፈርድ ዩኒቨርስቲ ተመራማሪዎች ነው የተገኘው። ከመተንፈሻ አካላት ጋር የተያያዙ የተለያዩ ሕመሞችን ለማስታገስ የሚውል ሁሉን አቀፍ ክትባት (universal vaccine) […]

ፆም በሰውነታችን ውስጥ የሚያስከትለው ለውጥ እና የሚሰጠው ጥቅም ምንድን ነው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 12 መጋቢት 2024 ተሻሽሏል ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ለእስልምና እና ለክርስትና እመነት ተከታዮች ዋነኞቹ የፆም ወቅት የሆኑት ረመዳን እና ዓቢይ ፆሞች ተጀምረዋል። የሁለቱም እምነቶች ምዕመናን የፆሙን ጊዜ በየራሳቸው ሥርዓት እና ደንብ መሠረት የሚከውኑት ሲሆን፣ በየዕለቱ ለረጅም ሰዓታት ከምግብ እና ከውሃ ርቀው ይቆያሉ። የየእምነቶቹ ተከታዮች በፆም ወቅት […]

‘ተዓምራዊ’ የተባለው ከሞተች ሴት በተለገሰ ማሕጸን የተወለደው የመጀመሪያው ሕጻን

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ግሬስ ቤል በ30ዎቹ ዕድሜ ክልል ትገኛለች። የተወለደችው ያለ ማሕጸን ነው። ግሬስ እና የፍቅር አጋሯ ስቲቭ ፖዌል ልጅ እንዲኖራቸው ይመኙ ነበር። አሁን ‘ተአምራዊ’ ልጅ አግኝተዋል። ከዚህ ዓለም በሞት ከተለየች ሴት በተለገሰ ማሕጸን ልጃቸው ሁጎ ተወልዷል። ሁጎ ከተወለደ 10 ሳምንቱ ነው። ግሬስ “በተአምር የተወለደ […]

Missed opportunities and associated factors for institutional delivery services among women in Hararghe eastern Ethiopia a mixed methods study  – Nature. Com 01:16 

Missed opportunities and associated factors for institutional delivery services among women in Hararghe eastern Ethiopia a mixed methods study Scientific Reports , Article number:  (2026) Cite this article We are providing an unedited version of this manuscript to give early access to its findings. Before final publication, the manuscript will undergo further editing. Please note there may be errors […]

የሴቶችን የፊት ቅርጽ የሚያሳምሩ ዘዴዎች አሉ? በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሠራጩት መረጃዎችስ ትክክለኛ ናቸው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 24 የካቲት 2026 የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ውበትን ለመጠበቅ ፊትን በበረዳ የተሞላ ውሃ ውስጥ ከመንከር አንስቶ ቀዝቃዛ ነገር ፊት ላይ እስከማስቀመጥ ያሉ መንገዶችን መጠቀም ይመክራል። እነዚህ መንገዶች ሲመለከቷቸው የሚሰሩ ቢመስሉም የቆዳ ሕክምና ባለሙያዎች ግን በርካቶች በሚገባ እንዳልተረዷቸው እና ያለምንም ጥያቄ ተቀብለው ተግባራዊ ማድረጋቸውን ይናገራሉ። በማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን […]

ለቁማር፣ ለወሲብ እና ለሌሎች ሱሶች የሚያጋልጠው መድኃኒት ያስከተለው ቀውስ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 22 የካቲት 2026, 12:32 EAT የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ኤማ በቅርቡ የቢቢሲን ዜና እስክታነብ ድረስ በድንገት የቁማር ሱስ ውስጥ ለምን እንደገባች መረዳት አልቻለችም ነበር። ባለፈው ዓመት በአስር ሺዎች የሚቆጠር ፓውንድ አጥታለች፤ ነገር ግን የምትወስደው ሕክምና ለዚህ ሱሷ ተጠያቂ ሊሆን እንደሚችል አስባ አታውቅም። ኤማ አሁን ለእንቅስቃሴ ችግር በታዘዘ መድኃኒት ምክንያት ለቁማር፣ […]

በረመዳን ጾም ወቅት በስፋት ጥቅም ላይ የሚውለው ቴምር ለጤና ያለው ጥቅም

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 7 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ በመላው ዓለም የሚገኙ ሙስሊሞች በጾም ወቅት ፀሐይ ስትጠልቅ አንድ ተመሳሳይ ነገር ያደርጋሉ። እርሱም በቴምር ጾማቸውን መፍታት ነው። በዚህ ረጅም የጾም ጊዜ ጤናማ ሙስሊሞች ከአምስቱ የእስልምና ምሰሶዎች አንዱ የሆነውን ረመዳን ለማሰብ ከጀንበር መውጣት እስከ መጥለቅ ድረስ ከምግብ እና ከመጠጦች ይታቀባሉ። ቴምር በነብዩ መሐመድ […]

Facility-based prospective cohort study to evaluate Moringa stenopetala based diet consumption in management of diabetes and hypertension in South Ethiopia – Nature .Com

Facility-based prospective cohort study to evaluate Moringa stenopetala based diet consumption in management of diabetes and hypertension in South Ethiopia Scientific Reports , Article number:  (2026) Cite this article We are providing an unedited version of this manuscript to give early access to its findings. Before final publication, the manuscript will undergo further editing. Please note there may be errors present […]